cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ለትሽ የግጥም መድብል

📜✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉📜 ይህ ቻናል አጫጭር ግጥሞችና መጣጥፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። ቻናላችን በመቄቀል ቤተሰብ ይሁኑ። 📒✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉📒

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 072
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Ere Geba Geba Belu
Show all...
🌸🌷🌸ምክር ለፍቅር🌷🌸🌷 🌷🌸🌷🌸🌷🌸🌷🌸🌷🌸 ❤️በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ ❤️ለሚፈልግ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል ❤️የሚያምንህን ሰው አታታል ❤️ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ!! ❤️ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ!! 👇🌹👇 @letaym
Show all...
👆 22
ችኩል ነፍሶች """"""""""""""""" ችኩል ነፍሶች አሉ ጥቂት እውነት ይዘው ብዙ ያስባሉ ለውሸት ሰንኮፋቸው መሀላ ይምላሉ ያደናግራሉ የደናብራሉ! አይጣል ነው የእነሱ ነገራቸው ሁሉ አይጠብቅ አይላላ ገረጣህ ይሉሀል ምንም ሳያዩብህ ሳትጠቁር ሳትቀላ በል ታረቅ ይሉሀል ምንም ሳትጣላ የቸገረ ነገር የጠፋ ለመላ! 👇🌹👆 @letaym
Show all...
👆 11
የምንወደዉ ሰው ልባችን ዉስጥ መግባት ቢችል እና ችግራችንን፣ስቃያችንን፣እንባችን ቢያይልን ምነኛ ጥሩ ነበር 👇🌹👆 letaym
Show all...
👆 15
"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው???" Share 👇🌹👆 @letaym
Show all...
👆 8
🕺:- ብር ያበደረህኝ ሰውዬ ሲደውልልህ 🕴:- ውይ!! ከዱባይ አሁን መግባቴ ነው የት መጥቼ ልስጥህ 🕺:- እኔም አሜሪካ ሂጃለሁ እናም አሜሪካ መጠ ትሰጠኛለክ 🕴:- እርፍ ከገቢው ወጭው ባሰ የሚባለው እንዲህ አይነት ሲገጥም ነው አይደል? 👇🌹👆 @letaym 👍አዎ👎አይደለም
Show all...
👆 10
ይቺ ደግሞ #ቂጥ እንጂ #ቅጥ የላትም 👇🌹👆 @letaym
Show all...
👆 4
ፍቅረኛዬን አጣው ብለክ አትዘን ከፍቅር ሁሉ የእናት ፍቅር ይበልጣል #የሁላቹንም_እናት _እድሜ ያርዝም👍 አሜን ምትሉ👍 👇🌹👆 @letaym
Show all...
👆 55
ለራስህ ክብር ስጥ፡ራስህን ውደድ አንተ አምነህ፣ወደህ ያልተቀበልከውን ማንነትህ ማንም ሊወደው ስለማይችል።።። 👇🌹👆 @letaym
Show all...
👆 17
#ሀኪም፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?›› #ቤቢ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እኔ በየቀኑ እግር ኳስ ፑል እና ቴኒስ እጫወታለሁ›› #ሀኪም፡- ‹‹ በጣም ጥሩ! ታዲያ በቀን ለምን ያህል ጊዜ ትጫወታለህ?›› #ቤቢ ፡- ‹‹እህ እርሱማ የሞባይሌ ባትሪ እስኪያልቅ ድረስ 👇🌹👆 @letaym
Show all...
👆 15