620
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+8030 days
Posts Archive
620
+1
ይህ ከላይ በምስዕሉ ላይ ምትመለከቱት ግለሰብ "ዳንኤል ባዲስላቭ" ይባላል ሮማኔያዊ ግብ ጠባቂ ሲሆን 130 ኪ.ግ ይመዝናል !
የገዛ ክለቡን ማለትም "Ciorogarla FC"ን ከሁለተኛው የሮማንያ የሊግ እርከን ወደ አራተኛው የሊግ እርከን እንዲወርዱ አድርጓል
ክለቡ እርሱን ከማጫወት ውጪ ምንም መፍትሄ የለውም ምክንያቱም ወላጅ እናቱ ከክለቡ ባለቤቶች አንዷ እና በገንዘብ ክለቡን ምትረዳ ሰው ነች
በዳንኤል ምክንያት አራት አሰልጣኞች በገዛ ፍቃዳቸው ስራቸውን አቋርጠዋል አንድ አሰልጣኝ ደግሞ በልብ ድካም ሞቷል አንድ የክለቡ ተጫዋች ደግም ለዘላለም እራሱን ከቡድኑ አግልሏል
ዳንኤል በአጥቂ ስፍራ የመጫወት ፍላጎ ያለው ሲሆን ነገር ግን ከትንሽ ጊዜ ሙከራ በኋላ ወደ ግብ ጠባቂነት የመጫወቻ ቦታውን ሊቀይር ችሏል ምክንያቱም ከተጫዋቾች ጋር መሮጥ እና ኳስን በአግባቡ የመያዝ ችግር ስለነበረበት ነው
በዚህም ምክንያት አሰልጣኙ በ7 ተከላካይ እና በ3 አማካዮች እንዲጫወት ተገዷል ካለምንም የማጥቃት አማራጭ !!
በክለቡም ከፍተኛ ተከፋይ እርሱ እራሱ ዳንኤል ነው
Legend danielo 😁😁
@one_lvvv
