cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Premier league Et™️🇪🇹

🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ኢቲ ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ ➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Show more
Advertising posts
130 711Subscribers
+14424 hours
+1 7107 days
+6 03430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በሚቀጥለው የውድድር አመት ምናልባት ከፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ክለቦች 3ቱ በመላጣ አሰልጣኝ ይመራሉ። ፔፕ ጋርዲዮላ አርኔ ስሎት ኤሪክ ቴን ሃግ(አጠራጣሪ) 😂 @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
😁 33👍 8 1
BREAKING NEWS HERE WE GO [FABRIZIO ROMANO] @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
👍 23😁 8 1
ባርሴሎና የዙቢሜንዲና የኪሚች ዝውውሮች ካልተሳኩ የአስቶን ቪላውን አማካይ ዳግላስ ሉዊዝን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
😁 10👍 8
ይህንን ያውቃሉ? The Aaron Ramsey CURSE የቀድሞ የአርሰናል ኮኮብ አሮን ራምሴ ጎል ባስቆጠረ ቁጥር ታላላቅ, ታዋቃ እና Celebrity ዎች ይሞታሉ። በጃንዋሪ 1/2011 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በጃንዋሪ 2/2011 ኦሳማ ቢን ላዲን ሞተ። በኦክቶበር 2/2011 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በኦክቶበር 5/2012 ስቲቭ ጆብስ ሞተ። በኦክቶበር 19/2011 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በኦክቶበር 20/2011 ሙማር ጋዳፊ ሞተ። በፌብሩዋሪ 11/2012 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በዛው እለት ዊትኒይ ሀውስተን ሞተች። በማርች 21/2013 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በማርች 22/2013 ሬይ ዊሊያም እና ቦሪስ ብሪቮስካይ ሞቱ። በኖቬንበር 30/2013 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በዛው እለት ፖል ዎከርስ ሞተ። በኦግስት 10/2014 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በኦግስት 11/2014 ሮቢን ዊሊያምስ ሞተ። በጃንዋሪ 9/2016 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በጃንዋሪ 10/2016 ዴቪድ ቦዊ ሞተ። በጃንዋሪ 10/2016 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በጃንዋሪ 11/2016 አለን ሪክማን ሞተ። በሴፕቴምበር 6/2022 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በሴፕቴምበር 8/2022 ንግስት ኤልዛቤዝ ሞተች። በኦክቶበር 16/2023 ራምሴ አስቆጠረ! ➾ በኦክቶበር 21/2023 ቦቢ ቻርልተን ሞተ። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
👍 2😁 2😢 1

😁 1
ስለ ማቲያስ ኑኔዝ ምን ታስባላችሁ? @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
👍 26🤔 8🕊 4
የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ ኮከብ ዳቪድ ሲልቫ ከማድሪድና ሶሲዳድ ጨዋታ በፊት የክብር አቀባበል ተደርጎለታል። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
👍 33🔥 4 2
በዘንድሮው የውድድር አመት ብዙ ክሊንሺት ያስመዘገቡ ግብ ጠባቂዎች @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
🔥 29👍 5 3
ቲምበር X ራይስ በዛሬው ልምምድ @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
🔥 44👍 4 2
ሰር ጂም ራትክሊፍ በውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ ኤሪክ ቴን ሃግን ለማባረር እንደወሰኑ ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው ። ምን ታስባላችሁ ? የዩናይትድ ችግር ቴንሃግን በማባረር ይፈታል? @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
👍 27😁 10👎 4😢 3