cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Bodybuilders

ተልዕኮችን ሁሉንም ሰው ፣ጤናማ አመጋገብና የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የበለጠ ማስገንዘብ እና ጥሩ ኢትዮጵያዊ ስፖርተኞችን መፍጠር ነዉ፡፡

Show more
Advertising posts
10 848
Subscribers
-624 hours
-427 days
-12730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
😅
Show all...
👍 11🤩 4🤔 2🔥 1😁 1
👍🏋️🦍
Show all...
👏 56👍 9🔥 8👌 8 6😱 4💯 2
🏋️👍
Show all...
🔥 45👍 21🥰 5👏 4
Hayder transformation 👏👏
Show all...
🔥 48🤔 28 19🫡 13😱 8👏 5🤨 3😁 2🌚 2
5👍 2
🔎tip የሆድ ኤክሰርሳይሶችን በምትሰሩ ጊዜ ኮምፖውንድ ሙቭመንቶችን ለመጨር ሞክሩ። አብዘኞቻችሁ ከኮምፖወንድ ኤክሰርሳይሶች ይልቅ ሙሉ  ትኩረት የምትሰጡት SIT-UP ላይ ነው። ሲት አፕ አንደሚታወቀው የሆዳችንን ጡንቻዎች ለማጠንከር የሚጠቅመን Exercise ነው።እሱን ብቻ የምንሰራ ከሆነ ግን ጥቅሙ እምብዛም ነው። ለሆድ የሚሰሩ Compound exerciseኦች ግን የሆዳችንን ጡንቻዎች ከማጠንከር አልፋው የማተለቅና የማስፋት አቅም አላቸው።እንዲሁም በሆዳችን የተከማቹትን የስብ መጠኖች በመቀነስ ይበልጥ የሆዳችን ጡንቻዎች ጎላ ብለው እንዲታዩ ያደርጋል። መልካም ምሽት ይሁንላችሁ🙏
Show all...
👍 23 16👌 3👏 2🤔 2🥴 1
Photo unavailableShow in Telegram
የስፖርት ፕሮግራም ያላወጣችሁ ወይም የሌላችሁ ካላችሁ በዚህ መስረት መስራትና ፕሮግራሞችን ማውጣት ትችላላችሁ።
Show all...
👍 27 7🤔 6🥴 2😱 1🤨 1
🔥 35👍 17🥰 3😱 2
Tip 🙏 👉 አንዳንድ የ ፕሮቲን ሼክ ማስተዋወቂያዎችን ሳይ፡ ይሄ ፕሮቲን ለ ደረት ያኛው ለ ትራይሴፕስ የሚል አያለሁ። 🚫 ትልቅ ውሸት ነው። የምንጠቀመው ፕሮቲን ከ ፓውደርም ሆነ ከ ምግብ፡ ስፖርት ያሰራነውን ጡንቻ ወይም ካሎሪው ትልቅ ከሆነ ደግሞ አጠቃላይ ኪሎ እንድንጨምር ይረዳናል አንጂ ለብቻ ለ ደረት ለ እግር የሚባል ነገር የለም።
Show all...
😁 32👍 10 8👏 7👌 2
👏 47🔥 14👍 12🤔 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.