cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል ኢሽቅ ካነት ጀመዓ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
257
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Watch "የድሮ የአፋን ኦሮሞ ድንቅ መንዙማ {ያኒ ኣኪራ ነመ ሂን ረፊሱ} በሼይኽ ሚፍታህ ተማም" on YouTube https://youtu.be/Prjcq7ElqEs
Show all...
اللهم صل علی محمد مكرمو عليك سلام
Show all...
3.12 KB
ገበያ መሐል በንዴት እያጉረመረመ አንድ ሰው ይዟዟራል። ከጉርምርምታው መሀልም የአለማቱን እዝነት ክብራቸውን በማጉደፍ ይሳደብም ነበር። ይህ ስድብ ድንገት ከጆሮው ውል ያለበት አንድ ወጣት ከገበያው መሀል ለግብይት ከተደረደሩ ቢላዎች አንዱን ያነሳና ተሳዳቢውን እስከ ወድያኛው ያስወግደዋል። ቀናት ተቆጠሩ። ገዳይ ፍርድ ቤት ቆመ፣ ችሎቱ በታዳሚዎች ተሞልቷል። ገዳይም የወንጀለኛ መቆምያ ቦታ ላይ እጁን ወደ ኋላ አጣምሮ የሚተላለፍበትን ብያኔ ለማዳመጥ ቁሟል። ዳኛው ከዙፋኑ ተሰይሞ ገዳይን እንዲህ ሲል ጠየቀው፦‹‹ሰውዬውን ለምን ገደልከው?›› ወጣቱ ስሜቱ እንደ አዲስ ተቀሰቀሰ፣ ከቆመበት ሁኖ ሲቃ እየተናነቀው እንዲህ አለ፦‹‹ክቡር ዳኛ! ሰውዬው ረሱልን ሰዐወ ሲሳደብ ሰማሁ፤ እኔ ደግሞ እወዳቸዋለሁ፣ እናፍቃቸዋለሁም...ይህን ስሰማ መቋቋም አቃተኝ። እማደርገው ሁላ ከቁጥጥሬ ውጭ ሆነ ና ገደልኩት›› ዳኛው አውጥቶ፣ አውርዶ እሚያደርገው እሚወስነው ግራ ቢገባው የውሳኔ ትዕዛዙን እንዲህ ሲል ችሎቱ ላይ አስደመጠ፦‹‹ተከሳሽ ለፈፀመው የግድያ ወንጀል ፍርድ ቤቱ የ15 አመት ፅኑ እስራት ወስኖበታል›› ወጣቱ ከችሎት ቆሞ ከእድሜው 15 አመታትን ለረሱል ሰዐወ እንደጀባ ሲሰማ ውስጡ በሀሴት ተሞላ። ለረሱል ሰዐወ 15 አመት ፊዳ ለመሆንም ራሱን አዘጋጀ። ዳኛው ንግግሩን ቀጠለ፦‹‹ፍርድ ቤቱ ከወሰነው ውሳኔ ላይ የቅጣት ማቅለያ ብሎ ግማሹን ያቀለለልህ ሲሆን እኔም የተቀረውን ግማሽ እዚህ በቆምክበት ያህል አካክሼ ቅጣትህን አቅልዬልሓለሁ፤ ፖሊስ እጁን ፍታው ›› ብሎ ከተቀመጠበት የፍርድ ዙፋን ወረዶ ወደ ወጣቱ መጣ። ‹‹ልጄ! ውዳችን ረሱልን ሰዐወ የሰደበን ሰው በየትኛው እጅህ ነው የገደልከው›› ብሎ በስስት ጠየቀው። ወጣቱም ቀኝ እጁን በምልክት አሳየው። ‹‹ልጄ እባክህ እጅህን ዘርጋልኝ!›› ሲል በትህትና ጠየቀው። ልጁ እጁን ዘረጋለት፤ በናፍቆት እንባ ያረገዙ የዳኛው አይኖች እንባ እያፈሰሱ የወጣቱን እጅ በስስት ሳመው።በችሎት አዳራሹ ረሱል ሰዐወ ታወሱ፣ ታዳሚው በሙሉ የናፍቆት ለቅሶውን ያለቅስ ጀመር። መዝገቡ ተዘጋ፣ ችሎቱም ተበተነ። በነጋታው የኩወይት ፍትህ ቢሮ ወደ ሀገሪቱ ፍትህ ሚኒስቴር ይህንን ዳኛ ‹‹የገዳይ እጅ ስሞ በነፃ አሰናብቷል›› ሲል ክስ መሰረተበት። የፍትህ ሚኒስቴሩም አቤቱታውን በአፅንኦት ከተመለከተ በኋላ፦‹‹ይህ ዳኛ በአስቸኳይ የ ነቢዩ ሰዐወ ቀብር መገኛ ወደሆነችው መዲና እንዲወሰድ ›› ሲል ትዕዛዝ አስተላለፈ። ወዳጅምም ወደ ወዳጁ ሀገር ተሸኘ። ----------------------------- Sefwan Ahmedin ይህን ዳኛ ታውቃለህ? ትልቁ አሊም፣ አሳማኝ ከያኒ፣ የባለ ብዙ ድርሰት ባለቤት፣ የብዙ የረሱልን ግጥሞች ደራሲ፣ የተሰዉፍ ነፀብራቅ የሆነው ዩሱፍ ኢብኑ ኢስማኢል ኢብኑ ዩሱፍ አነብሀኒ ነው። 1932 ላይ ሙቷል https://t.me/Sefwan_articles
Show all...

💚💚{ መልኩ ሸጋ } 2ቱ ወንድማማቾች አዲስ ነሺዳ ❤️❤️አሚር ሁሴን & ሰ T.me/kanatjemea
Show all...
_መልኩ_ሸጋ_2ቱ_ወንድማማቾች_አዲስ_ነሺዳ_ቪድዮ_ክሊፕ_Melku_Shega_Neshida_by_Amir_Hussen.mp33.97 MB
لا تنسوا وِردَ الصلاة على الحبيب بعد عصر الجمعة (اللهم صلِّ على محمد عبدِك و نبيِّك و رسولِك النّبيِّ الأمّيِّ) 80 مرة . ثم تختم بالسلام عليه @kanatjemea
Show all...
سنن #يوم_الجمعة ١. الغسل ٢. الطيب ٣. السواك ٤. لبس الجميل ٥. قراءة سورة الكهف ٦. التبكير لصلاة الجمعة ٧. الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم
Show all...
አላሁ መባሪክ ለና ፊ ረመዳኒ😘 መሀመድ አወል ሀምዛ 😍
Show all...
1.40 KB
አሰላሙ ዓለይክ || አዲስ የህብረት ነሽዳ || ዋሪዳ 1 @kanatjemea @kanatjemea
Show all...
audio.mp313.87 MB
አሰላሙ ዓለይክ || አዲስ የህብረት ነሽዳ || ዋሪዳ 1 @kanatjemea @kanatjemea
Show all...
አሰላሙ_ዓለይክ_አዲስ_የህብረት_ነሽዳ_ዋሪዳ_1_134.mp447.90 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.