GURAGE MUSICS ️ ️️
Open in Telegram
● እንደ ድሮ ካሴት መግዛት በእየ መንደሩ ሄዶ ይሄን ላክልኝ ያን ጫንልኝ ማለት ቀረ። ጊዜው ቀልጣፋና ምቹ ሆኗል! 📢 በትንሽዬ ፓኬጅ ጉራጊኛ ሙዚቃን በብዛት ይሸምቱ፤ ባስፈለግዎ በሚያስፈልግዎ ሰዓት በፈለጋችሁት የሶሻል ሚዲያ አማራጭ ገብታችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ። 🏳️ ሀሳብ ወይም አስተያየት አይከለከልም ➥ @Bilal_kedir ➥ @valamagulis @guragemusics2 OFFICIAL QA
Show more4 651
Subscribers
+224 hours
+177 days
+2930 days
Posts Archive
4 651
♨️ ዝክረ - ዋቢ አብዱራህማን ዝግጅት በሰላም ተጠናቋልና ለመላው አስተባባሪዎች እንዲሁም ይህን ፕሮግራም ይዘጋጅ ዘንድ ትልቅ ድርሻ ያላችሁ አርቲስቶቻችን @guragemusics ላቅ ያለ ምስጋናውን ይገልፃል።
@guragemusicsbot
@guragemusics2
4 651
📢 በነገው ዕለት ጥር 13 - 2015 ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ዝክረ #ዋቢ_አብዱራህማን ዝግጅት በ #ሐገር_ፍቅር ቴአትር ቤት ይካሄዳል።
💥 ዝግጅቱ በርካታ አርቲስቶች እና ወጣቶች ለሳምንታት የደከሙበት ሲሆን ተወላጁ በዚህ ዝግጅት ላይ በመሳተፍ ወገናዊ ድጋፉን ሊያሳይ ይገባል ብለን እናምናለን።
🏳️ ዝግጅቱን የሚያደምቁ እና የአርቲስቱን ስም ከፍ የሚያደርጉ ዝግጅቶች መደረጋቸው ከአዘጋጆቹ ሰምተናል።
⚜️ ዋቢ በጉራጌ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ደማቅ አሻራ የነበረው ሰው ቢሆንም በህይወቱም ሆነ በስርአተ ቀብሩ የታየው ሁኔታ የብዙዎችን ልብ የሰበረ ነበር።
✍️ ለዋቢ አብዱራህማን የሚገባውን የክብር አሸኛኘት ማድረግ በጉራጌ ሙዚቃ፣ ባህል እና ማንነት ላይ ለሚታትሩ ሁሉ ትልቅ ትርጉም ያለው ተግባር በመሆኑ ዝግጅቱን ያስተባበሩ አካላት ሊመሰገኑ ይገባል። ©
@guragemusics @guragemusics2
4 651
ከዚ በታች ከተዘረዘሩ የጉራጌ የጎሳ ስሞች(ጥዉ) ምን ያህሉን ያውቃሉ??
የእናንተስ ጎሳ ምንድነው?
💎ሙገወኘ
💎ኧድውር ዠራ
💎እንዠረ
💎ኢነወኬ
💎ናጉወ
💎ፌራር
💎አምባይ
💎ኢኒቴዘራ
💎ሠጋ
💎አጅንገረ
💎አስውየ
💎ጋንድር
💎አፍር
💎ጌምቤዲየ
💎ማስማስ
💎ኤሠረ ጥው
💎ማራውደኘ
💎እነር ገኘ
💎ጌምቤረ ጥው
💎ዳርሳራ
💎አዳመዶ
💎ኧጎዛ ጥው
@guragemusics
@guragemusics2
4 651
✍🏿 በኢትዮጵያ የፊልሙ ኢንዱስትሪ ትልቅ ድርሻ የነበረው አርቲስት ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
🙏 ለመላው አጋሮች መፅናናትን ተመኘን 💔
@guragemusics @guragemusics2
