en
Feedback
🤖乇ㄒ Telegram Bot

🤖乇ㄒ Telegram Bot

Open in Telegram

💢Best Telegram Bots that everyone should know. 💢List of useful worldwide telegram Bots. 💢 ስለ ቴሌግራም ቦት ምን ያህል ያውቃሉ !! 🌍ስለ ቦት አዳዲስ መረጃዎች እና የተመረጡ ቦቶች የሚያገኙበት ቻናል፡፡ ✅ጥያቄ ካለዎት 👉 @EtBotsGroup 📧 ለአስተያየት ☞ @EtComBot @Et_bots 🧑‍💻 @EtBotsGroup

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 🤖乇ㄒ Telegram Bot

Channel 🤖乇ㄒ Telegram Bot (@et_bots) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 140 subscribers, ranking 15 650 in the Education category and 2 281 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 140 subscribers.

According to the latest data from 30 April, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 40 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
💢Best Telegram Bots that everyone should know. 💢List of useful worldwide telegram Bots. 💢 ስለ ቴሌግራም ቦት ምን ያህል ያውቃሉ !! 🌍ስለ ቦት አዳዲስ መረጃዎች እና የተመረጡ ቦቶች የሚያገኙበት ቻናል፡፡ ✅ጥያቄ ካለዎት 👉 @EtBotsGroup 📧 ለአስተያየት ☞ @EtComBot @Et_bots 🧑‍💻 @EtBotsGr...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 01 May, 2025), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

13 140
Subscribers
No data24 hours
+167 days
+4030 days
Posts Archive
#በቀጣይ ✅Bot🤖 አሰራር አስተያየት መቀበያ ቦት🤖 አሰራር ✅ ✅ግሩፕ መቆጣጠሪያ ቦት🤖 አሰራር እና ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን እንለቃለን።👏 ⚠️"Join" ላደረጉ ብቻ ነው የሚደርሰው🙏🙏🙏 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots

✅በማንኛውም ጊዜ #botachun ማስተካከል ከፈለጋችሁ እነዚህን👆 commands መጠቀም ትችላላችሁ። 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots
✅በማንኛውም ጊዜ #botachun ማስተካከል ከፈለጋችሁ እነዚህን👆 commands መጠቀም ትችላላችሁ። 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots

🤖የራስዎን ቦት ለመስራት ከፈለጉ በጣም ቀላል ነው። step1⃣:በመጀመሪያ @botfather ላይ በመሄድ /newbot የሚል #Command እንመርጣለን። step2⃣:በመቀጠል የቦታአችንን ስም እንመርጣለን። step3⃣:ለቦታችን የሚሆን username እናስገባለን። ⚠️እዚ ላይ መጠንቀቅ ያለብን የምንሰጠው username መጨረሻው bot በሚል ፅሁፍ ማለቅ አለበት። step4⃣: አሁን botfather congratulations ከሚለው message በታች የቦታችን የሚሆን #token ይሰጠናል። ☟☟ 554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY 👆👆 የዚህ አይነት ጽሁፍ ⚠️እዚ ላይ መጠንቀቅ ያለብን የሚሰጠንን ኮድ ለማንም መላክ የለብንም እስከ step3⃣ ባሉት የራሳችንን ቦት በbotfather create አድርገን ጨርሰናል ቀጣይ ይሄን ቦት አስተያየት መቀበያ ወይም ሌላ ነገር ለማድረግ ከሌላ bot ጋር ማገናኘት ይኖርብናል። 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots

#ቀጣይ 💢 የራስዎን ቦት ለመስራት ከፈለጉ በጣም ቀላል ነው። 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots
#ቀጣይ 💢 የራስዎን ቦት ለመስራት ከፈለጉ በጣም ቀላል ነው። 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots

👆👆👆👆👆 Photo Editor #pixel_lab

com.imaginstudio.imagetools.pixellab.apk28.79 MB

✅በማንኛውም ጊዜ #stickerochun ማስተካከል ከፈለጋችሁ እነዚህን👆 commands መጠቀም ትችላላችሁ። 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots
✅በማንኛውም ጊዜ #stickerochun ማስተካከል ከፈለጋችሁ እነዚህን👆 commands መጠቀም ትችላላችሁ። 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots

5⃣. አሁን ስራችሁን ጨርሳችኋል 👏 ቦቱ የሚሰጣችሁን #ሊንክ ለፈለጋችሁት ሰው በመላክ ወይም የሰራችሁትን #stickers ብትልኩለት ማንኛውም ሰው የናንተን stickers መጠቀም ይችላል። @Et_bots

4⃣. ወደ ቦቱ ይመለሱና #resize ያደረጋችሁትን ፎቶ file ውስጥ ይግቡና ይምረጡለት። ⚠️ከ #Gallery ውስጥ አይፈቅድላችሁም። ❌ @Et_bots
4⃣. ወደ ቦቱ ይመለሱና #resize ያደረጋችሁትን ፎቶ file ውስጥ ይግቡና ይምረጡለት። ⚠️ከ #Gallery ውስጥ አይፈቅድላችሁም። ❌ @Et_bots

3⃣. ለ sticker 🤪 የሚፈለገው size 512x512 square (one of the sides must be 512px and the other 512px or less) ስለሆነ ያለንን ፎቶ ወደእዛ size ለመቀየር @stickerator_bot ወይም #pixel_lab ወይም ሌላ app የአንድሮይድ ፎቶ ኤዲተር ዳውንሎድ 📥 አድርገው ይጠቀሙ። 🔆 ወይንም በቀላሉ #PC ካለዎት ms-paint ላይ ይግቡና ፎቶውን ከመረጡለት በኋላ ከላይ #resize የምትለዋን በመጫን save as .PNG ይበሉትና save ✔️ ያድርጉት። @Et_bots

2⃣. ለምትሰሩት #sticker_pack ስም ስጡት። @Et_bots
2⃣. ለምትሰሩት #sticker_pack ስም ስጡት። @Et_bots

1⃣. @Stickers bot ላይ ይግቡና new pack የሚለውን ይጫኑ። @Et_bots
1⃣. @Stickers bot ላይ ይግቡና new pack የሚለውን ይጫኑ። @Et_bots

💢ከ ቡቶች ውስጥ @stickers በመጠቀም እንዴት የራሳችሁን #Stickers መስራት እንደምትችሉ እናያለን። ዛሬ እናያለን 💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ... @Et_bots

💢ማንኛውም ቦት የራሱ የሆነ ሊንክ ያለው ሲሆን ፓተርኑ ይህን👇 ይመስላል። https://t.me/namebot ⚠️የማንኛውም #bot ሊንክ ምንጊዜም መጨረሻው ላይ Bot የሚል ይኖረዋል። @Et_bots

#Telegram_bot 💢Telegram #bot ማለት እንደማንኛውም የቴሌግራም አካውንት ሆኖ በሶፍትዌር የሚታዘዝ ብዙ ነገር የሚሰራ ነው። @Et_bots