cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

RESIVER SOFTWARE & LODER

▶ የሁሉንም የሪሲቨር ሶፍትዌር እና ሎደር በዚህ ቻናል ያገኛሉ ▶ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሉ ካልሆነ ሪሲቨሮትን ስለሚያበላሽ በጥንቃቄ ይጫኑት ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው link ያናግሩን ------------⇣zeki-dish⇣--------------- Join @ZEKIDISH contact as @ZEKUMUN

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 072
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

KingStar-KS_99HD-PRIME V112_(TikTok)01072022.bin5.00 MB
LS-9090HD_diamond_V143_01072022.bin5.23 MB
GS-9000_GHOST_V119_01072022.bin5.23 MB
Ls1000++Platinum_1_7_2022_VE12880.bin8.00 MB
RS-1010HD_and_RS-5050HD_V2.35_30062022.bin3.13 MB
KingStar KS-7060-8070-9080HD_V2.11_29042022.bin3.13 MB
Kingstar KS-99HD_PRIME_V111_27062022.bin4.98 MB
NewFuncamPlus_All_Goldstar_Lifestar_Superstar_V2.62_28062022.bin3.13 MB
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👉 28_6_2022 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok App (በረሲቨራችሁ Tiktok ከፍታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል) 🔥 Add ChMax (የቻናሎች ሎጎ እንዲያሳዩ ተደርጓል 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።
Show all...
ይህንን Software የዛሬ 1 ዓመት ለእናነተ ያደረሰን ቢሆንም ነገር ግን አሁንም ብዙ ሰዎች እየጠየቃችሁኝ ስለሆነ በድጋሚ ለእናነተ Post አርገነዋል። የቫርዚሽ የተሞላው Bisskey የድሮው ስለሆነ አዲሱን ለመሙላት Menu በመንካት Bisskey List or Patch menu ውስጥ በመንካት የድሮውን Edit በማረግ አዲሱን እዛው ላይ ሞልተው መጠቀም ይችላሉ! 🟥 - ይህ Software ነጭ በቢጫ Menu OSD ላላቸው ለMEWE ፣ LAVIE ፣ OSCAR እና Leader ሪሲቨሮች ይሆናል። 😎 @ZEKIDISH | Please Share
Show all...