🤖乇ㄒ Telegram Bot
💢Best Telegram Bots that everyone should know. 💢List of useful worldwide telegram Bots. 💢 ስለ ቴሌግራም ቦት ምን ያህል ያውቃሉ !! 🌍ስለ ቦት አዳዲስ መረጃዎች እና የተመረጡ ቦቶች የሚያገኙበት ቻናል፡፡ ✅ጥያቄ ካለዎት 👉 @EtBotsGroup 📧 ለአስተያየት ☞ @EtComBot @Et_bots 🧑💻 @EtBotsGroup
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 🤖乇ㄒ Telegram Bot
Channel 🤖乇ㄒ Telegram Bot (@et_bots) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 140 subscribers, ranking 15 650 in the Education category and 2 281 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 140 subscribers.
According to the latest data from 30 April, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 40 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“💢Best Telegram Bots that everyone should know.
💢List of useful worldwide telegram Bots.
💢 ስለ ቴሌግራም ቦት ምን ያህል ያውቃሉ !!
🌍ስለ ቦት አዳዲስ መረጃዎች እና የተመረጡ ቦቶች የሚያገኙበት ቻናል፡፡
✅ጥያቄ ካለዎት 👉 @EtBotsGroup
📧 ለአስተያየት ☞ @EtComBot
@Et_bots 🧑💻 @EtBotsGr...”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 01 May, 2025), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.
ሰላም 👋
ዛሬ እንዴት ገራሚ bot ያለምንም የፕሮግራሚንግ እውቀት መስራት እንደምትችሉ እና ስለ AWS Mining በጥቂቱ ይዤላችሁ ቀርቢያለው፡፡
• @MenuBuilderBot : This Bot helps you to create your own bots with menu.
✅ Menu Builder:
- Menu and submenu ለመፍጠር
- Adding admins: አስተዳዳሪ ለመጨመር
- Bot Statistics: ምን ያህል ሰው የኛን bot እየተጠቀመ እንዳለ ለማወቅ
- Macros: የግለሰቦችን መረጃ ለማግኘት ለምሳሌ አንድ ሰው START ሲል ስሙ "ከበደ" ከሆነ ቦቱ በራሱ "ሰላም 👋 ከበደ" ማለት እንዲችል
- Q&A chat: ጥያቄ እና መልስ ለማዘጋጀት
- Inline keyboard ለመፍጠር
- Commands: ለእያንዳንዱ Menu command (/text) ለመፍጠር
- Hidden Buttons: ለተጠቃሚ የማይታዩ ድብቅ በተኖችን ለመፍጠር
- Ban system: የማንፈልገውን ግለሰብ የኛን bot እንዳይጠቀም ለማገድ
- Referral System, Referral Link & Balance: ቦቱ ለእያንዳንዱ ግለሰብ የግል ሊንክ መስጠት እና በዛ ሊንክ ምን ያህል ሰው እንደገባ መቁጠር በተጨማሪም አንድ ሰው በገባ ቁጥር ለጋበዘው ሰው ምን ያህል የቁጥር መጠን እንደሚሰጠው እና ሌሎችንም አገልግሎቶች መስጠት ይቻላል፡፡
• በ Menu Builder የተሰሩ ቦቶችን እንዴት ማወቅ ይቻላል?
➊ /stat ብለው ሲልኩ "❌ Allowed only for bot Admin." የሚል መልእክት ያገኛሉ፡፡
➋ አንድ ፅሁፍ ፅፋችሁ ስትልኩ "❌ Unknown Command!..." እያለ የሚጀምር ፅሁፍ ያመጣላችኋል፡፡
➌ ወደ Submenu ከገባችሁ 🔙 Back እና 🔝 Main Menu የሚሉ ሁለት በተኖች ከስር ይታያሉ፡፡
➍ /start ብላችሁ ስትልኩ ከመጀመሪያው መልእክት ቀጥሎ "Main Menu" የሚል ፅሁፍ ይመጣል፡፡
Note: አንድ bot ከላይ ያሉትን ነገሮች ስላላሟላ ብቻ ከ Menu Builder አልተሰራም ማለት አይቻልም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ፅሁፎች እንዳይታዩ የተለያዩ መንገዶችን መጠቀም ስለሚቻል ነው፡፡
ሰዎች ከላይ ባሉት መንገዶች ተጠቅመው የሰራቹት bot በ Menu Builder መሆኑን እንዳያውቁባቹ ማድረግ ይቻላል!! እንዴት እንደሆነ ለወደፊት እነግራችኋለሁ፡፡
🚫 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ስለ የትኛውም ቦት አሰራር ያልገባችሁ ነገር ካለ ጥያቄያችሁን 👉 በዚህ 👈 ያድርሱን።
💢ስለ #Bot የቻልነውን ያህል እንነግራችኋለን ከኛ ጋር ሁኑ...
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@Et_bots
@Et_bots