Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈
ሙድ እንያዝ በኛ
Open in Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
Show more8 829
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-8730 days
No data
Post views
No data24 hours
No data48 hours
No data
Engagement rate
No data
Posts per day
Posts Archive
8 829
ለሚመጣው ጥምቀት በሰላም ካደረሰን #ጊድር ይዤ መጣለው ያለው ልጅ #ጉደር ነው ያልኩት እያለ ሀይለኛ ጭቅጭቅ ላይ ነን...😜 በስሜትና በሞቅታ ቃል አትግቡ የምለው ለዚ ነው እኮ🤷
8 829
አሁን እኮ ነው ለቅሶ ቤት ተቀምጠን ይሄማ ሊሆን አይችልም በፍፁም ሊሆን አይችልም እያለ አንዱ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል አረ ተረጋጋ ለቀስተኛውም እኮ ተረጋግቷል ብለን ብናረጋጋውም በፍፁም ሊሆን አይችልም እያለ ቀወጠው ምን ሆነህ ነው ስንለው ...
"ንግድ ባንክ 5 ብር ቆረጠብኝ "😥😥😥
8 829
ኘሮፌሰሩ እና ገበሬው
አንድ አዛውንት ገበሬ እና አንድ ወጣት ፕሮፌሰር በባቡር ጉዞ ላይ ይገናኛሉ። በጉዞው የተሰላቸው ፕሮፌሰር ጊዜ ማሳለፊያ እንዲሆናቸው በማሰብ ከገበሬው ጋር አንድ ጨዋታ ለመጫወት ይወስናል።
ፕሮፌሰሩም የጨዋታውን ህግ ለገበሬው አብራራ "ጥያቄ እጠይቆታለሁ፤ መልሱን ካላወቁ 5 ብር ይሰጡኛል። ከዛ እርሶም ጥያቄ ይጠይቁኛል፤ መልሱን ካላወኩት 500 ብር እሰጦታለሁ።"ገበሬው በእሺታ አንገታቸውን ነቀነቁ።
ፕሮፌሰሩ: "በምድር እና በጨረቃ መካከል ያለው ርቀት ምን ያህል ነው?"
ገበሬው: በዝምታ ከኪሳቸው 5 ብር አውጥተው ከሰጡት በሗላ ጥያቄያቸውን አስከተሉ "ተራራ ሲወጣ አራት እግር ሲወርድ ደግሞ ሶስት እግር ያለው እንሰሳ ምንድን ነው?"
ፕሮፌሰሩ ደነገጠ! ምክንያታዊ የሆነ መልስ አሰበ፤ ስልኩን ጎሩጎረ ግን መልስ ማግኘት አልቻለም። በመሸነፍ ስሜት ቅጣቱን 500 ብር ለገበሬው ሰጣቸው።
ገበሬውም ብሩን ተቀብለው ምንም ሳይሉት ጋደም ይላሉ። የሽንፈት ስሜት እና መልሱን የማወቅ ጉጉት ውስጡን የበላው ፕሮፌሰር እንደ መበሳጨት እያደረገው "እና እንሰሳው ምንድን ነው?" ሲል ገበሬውን ይጠይቃል።
ገበሬውም ለአፍታ በምጸት ፈገግታ ካስተዋሉት በሗላ...አምስት ብር ሰጥተውት መልሰው ጋደም አሉ😁
8 829
#ባል ፦ ሹፌሬን ላባርረው ነው..ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ አጋጭቶኝ ገድሎኝ ነበር
#ሚስት ፦ አንድ የመጨረሻ ዕድል ብትሰጠው ምናለበት 🙄
Like ማንን ገደለ😂😳👍
8 829
አንድ ሀብታም ሰው ፓርቲ አዘጋጅቶ ብዙ ሰው ጋበዘ::
በፓርቲው መሃል "አንድ ውድድር አለኝ" ብሎ አስታወቀ::
.
.
"ውድድሩ እዚህ የዋና ገንዳ ውስጥ አዞዎች አሉ:: በእነዚህ
አዞዎች ውስጥ ዋኝቶ በህይወት የወጣ ሰው 3 ፍላጎቶችን
ላሙዋላለት ቃል እገባለሁ::" አለ::
.
.
በመጀመሪያ ፍቃደኛ የሆነ
ሰው ጠፋ::
.
.
በመኅል ግን የሆነ ሰው ዘሎ ገብቶ በፍጥነት
መዋኛት ጀመረ:: ምንም አዞ ሳይነካው በህይወት ወጣ::
.
.
ባለሀብቱም ወደ ሰውዬው ጠጋ ብሎ "እንካን ደስ አለህ! ሶስቱ
የምትፈልጋቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?"
.
.
.
ሰውዬውም ልብሱን እየጨማመቀ .... " ሽጉጥ : ጥይት እና የገፈተረኝን
ሰው ማንነት!"::
😂😂😂😂😂
Content available for users 18+
By signing in to the service, you confirm that you are 18 years of age or older.
