Channels intersection
Channel location and language
የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦ وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡((ሡራ አል-አዕራፍ 204)) ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የላህን ራሕመት እንላበሳለን፣ አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን። 
Show more
14 880-21
~2 904
~8
19.51%
Telegram general rating
Globally
134 378place
of 4 078 614
194place
of 901
In category
80place
of 1 371

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

862
7
تلاوة تبكي القلوب سورة القلم كاملة🍃 https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

2 462
16
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

3 177
15
የሃይማኖት ንጽጽር ኮርስ 2ኛ ዙር የሙቃረናህ ደርሥ! "ሙቃረናህ" مُقَارَنَة የሚለው ቃል "ቃረነ" قَارَنَ ማለትም "አነጻጸረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ንጽጽር" ማለት ነው፥ ሙቃረናህ የሃይማኖት ንጽጽር"Comparative Religion" ሲሆን በእሥልምና እና በክርስትና መካከል ያለው የሥነ-መለኮት አንድነት እና ልዩነት እየተነጻጸረ የሚቀርብበት ጥናት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 6 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሁለት ተርም አለው። ፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ-አሳብ በፈጣሪ እሳቦት ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ የሚከተሉት ናቸው፦ ምዕራፍ አንድ ሥላሴ"trinity" ምዕራፍ ሁለት ነገረ-ክርስቶስ"Christology" ምዕራፍ ሦስት ነገረ-ማርያም"Mariology" ምዕራፍ አራት ነገረ-መላእክት"angelology" ምዕራፍ አምስት ነገረ-ምስል"Iconlogy" ምዕራፍ ስድስት ኦሪት"Torah" ፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በቅዱሳን መጽሐፍት ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ የሚከተሉት ናቸው፦ ምዕራፍ አንድ አህሉል ኪታብ"People of the Book" ምዕራፍ ሁለት መጽሐፍት"scriptures" ምዕራፍ ሦስት የመጽሐፍ አጠባበቅ"preservation" ምዕራፍ አራት የመጽሐፍት ልኬት"Standardization" ምዕራፍ አምስት የባይብል ግጭት"Contradiction" ምዕራፍ ስድስት ኦሪት"The Torah" ምዕራፍ ሰባት ወንጌል"Gospel" ደርሡ በሳምንት አንዴ የሚለቀቅ ሲሆን በሁለት ሳምንት አንዴ የሁለቱ ሳምንት ጥያቄ ፈተና ይኖራል። ፈተናው ከ 10 የሚወሰድ ሲሆን ከ 6-10 ማምጣት ይጠበቅባችኃል። ከ 6 በታች ሦስት ጊዜ ካመጣችሁ በሰርተፍኬት አናስመርቅም። የሙቃረናህ ደርሥ ቦርድ አባላት አሥር ሲሆኑ ዋና ዋናዎቹ አራት ናቸው፥ እነርሱ፦ 1. ወንድም ወሒድ የደርሡ አስተማሪ፣ 2. እኅት ሐደል የደርሡ አቅራቢ፣ 3. እኅት ሐናን የደርሡ ፈተና አርቃቂ 4. ወንድም መህዲይ የደርሡ ፈታኝ እና ውጤት ክፍል ናቸው። ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት የቦርዱ አካላት በውስጥ ያናግሩ! እኅት ሐድልን፦ https://t.me/Ohanw9 እኅት ሐናንን፦ https://t.me/han2013 እኅት ረምላን፦https://t.me/REMLANEG ወንድም መህዲን፦ https://t.me/Ibnu_Se ወንድም ነስሩሏህን፦ https://t.me/ya_Rerajee እኅት ሰላምን፦ http://t.me/Selam9S አኅት ዘሃራን፦ https://t.me/Zhara_mustefa እኅት ሐቢባን፦ https://t.me/Mahbubo እኅት አበባ፦http://t.me/temariwa_lji ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ! ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!
Show more ...
2 800
16
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : قال رسول الله ﷺ: من تطهرَ في بيتِه ثم مشى إلى بيتٍ من بيو تِ اللهِ ، ليقضي فريضةً من فرائضِ اللهِ ، كانت خطوَتاهُ إحداهما تحطُّ خطيئةً ، والأخرى ترفعُ درجةً ' . . . .رحم الله الشيخ سعيد الشافعي https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

2 779
16
ሱረቱል الانسان በወንድም መህዲ🎤☕️🥀🌹

file

1 539
14
https://youtu.be/wtcNLmHPllM
ቲክቶክ እና ሙፍቲዎቻችን
اتَّبِعُوا مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُمْ وَلَا تَتَّبِعُوا مِن دُونِهِ أَوْلِيَاءَ ۗ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَ (اعراف3)
4 667
10
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

4 644
24
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

IMG_8503.MP4

4 787
15
❣️ልብ አርጥብ ውብ ቲላዋ❣️ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

4 452
38
{وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَٰذَا الْبَلَدَ آمِنًا } 🎧❤️ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 932
17
‏ما كَلَّفَ اللهُ نَفسًا فَوقَ طَاقَتِهَا ‏ولا تَجُودُ يَدٌ إلاّ بِما تَجِدُ🤍🤍 https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 858
24
قلبُك محرابُ روحِك؛ فطَهِّره(❤️‍🔥) رحم_الله_الشيخ_سعيد_الشافعي https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 905
18
https://youtu.be/LSLO4nxQ7pY
ነሻጣ እና ኢሥቲቃማህ
إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ (فصلت30)
6 553
11
ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡ የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡ ((ሱረቱል_ ተሕሪም)) 🍃ቃሪዕ~ ሳዓድ አል-ጋምዲ🍃 https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

4 542
38
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

IMG_8455.MP4

3 821
12
❤️ @Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 611
19
وَإِذْ قَالَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ إِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَمُبَشِّرًا بِرَسُولٍ يَأْتِي مِن بَعْدِي اسْمُهُ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَاءَهُم بِالْبَيِّنَاتِ قَالُوا هَـٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡ ((ሱረቱል አል - ሶፍ - 6)) https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
Show more ...

772166707.mp3

4 280
26
💓 https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 970
19
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

IMG_8425.MP4

4 260
14
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

Al-Mutaffifin - ÇáãØÝÝíä.mp3

4 056
15
https://youtu.be/aDsGStXS3rU
ክርስቲያን ወንድሞቻችን..
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا بِطَانَةً مِّن دُونِكُمْ لَا يَأْلُونَكُمْ خَبَالًا وَدُّوا مَا عَنِتُّمْ قَدْ بَدَتِ الْبَغْضَاءُ مِنْ أَفْوَاهِهِمْ وَمَا تُخْفِي صُدُورُهُمْ أَكْبَرُ ۚ قَدْ بَيَّنَّا لَكُمُ الْآيَاتِ ۖ إِن كُنتُمْ تَعْقِلُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከእናንተ ሌላ ምስጢረኛን አትያዙ፡፡ ማበላሸትን አይገቱላችሁም፡፡ ጉዳታችሁን ይወዳሉ፡፡ ጥላቻይቱ ከአፎቻቸው በእርግጥ ተገለጸች፡፡ ልቦቻቸውም የሚደብቁት ይበልጥ ትልቅ ነው፡፡ ልብ የምታደርጉ እንደኾናችሁ ለእናንተ ማብራሪያዎችን በእርግጥ ገለጽን፡፡ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 118)
4 915
4
ሡራ አን-ናዚዓት መህዲ Full Surah @Mahdi_Quran_Recitation

file

4 198
18
@Mahdi_Quran_Recitation

Al-Ghashiyah - ÇáÛÇÔíÉ.mp3

678
5
https://youtu.be/TZ73vIn9MqE
ፊትናህ ክፍል-3 |የመጨረሻ|
وَأَنَّ هَٰذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا فَاتَّبِعُوهُ ۖ وَلَا تَتَّبِعُوا السُّبُلَ فَتَفَرَّقَ بِكُمْ عَن سَبِيلِهِ ۚ ذَٰلِكُمْ وَصَّاكُم بِهِ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ (153الأنعام)
2 853
4
ከኬሚሴ ወጥተዋል ተብሎ ድሮኑ ጨፋን አልፎ ኬሚሴ ከገባ ሌላ ጉዳይ አለው! ያለቀው አልቆ ጉዳዩን ወሎ ላይ መጨረስ የፈለገ ይመስላል ቢሆንም ግን ጨፋ ከተማ ውስጥ እንዴት ድሮን ይጠቀማል? ጨፋን መርጊያ አላደረጉም መሻገሪያ እንጂ! መንገድ እያቆራረጡ መሆኑን ካወቀ ከተማ ውስጥ ከንፁሃን ጋር አብሮ ለምን ያሸብራል? ዱዓ ያስፈልጋል ዟሊሞችን አላህ ይያዝልን! ከጨፋ ብኃላ ያላችሁ ሃገራት ቤት እርጉ! ፊትናው ሃገራትን እያዳረሰ ነው ምን ማድረግ እንዳለብን በቀጣይ ድምፅ እንመለከታለን!
2 951
9
https://youtu.be/kdzZQXwOTsA
ፊትናህ ክፍል-2
ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمُ اسْتَحَبُّوا الْحَيَاةَ الدُّنْيَا عَلَى الْآخِرَةِ (النحل١٠٧)
2 793
1
https://youtu.be/xoY2D9ILzuw
ፊትናህ ክፍል-1
يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ (الحجرات13)
3 347
5
ሱረቱል ነሕል https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

2 398
5
ከሱረቱ ነሕል መህዲ @Mahdi_Quran_Recitation

file

3 483
13
ሱረቱል ቡሩጅ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

2 409
7
"ከሡረቱል ያሢን" 🎧መህዲ🎧

file

4 203
22
https://youtu.be/BZM-7OoCC08
ዚክሩላህ..
وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ (45التوبة)
5 695
15
ሡረቱ ነበእ Full መህዲ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

6 033
29
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

923032165.mp3

4 419
5
(H) حنان, [Oct 19, 2021 at 6:03 AM] https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
||ቁርኣን ብቻ||
የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦ وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡((ሡራ አል-አዕራፍ 204)) ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የላህን ራሕመት እንላበሳለን፣ አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን።
1
0
https://youtu.be/0b14Nek5i10
መውሊድ ክፍል-3
فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلَّا الضَّلَالُ ۖ فَأَنَّىٰ تُصْرَفُونَ (يونس32)
6 617
11
ከሱረቱል ራዕድ መህዲ

file

5 622
17
ከሱረቱል ሁድ መህዲ

file

5 151
19
https://youtu.be/kRXaucFAdms
መውሊድ ክፍል-2
أَمْ لَهُمْ شُرَكَاءُ شَرَعُوا لَهُم مِّنَ الدِّينِ مَا لَمْ يَأْذَن بِهِ اللَّهُ ((الشورى))
4 725
8
https://youtu.be/5Jot8CoBnVY
መውሊድ ክፍል-1
تِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ فَلَا تَعْتَدُوهَا ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ (البقرة229)
4 758
9
🍃🌻 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
4 268
21
https://youtu.be/9_Rzu4Mb-wg
አላህን ማውሳት
وَلَذِكْرُ اللَّهِ أَكْبَرُ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ مَا تَصْنَعُونَ (العنكبوت45)
5 989
5
1 የቁርኣን ቮይስ ስንልክ 1 ሰው ሌፍት ይላል ዛዛታ ነሺዳ መንዙማ ጨዋታ ፖለቲካ የዘር ፉከራ ቢሆን ኖሮ አንድ ድምፅ በተላከ ቁጥር እያንዳዱ ሰው አንድ አንድ ሰው ይጋብዝ ነበር! يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَتْكُم مَّوْعِظَةٌ مِّن رَّبِّكُمْ وَشِفَاءٌ لِّمَا فِي الصُّدُورِ وَهُدًى وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ግሳጼ በደረቶች ውስጥም ላለው (የመጠራጠር በሽታ) መድኃኒት ለምእምናንም ብርሃንና እዝነት በእርግጥ መጣችላችሁ፡፡ (ሱረቱ ዩኑስ - 57) መህዲ✍🏽 https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
4 207
9
ሡረቱል ሙናፊቁን https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

3 854
26
ሡረቱ ጦላቅ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

3 555
15

file

5 037
21

file

4 805
33
https://youtu.be/aec2ucVdjmE
ሰዎች ወንጀል መስራታቸው..
وَإِنِّي لَغَفَّارٌ لِّمَن تَابَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صَالِحًا ثُمَّ اهْتَدَىٰ (طه82)
4 695
8
ሙቃረናን ተማር!! ንፅፅርን ከኡስታዝ ወሒድ በትኩረት ከተማርክ ለማንም አንገትህን አታቀረቅርም የማንም የመንደር ላይ ጴንጤም አንተን ቀና ብሎ አያይክም! በሙሉ ኮንፊደንስ ለሁሉም ብቁ ትሆናለህ:: ለዚህ ማረጋገጫ ከፈለክ እምልልሃለው!! መህዲ✍🏽 ለመመዝገብ፦ እኅት ሐድልን፦ https://t.me/Ohanw9 እኅት ሐናንን፦ https://t.me/Hannnnaan እኅት ረምላን፦https://t.me/REMLANEG አኅት ዘሃራን፦ https://t.me/zharamustefa እኅት ሐቢባን፦ https://t.me/Mahbubo ወንድም መህዲን፦ https://t.me/Qelb_Seleem ወንድም ነስሩሏህን፦ https://t.me/ya_Rerajee በውስጥ ያናግሩ!
4 863
18
https://youtu.be/eILGdK5DIsU
ከወንጀል ወደ ኩፍር
۞ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ وَمَن يَتَّبِعْ خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ فَإِنَّهُ يَأْمُرُ بِالْفَحْشَاءِ وَالْمُنكَرِ ۚ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሰይጣንን እርምጃዎች አትከተሉ፡፡ የሰይጣንንም እርምጃዎች የሚከተል ሰው (ኀጢአትን ተሸከመ)፡፡ (ሱረት አል-ኑር፣ - 21)
8 757
8
https://youtu.be/6oLN2QwZBQo
ሙንሺዶች እና ኢሥላም
ለአዝማሪዎች አበረታቺዎች አድማጭ ሰዎች ናቸው! በተለይ ከሴቶች!
5 536
7
۞ ۖ قَدْ شَغَفَهَا حُبًّا ۖ በእውነቱ ፍቅሩ ልቧን መቷታል፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 30) ||መህዲ|| https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 959
57
https://youtu.be/PxZCx94qNsE
ተውሒድ!
አላህ ለምን ፈጠረን?
5 091
5
https://youtu.be/Sf-h0foP3ao
ኢኽላስ
ሥራህን አጥራ
5 460
4
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

4 726
26
የዩሡፍ ወንድሞች ዩሡፍ-9 اقْتُلُوا يُوسُفَ أَوِ اطْرَحُوهُ أَرْضًا يَخْلُ لَكُمْ وَجْهُ أَبِيكُمْ وَتَكُونُوا مِن بَعْدِهِ قَوْمًا صَالِحِينَ «ዩሱፍን ግደሉ፡፡ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፡፡ ያባታችሁ ፊት ለእናንተ የግል ይኾናልና፡፡ ከእርሱም በኋላ "መልካም" ሕዝቦች ትሆናላችሁና» (ተባባሉ)፡፡ የዩሡፍ ወንድሞች ""ወንጀሉን ከፈፀምነው ብኃላ መልካም ሕዝቦች እንሆናለን"" በማለት ወንጀሉን ከመስራታቸው በፊት ተውባህ "ንስሃን" በውስጣቸው ደበቁ! ወንጀልን ልሥራውና ተውባህ አደርጋለሁ አላህ ይምረኛል ብለህ ማሰብህ የትኛውንም ወንጀል እንድትሰራ ያደፋፍርሃል! ፍፃሜውም የእድሜ ልክ ቁጭትና ፀፀት ይሆንብሃል፡፡ ወንጀልን የመደፋፈር ነፃነት ከተሰማሽ ተውባህ እንዳይጋረድብሽም ይፈራልሻል:: አላህ ሆይ! ያሳለፍነውን አብስልን! አላህ ሆይ! ተውባን አስቀድሞ ወንጀልን ከመደፋፈርም አንተ ጠብቀን! አቡ ሹዐይብ✍🏽 https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
Show more ...
5 249
14
ዩሡፍ-5 قَالَ يَا بُنَيَّ لَا تَقْصُصْ رُؤْيَاكَ عَلَىٰ إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا لَكَ كَيْدًا ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ لِلْإِنسَانِ عَدُوٌّ مُّبِينٌ (አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡» عَنْ مُعاذْ بن جَبَل رضي الله عنْهُ قَالَ قالَ رسولُ الله صَلَّى الله عليه وسَلَّمْ، "اسْتَعِينُوا عَلَى قَضَاءِ الْحَوَائِجِ بِكِتْمَانِهَا، فَإِنَّ كُلَّ ذِي نِعْمَةٍ مَحْسُود" والحديث صححه الألباني ከሙዓዝ ኢብን ጀበል በተላለፈው: የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል:- «ጉዳያችሁን ሚስጥራዊ አድርጋችሁ በመፈፀም ላይ ታገዙ፡፡ ለባለ-ፀጋ ሁሉ ምቀኛ አለና፡፡» አቡ ሹዐይብ✍🏽 https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
Show more ...
4 418
18
ሡረቱል ሐሽር Full Shrah https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

5 340
22
من سورة الكهف ከሡረቱል ከህፍ 1-26 ||መህዲ|| https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 958
18
ከሡረቱል ኢብራሂም https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 345
15
سورة الروم - Surah Ar-Rum

ما_اروع_هذه_التلاوة_تلاوة_جميلة_وهادئة_سورة_الروم_القار_nAndh1roGwc.ogg

4 844
27
ከሡረቱል ሐጅ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

5 038
13
ከሡረቱል ሐጅ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 470
9
ሡራ ሉቅማን Full https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 685
21
ከህፍ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 718
17
ክህፍ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 574
16
ከህፍ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 255
18
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

4 051
11
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

3 856
13

file

5 351
20
ሡራ አል-ሐቃህ Full Surah https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

5 718
23
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

IMG_8028.MP4

5 654
28
قُمِ اللَّيْلَ إِلَّا قَلِيلًا ሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡ ((አል-ሙዘሚል)) https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

4 132
23
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَنزَلَ عَلَىٰ عَبْدِهِ الْكِتَابَ وَلَمْ يَجْعَل لَّهُ عِوَجًا ۜ ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡፡ 🌸سورة الكهف كاملة 🎧መህዲ🎧 መልካም ጁምዓ🌹 https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

Al-Kahf, MahdiS.mp3

3 860
16
قُلْ أُوحِيَ إِلَيَّ أَنَّهُ اسْتَمَعَ نَفَرٌ مِّنَ الْجِنِّ فَقَالُوا إِنَّا سَمِعْنَا قُرْآنًا عَجَبًا (ሙሐመድ ሆይ!) በል «እነሆ ከጂን የኾኑ ጭፈሮች (ቁርኣንን) አዳመጡ፡፡‹እኛ አስደናቂ የኾነን ቁርኣን ሰማንም› አሉ ማለት ወደእኔ ተወረደ፡፡ ((ሱራ አል-ጂን))👉👂 https://t.me/shoaib_Com https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 760
13
ቃሪእ፦ ወንድም መህዲ ሠይፈድን 🌺 http://telegram.me/abuhyder @Mahdi_Quran_Recitation @slmatawahi @Islamhasanswer

file

3 249
8
إِنَّا أَرْسَلْنَا نُوحًا إِلَىٰ قَوْمِهِ أَنْ أَنذِرْ قَوْمَكَ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ እኛ ኑሕን «ሕዝቦችህን አሳማሚ ቅጣት ሳይመጣባቸው በፊት አስጠንቅቅ በማለት ወደ ሕዝቦቹ ላክነው፡፡» ((ሱራ አል_ኑሕ)) https://t.me/shoaib_Com https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 423
7
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

3 199
4
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

3 161
8
الَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَاتِهِمْ دَائِمُونَ እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ላይ ዘውታሪዎች የኾኑት፡፡ ((ሱረ አል-መዓሪጅ)) https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 295
14
❤️ https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 360
30
وَجَاءَ فِرْعَوْنُ وَمَن قَبْلَهُ وَالْمُؤْتَفِكَاتُ بِالْخَاطِئَةِ ፈርዖን ከበፊቱ የነበሩትም ሰዎች ተገልባጮቹም (ከተሞች) በኀጢአት (ሥራዎች) መጡ፡፡ فَعَصَوْا رَسُولَ رَبِّهِمْ فَأَخَذَهُمْ أَخْذَةً رَّابِيَةً የጌታቸውንም መልእክተኛ ትዕዛዝ ጣሱ፡፡ የበረታችንም አያያዝ ያዛቸው፡፡ ((ሱረ_አል ሐቃህ)) https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 561
15
وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡ ((ሱረ አል-ቀለም))❣️ https://t.me/shoaib_Com https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

4 350
14

video.mp4

4 692
22

file

4 303
25
ቁርኣን በተጅዊድ ሲነበብ ማድመጥ ለቂርኣታችሁ ትልቅ ትልቅ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው:: ቂርኣታችሁን ለማዳበር የአላህንም ምህረት ለማግኘት ቁርኣን ሲነበብ አድምጡ:: وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ 7:204ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡ ||ቁርኣን ብቻ|| https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
4 348
8
الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡ ((ሱረ አል-ሙልክ)) https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 637
18
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ጌታችሁ ከእናንተ ኀጢኣቶቻችሁን ሊሰርይላችሁ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጀላልና፡፡ አላህ ነቢዩን፣ እነዚያንም ከእርሱ ጋር ያመኑትን በማያሳፍርበት ቀን ብርሃናቸው በፊቶቻቸውና በቀኞቻቸው የሚሮጥ ሲኾን «ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙላልን፣ ለእኛ ምሕረትም አድርግልን፣ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና» ይላሉ፡፡ ((ሱረ አል- ተሕሪም_8)) https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 671
14
https://chat.whatsapp.com/C88IXNk1VzP3cEY2WPjPab አሰላሙአለይኩም ጀማአ, የቻላችሁትን እርዷቸው ይሄ ጀማአ አህባሽ ወደሃገሪቱ ከመግባቱ በፊት ጥሩ የቂርአት ቦታ እና መስጅድ ነበራቸው አሁን ግን ሁሉም ነገር እንዳልነበረ ነው::ከታች ፒክቸሩን እልክላቹሃለው ሌላውን ከነሱ ትሰሙታላቹ::ጀዛኩሙሏሁ ኸይር::

AUDIO-2021-07-25-17-34-42.m4a

3 286
3
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ إِذَا طَلَّقْتُمُ النِّسَاءَ فَطَلِّقُوهُنَّ لِعِدَّتِهِنَّ وَأَحْصُوا الْعِدَّةَ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ رَبَّكُمْ ۖ لَا تُخْرِجُوهُنَّ مِن بُيُوتِهِنَّ وَلَا يَخْرُجْنَ إِلَّا أَن يَأْتِينَ بِفَاحِشَةٍ مُّبَيِّنَةٍ ۚ وَتِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَقَدْ ظَلَمَ نَفْسَهُ ۚ لَا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَٰلِكَ أَمْرًا አንተ ነቢዩ ሆይ! ሴቶችን መፍታት ባሰባችሁ ጊዜ፤ ለዒዳቸው ፍቱዋቸው፡፡ ዒዳንም ቁጠሩ፡፡ አላህንም ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ግልጽ የኾነችን ጠያፍ ካልሠሩ በስተቀር ከቤቶቻቸው አታውጡዋቸው፤ አይውጡም፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት፡፡ የአላህንም ሕግጋት የተላለፈ ሰው በእርግጥ ነፍሱን በደለ፡፡ ከዚህ (ፍች) በኋላ አላህ (የመማለስ) ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም፡፡ ((ሱረ አል_ጦላቅ)) https://t.me/shoaib_Com https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
Show more ...

772166707.mp3

3 205
11
https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

file

3 004
7
በዐረብ አገር ያሉ ኢትዮጵያውያን! በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 2፥143 አላህ ለሰዎች በጣም ርኅሩኅ አዛኝ ነውና፡፡ إِنَّ اللَّهَ بِالنَّاسِ لَرَءُوفٌ رَّحِيمٌ በዐረብ አገር ያሉ ኢትዮጵያዊ ወንድም እና እኅት የሚደርስባቸውን ፍትሕ አልባ መከራ፣ ስቃይ፣ እንግልት፣ ግርፊያ፣ ድብደባ፣ እስራት እና ግዞት አጥብቀን ልንቃወም ይገባል! ሰው ለሰው ለማዘን እና ለመራራት መስፈርቱ ሰው መሆን ብቻ ነው። አምላካችን አሏህ ለሰዎች በጣም ርኅሩኅ አዛኝ ነው፥ ለሰዎች የማያዝኑ አሏህ ለእነርሱ አያዝንላቸውም፦ 2፥143 አላህ ለሰዎች በጣም ርኅሩኅ አዛኝ ነውና፡፡ إِنَّ اللَّهَ بِالنَّاسِ لَرَءُوفٌ رَّحِيمٌ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 97 ሐዲስ 6 ጀሪር ኢብኑ ዐብደሏህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ *”ለሰዎች የማያዝኑ አሏህ ለእነርሱ አያዝንላቸውም”*። ظَبْيَانَ عَنْ جَرِيرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ لاَ يَرْحَمُ اللَّهُ مَنْ لاَ يَرْحَمُ النَّاسَ ለእነዚህ የእናት እና የአባት ማጀት "እንሞላለን" ብለው ከቀዬአቸው የተሰደዱ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ላይ የሚደርሰውን መከራ፣ ስቃይ፣ እንግልት፣ ግርፊያ፣ ድብደባ፣ እስራት እና ግዞት ለማስቆም ከቻልን ለሚመለከተው አካል ስሞታ እና አቤቱታ ማቅረብ፣ ካልቻልን ደግሞ መመገናኛ ብዙኃን ተጠቅመን ተጽዕኖ መፍጠር፣ ያም ካልተቻለ ዱዓእ ወደ አሏህ በማድረግ መበርታት አለብን። አሏህ በዓለማችን ላይ ያለውን በደል እያየ እና እየሰማ የመታገሱ ባሕርይ የራሱ ጥበብ አለው፥ ቅሉ ግን ይዘገያል እንጂ ሰዎችን በዱንያ ያለ ፍትሕ የሚቀጡ አሏህ ይቀጣቸዋል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 45 ሐዲስ 157 ዑርዋህ ኢብኑ ዙበይር እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ ሲሉ ሰምቻለው፦ *”እነዚያ ሰዎችን በዱንያ ያለ ፍትሕ የሚቀጡ አላህ ይቀጣቸዋል”*። عَنْ عُرْوَةَ، بْنِ الزُّبَيْرِ فَقَالَ مَا هَذَا إِنِّي سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ “‏ إِنَّ اللَّهَ يُعَذِّبُ الَّذِينَ يُعَذِّبُونَ النَّاسَ فِي الدُّنْيَا አሏህ ነስሩን ለሁላችን ያቅርብልን! አሚን። ✍ከወንድም ወሒድ ዑመር https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
Show more ...
3 577
8
مَا أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَمَن يُؤْمِن بِاللَّهِ يَهْدِ قَلْبَهُ ۚ وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ ከመከራም (ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ ((ሱረቱ አልተጋቡን)) https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 245
17
إِذَا جَاءَكَ الْمُنَافِقُونَ قَالُوا نَشْهَدُ إِنَّكَ لَرَسُولُ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ إِنَّكَ لَرَسُولُهُ وَاللَّهُ يَشْهَدُ إِنَّ الْمُنَافِقِينَ لَكَاذِبُونَ መናፍቃን በመጡህ ጊዜ «አንተ የአላህ መልክተኛ መኾንህን በእርግጥ (ምለን) እንመሰክራለን» ይላሉ፡፡ አላህም አንተ በእርግጥ መልክተኛው መኾንህን ያውቃል፡፡ አላህም መናፍቃን (ከልብ እንመሰክራለን በማለታቸው) ውሸታሞች መኾናቸውን ይመሰክራል፡፡ ((ሱረቱል-ሙናፊቁን)) https://t.me/shoaib_Com https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation

772166707.mp3

3 467
10
https://www.facebook.com/100039799410717/posts/529023711767605/?d=n

file

5 378
11
https://www.facebook.com/100039799410717/posts/529023711767605/?d=n
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
44
0
Last updated: 13.01.22
Privacy Policy