cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Sheger Events / ሸገር ኤቨንትስ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
795
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#ልዩ ዝግጅት ዓደዋ ነፃነት እና ክብር 2 - ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ - (ዶክተር)ፕሮፌሰር ዳኛቸው አሰፋ - ቡርሃን ሀዲስ - ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ - ገጣሚ ሳባ መኩሪያ ቀን እሁድ 20/2014 ሰዓት ከዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ _ ከፎቶ አውደ ረዕዪ ጋር(የፎቶ አውደ ረዕዪ ከቅዳሜ 19/6/2014ጀምሮ ክፍት ነው) | ቦታ አራት ኪሎ ዋልያ መጻሕፍት https://t.me/Sheger_Events
Show all...
#የቴዎድሮስ_ራዕይ ዛሬ 8:30 ለአራተኛ ጊዜ በልዩ ሁኔታ ይመረቃል።
Show all...
#ሁላችሁም ተጋብዛችኋልሁላ (በነጻ) : ሳምንታዊው ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት:: #የዕለቱ_የክብር_እንግዳ :- አንዳርጋቸው ፅጌ #የተመረጠው_መጽሐፍ :- ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር #የመርሐግብሩ_አሰናጅ :- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት:: #ቦታ :- አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ከአብርሆት መጻሕፍት ቤት አጠገብ: ኢክላስ ህንጻ:: #ቀን :- ቅዳሜ: የካቲት 12: 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል) #ማስታወሻ :: 1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው:: 2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል። (https://m.youtube.com/channel/UCT2s8Zlt65kS6Q1n7NGGxw) https://t.me/Shegerevents1 https://t.me/Shegerevents1
Show all...
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል “ዳኛቸው ወርቁ ማን ነው?” የተሰኘ ልዩ የውይይትና የመታሰቢያ መርሃ ግብር አሰናድቷል፡፡ በእለቱ ደራሲ ሳኅለሥላሴ ብርሃነ ማርያም “ዳኛቸው ሰውዬው”ን ይነግሩናል፣ ደራሲ እንዳለ-ጌታ ከበደ (ዶ/ር) “ዳኛቸው ደራሲውን” ይዳስሱልናል፣ የሥነጽሑፍ መምህሩ ገዛኸኝ ጸጋው (ዶ/ር) “ዳኛቸው ገጣሚው”ን ያሳዩናል፡፡ መርሃግብሩ የፊታችን ቅዳሜ ጥር 28/2014 ዓ.ም ከጰውሎስ ሆስፒታል አለፍ እንዳሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል 500 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ታሪካዊው የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ መኖሪያ በነበረው የማዕከሉ ቅጽር ግቢ ከ7፡00 ጀምሮ ይከናወናል፡፡ የኮቪድ ፕሮቶኮልን ጠብቀው በሰዓቱ በመገኘት ተሳታፊ እንዲሆኑ በማክበር ተጋብዘዋል! የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል ለተጨማሪ መረጃ በ +251911664020 ያግኙን። https://t.me/Shegerevents1
Show all...
🛑 ዳግም እድል ለፊልም አፍቃሪዎች 🛑 በኢትዮጲያ የፊልም ታሪክ ግዙፍ ስም ከተከሉ ምርጥ ፊልሞች ውስጥ የሚመደበው "ሎሚ ሽታ" ከአመታት ቡሀላ ለእይታ ሊቀርብ ነው። ያውም #በነፃ !! #መንበር_ለአበርኃም_ገዛሐኝ_ሎሚ_ሽታ_ፊልም #አዘጋጅ ፡- አላቲኖስ ኢትዮጵያዊፊልም ሰሪዎች ማኅበር #ቦታ ፡- ሩሲያ ሳይንስና ባሕል ማዕከል (ፑሽኪን አዳራሽ) #ቀን ፡- ሐሙስ ጥር 26 ቀን 2014 ዓ.ም #ሰዓት:፡- ከቀኑ 9፡30 ጀምሮ ወንበር ሞልቶ ቦታ እንዳያጡ በሰዓቱ ይገኙልን! (ቦታውን ለማታውቁት ሩሲያ ሳይንስ እና ባሕል ማዕከል ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ወደ ካቴድራል ትምህርት ቤት በምትወስደው መንገድ ወረድ ብሎ ይገኛል ) https://t.me/Shegerevents1
Show all...
እንሆ መልዕክት ከ "ጦቢያ ግጥም በጃዝ" አዘጋጆች የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የጦቢያ መደበኛ የጥበብ መድረክ አርብ የካቲት 4 በኢንተርኮንትኔታል ከ11.30 ጀምሮ ይካሄዳል በክብር ተጋብዛችኋል ። =======🛑======== ትኬቱን በየትኛውም የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ያገኙታል https://t.me/Sheger_Events
Show all...
ይህ የኪነ ጥበቡ አለም የዘንድሮ ታላቅ ዜና ሳይሆን አይቀርም። ታላቁ " የቴዎድሮስ ራዕይ " መጣ !! የፊታችን ማክሰኞ እና ረቡዕ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የሚታየው ይኸው ታሪካዊ ትያትር ሱራፌል ተካ ፣ መስከረም አበራ ፣ አማኑኤል ሀብታሙን ጨምር ከ150 _ ያላነሱ ተዋንያን ይጫወቱበታል። ማክሰኞ ጥር 24 2014 እና ረቡዕ ጥር 25 2014 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል። ታላቁን የቴዎድሮስ ራዕይን ተመልከቱ ። መቼም ወቅታዊ ትያትር ። https://t.me/Sheger_Events
Show all...
አንድም መዝናናት አንድም መልካም ስራ በሙያችን ለወገናችን!!! እነሆ ብዙ ልፋት የተለፋበት የነበረው 'ዐልፋ' ሙዚቃዊ ተውኔት ቅዳሜ ታህሳስ 23/2014ዓ.ም ከቀኑ በ 11:00 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር ቤት ወደእናንተ ሊቀርብ ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም እርሶ በእለቱ ከታች የተጠቀሱትን የመግቢያ ዓይነቶች በመያዝ ዝግጅቱን እንዲታደሙ በአክብሮት ተጋብዘዋል። #የመግቢያ_አይነቶች 1, ደረቅ ምግቦች/ፓስታ÷ መኮረኒ÷ሩዝ../ 2, የንጽሕና መጠበቂያ/ሞዴስፈሣሽ ሳሙና.../ 3, የተለያዩ አልባሳት 4 በእለቱ በብሔራዊ ቴአትር ቤት ከዝግጅቱ ሰዓት ቀድሞ በማንኛውም ሰዓት በመምጣት ደም መለገስ ብቻ ነው። # ድጋፉ በጦርነት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖቻችን የሚሆን ነው። (በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የትያትር ጥበባት 5ኛ አመት ተማሪዎች የተዘጋጀ) https://t.me/Sheger_Events
Show all...
#ኢትዮጵያዊ_ሀገሩ የት ነው? የመፅሀፍ ምረቃ የመፅሀፉ ርዕስ: #ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው? ደራሲ: እስከዳር ግርማዬ ትባላለች! ጊዜ : ጥር 27/2014 ዓ. ም በ 11:00 ሰአት ቦታ: ቢል ቪው ሆቴል መድረኩ ላይ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተሰናድተዋል፡፡ አለመገኘት የሚያስቆጭ ይመስላል፡፡ #ኢትዮጵያዊ_ሀገሩ የት ነው? መጽሐፉ እንደ ግለ-ታሪክ የራስ ትረካ ይጎላዋል፣ እንደጥናት ትንታኔ፣ እንደልቦለድ ጉጉት አጭር መሆኑና የገለጻ ትብአት የተጎናጸፈ መሆኑ አንዳች ነገር እንዳለው ያሳብቃል፡፡ ሰውን ብቻ ሳይሆን ሀገርን እና የሀገር ሃሳብን ምንነት እንዲጠይቁ ይጋብዛል፡፡ #መግቢያ_በነፃ https://t.me/Sheger_Events
Show all...
10 ሳይታሰቡ በአጋጣሚ የተነኙ የፈጠራ ውጤቶች https://youtu.be/1y43J1UDdJI
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.