cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮጵያ ትቅደም

ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ ሃበ እግዚአብሔር

Show more
Advertising posts
316Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የ2014 የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱበ 980 ሺሕ ተማሪዎች ውስጥ፣ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያገኙ ተማሪዎች 28 ሺሕ ብቻ መሆናቸውን አዲስ ማለዳ ሰምታለች፡፡ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Show all...
🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! - አንድ ሰው ሲጋብዙ 2 ብር ይሰራሉ ። 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/Abissyina_Inviting_Bot?start=MTZiN ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Show all...
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 😲😲   በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን      የፊታችን መጋቢት 29 የሚካሄደው የህዝብ ቆጠራ ምክንያት በማድገግ የተለያዩ ሀይማኖቶች የኦርቶዶርስን እምነት ሊያጠፉ ይፈልጋሉ !!!  እናም ቆጠራ በሚካሄድበት ጊዜ       😟😟  አስተውሉ 😟😟 በክርስቲያን እምነት ውስጥ ከ 35,000 በላይ የሚሆኑ እምነቶች አሉ እናም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በማለት እምነታችን እንዳይጠፋ እንጠብቅ፣ ማለትም ለምዝገባ ሲመጡ እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ብላቹ አስመዝግቡ እንጂ ክርስትያን ነን አትበሉ። አስቡት እስቲ አሁን የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው በሰንበት (እሁድ) ነው እረፍታቸው ግን የሀይማኖታችን ቁጥር  ካነሰ ይቀየራል ለምሳሌ ሙስሊሞች አርብ ጁማቸው ነው የእነሱ ቁጥር ከበለጠ የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው የሚሆነው አርብ ቀን ነው ። እናስብ ሀይማኖታችን እንዳይጠፋ!   ጥር 11 የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ሊቀር ይችላል   እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ   ቢያንስ አንድ ኦርቶዶክስ ለጓደኞቹ 10 ሰው ቢልክ ሀይማኖቱን ይጠብቃል   ድንግል ማርያም እናቴ አንቺ ጠብቂን በእግዚአብሔር  ስም እለምናቹአለሁ ሁላችሁም የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ናችሁ ቢያንስ ቢያንስ ለ10 ሰዎች ከተቻለ ከዚያም በላይ ለምትችሉት ሁሉ ይህን መልዕክት በመላክ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንን እንወጣ ።የሁላችንም ግዴታ ነው በዚ ምክንያት እኛን ለመበታተን ጠላት አድብቶ ይሰራል እኛ ዛሬም ነገም እስክንሞት ድረስ ኦርቶዶክሶች  ነን ስለዚህ ሼር ለሁሉም ይድረስ !!።
Show all...
Telgram ethiopian member #Group price 5k -------1500birr 10k --------2500 birr 20k--------- 4500 birr 50k--------- 11,500 birr 100k --------20,000 birr ✍️Add lemasedereg ena werefa lemasiyaz tkekelegna ye sera sewoch becha Inbox us @Ethio_member_adder @Ethio_member_adder @Ethio_member_adder All prices are slightly negotiable,,, Xerat fxenet tamagnenet🤝🤝
Show all...
የ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚነት በሰፋበት በዚ ሰአት ከ ሌሎች ጎልተው እንዲታዩ ያሎትን ቻንነልም ሆነ ግሩፕ ሜምበር እኛ በ ተመጣጣኝ በጥራት እናሳድግሎታለን። ✅ TELEGRAM CHANNEL 1k 160 birr 5k  800 birr 10k  1500 birr .... TELGRAM GROUP 1K .........100 BIRR 5K..........500 BIRR 10K.........1000 BIRR ..... INSTAGRAM 1k-------150BIRR 5K------650 BIRR 10K-----1200 TIKTOK FACEBOOK INSTAGRAM TWITTER YOUTUBE በ አጠቃላይ ሁሉንም የ SOCIAL MEDIA እናሳድጋለን። አድ ለማስደረግ እና ወረፋ ለማሲየዝ በቴሌግራም  @nurilgn_hagere                     @nurilgn_hagere ያግኙን። ✅ ጥራት መለያችን ነው። Our marketing Group  @ethio_shopify
Show all...
🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! - አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ። 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/HULU_Inviting_Bot?start=MTZiN ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Show all...
ቴሌግራም ያለ Vpn እና Proxy እየሰራ አደለም ይህን ነፃ Proxy ተጠቅመው Connect ያርጉ ወይ Vpn ይጠቀሙ ። https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e
Show all...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#MadingoAfework ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቅርብ ወዳጆቹን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። @tikvahethiopia
Show all...
የጥንት ኢትዮጵያያ x-ray ህክምና በጨለማ የሚያበሩ ኪነ - ህንፃ ግንባታ 🦆 ስለ ምታበራዋ ሙሴ ወፍ 💎ስለ ብርቁ የከበረ መዓድን መድኃኒትነት ✦የጥንት ኢትዮጵያያን አምፖል(ዲም ላይት) መብራት ከመሰራቱ አስቀድሞ አብያተ ክርስቲያናን እንዲሁም ቤተ መንግስት ሲገነቡ ብርቁ ወይም ብርቅርቅ የሚባል የብርሀን ሀይል ማመንጨት ድንጋይ ይጠቀሙ ነበር።ይህ የከበረ መዓድን ሌሊት አአንዳንድ ግዜ የሚያበራ ደግሞም የሚጠፋ ድንጋይ ነው።ከዋሻ ውስጥ ወይም ከባሐር ዳር ላይ ይገኛል።እሱ በአለበት ዋሻ ውስጥ እንደ እሳት ላንቃ የመሰለ ብርሀን ይታያል።መልኩም በመዓልት ቢጫ አረንጓዴ ነው።ተወቅሮ ኪነ - ህንፃ ከተሰራበት ደግሞ ሌሊት ላይ ህንፃው ያበራል። ✦ መብረቅ ብዙ ጊዜ ይመታዋል ፣ ይሰነጥቀዋል ፣ ጭራ የመሰለ ይታይበታል።ብርቅ የምትባል አውሬ ተጠግታ ልጅ ትወልድበታለች።ማነኛውም አውሬ መጥቶ ልጅዋን አይበላውም : ልጁም እስኪያድግ ከድንጋዮ ስር አይጠፋም።አንዳንድ ጊዜም ውስጡ የተከፈተ ይገኛል።አንድ ሰው በውስጡ ገብቶ ቢተኛበት መብራቱ ሲበራ ማነኛውም የውስጥ የሰውነት ክፍሎችን(የሆድ እቃ) በሙሉ ማየት ያስችላል።ልክ በመስታውት ፊት ቁመን ከራስ ፀጉራችን እስከ እግር ጥፍራችን እንደምናየው ሁሉን አጥርቶ ያሳያል።ከደዌ ከህመምም ይፈውሳል።አራዊትም ሲታመሙ ከስሩ ሂደው ይተኛሉ ፣ ይድናሉ።በአሁን ጊዜ X- ray ብለን የምንጠቀመው ቴክኖሎጅ የጥንት አባቶቻችን በዚህ መንገድ ይገለገሉበት ነበር። ✦ እንደ ሰጎን ቁመታም የሆነች ሙሴ (thunderbird) የምትባል ወፍ አንዳንድ ጊዜ እንቁላል ትጥልበታለች።ድንጋዮን እየወቀረች በእንቁላሉ ላይ ትረጭበታለች : የታቀፈችበት እግሩዋ ፍህም ይመስላል: ከእርሱ ስር የተፈለፈለ ጫጩት ሆዱ እግሩ ያበራል።"በሊሃልም በናትሲ ሱሲ ተቀናሂም ሮሜማላ ቦሃቢ ባህፍዊ በሐተዊ መብራቂል መብረቅ ዝውእቱ ማህረጽየ ወመሐሯልየ " ብለህ እየፀለይህ የመታኸው እንደሆነ ይሰበራል፣ ይደቃልም። ✦ እኒህን እና ስለ ሌሎች የከበሩ መዓድናት የሚያብራሩ 'ኁልቆ አእባን፣መጽሐፈ አዕባን ፣ ምስጢረ አዕባን...' የተሰኙ የብራና መፃሕፍ በማህፀነ ለምለሟ የኢትዮጵያ ገዳማት ውስጥ ይገኛሉ።ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እፁብ ድንቅ የከበሩ መዓድናት ባህሪያቸውን ፣ መገኛ ቦታቸውን ፣ እንዲሁም ጠቀሜታቸውን የሚያስረዳ መፃሕፍ መሪ ራስ አማን በላይ <ጥበበ ዕንቆ አእባን> በሚል ርዕስ 'ዜና አበውና ኁልቆ አእባን' ተርጉመውታል። #ደሸት
Show all...
የኢትዮጵያዊያንን የወራት አሰያየም ትርጉም በመጀመሪያ የምናገኘው መስከረም የሚለውን ሲሆን ይህም ቃሉ የግዕዝ ሲሆን ከሪም ከሪሞት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ነው ትርጉሙም መክረም ማለት ነው ግዕዙ "ምሴተ ክረምት" ይለዋል የክረምት መምሻ የክረምት ጫፍ ማለት ነው በስነቋንቋ ጥናት ብዙ ጊዜ ዝ እና ስ በፀሐፊ ስህተት ይወራረሳሉና መስከረም ተባለ እንጂ በጥንት ጊዜ ይባል የነበረው መዝከረም ነው ይህም የዓመት የዓመቱ ማሰቢያ ወይም አውዳመት ማለት ነው ። የሁለተኛ ወራችን ስያሜ ደግሞ ጥቅምት ሲሆን ይህም ጠቂም ጠቂሞት ወይም መጥቀም ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን ትርጉሙ የተሰራች ስር ማለት ነው በሀገራችን እንደምናውቀው ከሁሉም በተለየ ይህ ወር የስራ ወር ነው እንዲሁም የፍሬ ወር ጭምርም ነው ። ህዳር የሶስተኛ ወራችን ስያሜ ሲሆን በዕብራይስጥ አዳር እንደማለት ነው ሀዲር ሀዲሮት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ነው በሀገራችን እንደሚታወቀው የአዝመራ ወር ስለሆነና ጠባቂዎች በዱር የሚያድሩበት ጊዜ ስለሆነ ስያሜው ሊሰጠው ችሏል ። አራተኛው ወራችን ታህሳስ ይባላል ሀሲስ ሀሲሶት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን ምርምር ማድረግ፣መፈለግ ማለት ነው ይህ ወር ክብር ይግባውና ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት ወር ነው ቅዱስ መፅሐፍ እንደሚነግረን በተወለደ ጊዜ 3 ነገስታት የተወለደው ንጉስ ወዴት ነው እያሉ እየመረመሩ ቤተልሔም ድረስ የመምጣታቸውን ምሳሌ ይዋጃል ። አምስተኛ ጥር ነው ጠይሮ ጠይሮት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን ምጥቀት ርዝመት ማለት ነው በዚህ ወር ኦዘፍ 11:1-7 እና በመፅሀፈ ኩፋሌ 10:12 እንደምናገኘው በሰናኦር አካባቢ 43 ዓመት የፈጀ ቁመቱ 5432 ክንድ ከሁለት ስንዝር የሆነ ህንፃ ተሰርቶ ነበር ነገር ግን የከላዳዉያን ቋንቋ ተደባልቆባቸው ህንፃቸው ፈርሷል ሊቃውንቱ ርዝመት ያለው ህንፃ የፈረሰበት ሲሉ ጥር ብለውታል ። የስድስተኛ ወራችን ስያሜ የካቲት ይባላል ይህም ከቲት ከቲቶት ከሚለው ንዑስ አንቀፅ የወጣ ሲሆን ትርጉሙ ማስገባት ማለት ነው ድንቅ ነው የመኸር መካተቻ የበልግ መባቻ እንደማለት ነው ። መጋቢት ሰባተኛ ወራችን ሲሆን መግቦ መግቦት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን የሌሊቱም የመዓልቱም እኩል የሚሆኑበት ማለት ነው ይህም ቀኑም 12 ሌሊቱም 12 ሰዓት እንሚመሆን የሚያመላክት ነው ። በስምንተኛው የወራት ስያሜያችን የምናገኘው ሚያዚያ የሚለውን ነው ይህም ምሂዝ ምህዞት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን መቅረብ ማጀብ ማክበር ማለት ነው የሚዛዚት ወይም የሚዜወች የሙሽሮች ወራት ማለት ነው እንደሚታወቀው በሀገራችን የሰርግ ጊዜ በዚህ ወር የሚደረገው ይሄን ተንተርሶ ነው ። ዘጠነኛው ግንቦት ነው ገንቦ ገንቦት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን የክረምት አቅራቢያ የክረምት ጎን ማለት ነው ሊቃውንት አባቶቻችን ለምን እንደዚህ ብለው እንደሰየሙት ግልፅ ነው ። አስረኛው ወር ሰኔ ነው በዕብራይስጥ "ሴዋን" ይባላል ሰንይ ሰንዮት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን ይህም ማማር መቆንጀት ማበብ ማለት ነው ። አስራ አንደኛው ወር ሐምሌ ነው ይህም ሀሚል ሀሚሎት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን መለምለም ማለት ነው ድንቅ ነው የሰኔ እና የሀምሌን ፍቻቸውን ስናይ ከጊዜው ጋር አብረው ይሄዳሉ ። የአስራ ሁለተኛው ወራችን ስያሜ ነሀሴ ሲሆን ንሂስ ንሂሶት ከሚለው አርዕስት ጥሬ ዘር ስም ንዑስ አንቀፅ አባት ዘር የወጣ ሲሆን በዘይቤው ሲፈታ "ጥብቀት" ማለት ነው የቃሉ ትርጉም በዚህ ወር አዝርዕት ስር የሚሰዱበት በቁመት የሚያድጉበት እንደሆነ የሚዋጅ ነው ። አስራ ሶስተኛዋ ወራችን ጳጉሜን ትባላለች እንዴት ጳጉሜ እንደተባለች ? አምስት እና ስድስት እንደምትሆን እናውቃለን ነገር ግን በ600 ዓመት አንድ ጊዜ ሰባት እንደምትሆንስ ያውቃሉ ? ከሌሎቹ ወራቶች ሰፋ ያለ ዝርዝር እና ትንተና ሰለሚፈልግ ሀሳቡን በአጭሩ ይዘን እንመለስበታለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...