cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@T.E.R.M pp

#ጥሩ ሕይወትን❤ ለመምራት የሚረዱ10 መርሆች✅ 🖤ሰውን አትጥላ፤ ልብህን ንፁህ አድርግ። 💚አትጨነቅ፤ በፈጣሪ ተመካ። 💖ቀለል ያለ ኑሮ ኑር። 😊ባለህ ነገር ተደሰት፤ 👏በተሰጠህ ነገር አመስጋኝ ሁን። 🤝ብዙ በሰጠህ ቁጥር ብዙ ታገኛለህ። 😁ፈገግታ አብዛ፤ ፈገግታ ቶሎ አያስረጅም ❤️በፍቅር ኑር፤ ለፈጣሪህ ብለህ ውደድ። 🙏መፀለይ አትርሳ ✅እውቀትህን ለሌሎች አካፍል @TERMpp

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
181
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💰ህጋዊ የሆነ ከ 7ኛ - 12ኛ ክፍል እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተከፈተ ና የትምህርት መፅሀፎችን, ቪዲዮዎችን እንዲሁም ፈተናዎችን የያዘ እና ገንዘብ ቤትዋ ቁጭ ብለው የሚያገኙበት ቦት👇👇👇👇👇 https://t.me/Students_store_bot?start=r0404807487
Show all...
አዝማሪ ቤት አምሽተክ ወደ ቤት እየገባክ #ፌደራል አስቁሞክ መታወቂያ አሳይ ሲልክ #ድገመው 😂😂🤣
Show all...
👵ማዘርምጣድ ልትገዛ ሄዳ #2500 ብር ሲሏት😢 . . 😳#ምንድነው አንዱን ጋግረክ ሌላውን #Copy ነው እንዴ ምታረገው🤔። 😃😅😂🤣 #ለማዘርህ እስኪ👏 👇#share & #Join fan😂👇 @myfunnyLove @myfunnyLove
Show all...
አዝኛለሁ መምህሬ😭😭😭 እርሶ ማለት ለኛ ሣይቀበሉ የማያልቅ ዕውቀትን ያስጨበጡን ተቆጥተው÷መክረው ነጋችንን ያሠመሩ ጀግና መምህራችን ነበሩ😔 የልፋትዎን ዋጋ ከፍለን የማንጨርሠው ቢሆንም ግን ስላደረጉልን ነገር ሣናመሠግኖ ስለተለዩን አዝነናል😭😭😭😭 እርሶ ለኛ ከአባትም በላይ ኖት አውቀንም ሳናውቅ ላስቀየምኖ ነገር በሠማይም ሆነው ይቅር ይበሉን🙏😔😔😔😔 ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንወዶታለን😭😭😭😭😭
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.