cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹🇪🇹🇪🇹😀dagi🇪🇹 music🤑🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Welcome to my chanal. Cross @borchamutivi Dagi music Vocal music

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
186
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
8366772b1acd4d0e94143d5907412017.mp34.61 MB
አሳዛኝ ዜና! አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ። አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አርቲስት መስፍን በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና በትወና ለአገሩ ያበረከተ ሁለገብ ባለሞያ ነበር። በኢትዮጵያ ሬድዮ ዝነኛ የነበረው የቀን ቅኝት ድራማ ደራሲ እንዲሁም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ደራሲ እና ተዋናይ ነበር። አርቲስት መስፍን ጌታቸው የዙምራ ፊልም ፣ በመንታ መንገድ የሬድዮ ተከታታይ ድራማ ፣ ሌሎችም ስራዎችን በተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ጣቢያዎች ለህዝብ ማድረስ ችሏል። አርቲስት መስፍን ጌታቸው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች (የሁለት ሴት እና የወንድ ልጅ) አባት ነበር። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን @dagii199
Show all...
ዘለሰኛ"cover by john መልካም የህማማት ሳምንት ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Join join channel @dagii199
Show all...
1.36 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.