cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አሊፍ ኦን ላይን የቁርዐን መድረሳ

አሰላሙአለይኩም ይህ ቻናል ኢስላማዊ ምክሮች አጫጭር ታሪኮች በ ድምፅ እና በ ፅሁፍ የሚቀርብበት ቻናል ነዉ 🔴 ለአስተያየት ሊንኩን ይጫኑት @mubarekd_bot https://t.me/Mubarek_Ahmed

Show more
Advertising posts
208
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📚ሶስት ትላልቅ ወንዞች🎀 #ኢብኑል ቀይም ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላል ➖ለወንጀለኞች በዱንያ ላይ ከወንጀላቸው የሚፀዱባቸው ሶስት ትላልቅ ወንዞች አሏቸው!! ➖እነዚህ ወንዞች ካላፀዱዋቸው የቂያማ ቀን በጀሀነም ወንዝ ነው የሚፀዱት!! ➖የተውበተ አንነሱሁ ወንዝ!! ➖ሀጢያትን የምታብሰው የመልካም ስራ ወንዝ!! ➖ወንጀልን የሚያጥብ የሙሲባ ወንዝ!! ↪️አላህ ለባሪያው መልካም ከሻለት ከእነዚህ ወንዞች በአንደኛው ያስገባዋል ንፁህ የተጥራራ ሆኖ ወደ ቂያማ ከወረደ አራተኛ ማፅጃ አያስፈልገውም!! 📚#ምንጭ مدارج السالكين ❪٦٤/١❫
Show all...
ሙሉውን አንብበው ከዚያም መጨረሻ ላይ ያለውን ቁጥር አይተው ይወስኑ። የአላህ መልእክተኛ (ሰአወ) እንዲህ ብለዋል ⇣ለምላስ ቀለል ብላ ሚዛን ላይ ከባድ ያለች አላህ ዘንድም የተወደደች ንግግር⇣ *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* *ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም* ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክ ቢሉትም (ቢያነቡትም) አምስ መቶ ቢሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ። እንደዚሁ አንተ የላክላቸው ሰዎች እያንዳንዳቸው ለ30 ሰው ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናት ታገኛለህ። መቼ እንደምትሞት አታቅምና ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት። ለማሰራጨት ደቂቃ እንኳን አይወስድብህም። የቅያማ ዕለት ትመሰክርልህ ዘነድ።
Show all...
ከ አላህ ጋር ጥብቅ ግንኙነት ይኑረን ከማንም ና ከምንም በፊት። አላህ ያለ ሰው ልጅ ያው አላህ ነው።ግን ሰው ያለ አላህ ምንም ነው😊
Show all...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ከአህካሙ ሚመ ሳኪና የወጣ መመዘኛ 1  ሚመ ሰኪና ማለት ምን ማለት ነዉ? ሀረካ የሌላት ሚም ወይም ስኩን የሆነች ሚም ማለት ነው 2  ሚመ ሰኪና ስንት አይነት ያቀራር ዘዴዎች አሉት ዘርዝሩ? 3 እኽፋዕ ኢድጋም ኢዝሀር 3  የኢኽፋእ ፊደል ስንት ናቸዉ ተናገሩ? 1 ب 4  የኢድጋም ፊደል ስንት ናቸው ተናገሩ? ١ م 5  ኢዝሀር በሌላ ስሙ ምን ይባላል? ኢዝሀር ሸፈዊይ 6  ኢኽፋእ ሸፈዊይ ለምን ተባለ? -ፊደሎቹ ب እና م በከንፈር የሚወጡ ስለሆነ 7  ከኢድጋም ሁለት ምሳሌ ጥቀሱ? 8  ከኢህፉእ ሁለት ምሳሌ ጥቀሱ? 9  ከኢዝሀር ሁለት ምሳሌ ጥቀሱ? ماكُنتُم تُشْرِكُون وَلَمْ تكُن 10  በሚመ ሰኪና ኢኽፋእና ኢድጋም ግዜ ጉና ያስፈልጋል? አዎያስፈልጋል       መልካም ፈተና
Show all...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ከአህካሙ ሚመ ሳኪና የወጣ መመዘኛ 1 ሚመ ሰኪና ማለት ምን ማለት ነዉ? 2 ሚመ ሰኪና ስንት አይነት ያቀራር ዘዴዎች አሉት ዘርዝሩ? 3 የኢኽፋእ ፊደል ስንት ናቸዉ ተናገሩ? 4 የኢድጋም ፊደል ስንት ናቸው ተናገሩ? 5 ኢዝሀር በሌላ ስሙ ምን ይባላል? 6 ኢኽፋእ ሸፈዊይ ለምን ተባለ? 7 ከኢድጋም ሁለት ምሳሌ ጥቀሱ? 8 ከኢህፉእ ሁለት ምሳሌ ጥቀሱ? 9 ከኢዝሀር ሁለት ምሳሌ ጥቀሱ? 10 በሚመ ሰኪና ኢኽፋእና ኢድጋም ግዜ ጉና ያስፈልጋል? መልካም ፈተና
Show all...
መልስስስስስ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከአህካሙ ኑነሰኪና ወተንዊን የወጣ መመዘኛ 🌹1  ኑነሰኪና ወተንዊን ስንት ክፍሎች አሉት ዘርዝሩ? 🌻ኢዝሀር 🌻ኢድጋም 🌻ኢቅላብ 🌻ኢኽፋዕ 🌹2  ኢድጋም ምን ማለት ደሆነ አስረዱ? 🌻በቋንቋ ደረጃ አንድ ነገር ወደ ሌላ ነገር ውስጥ ማስገባት ወይም መጨፍለቅ 🌻በተጅዊድ ምሁራኖች አንድን ስኩን የሆነ ፊደል ወደ ተሀረከው ፊደል ውስጥ በማስገባትልክ እንደ አንድ አድርጎ አጥብቆ ማንበብ 🌹3  የኢኽፋእ ፊደላቶች ስንት ናቸዉ? 🌻15 🌹4  የኢኽፉእነታቸዉ ደረጃ ከፍ የሚሉትን ፊደላቶች ተናገሩ? 🌻 ت د ط 🌹5  ኢኽፋእን በምንና በምን መካከል አድርገን ነዉ ምናነበዉ? 🌻በኢዝሀርና በኢድጋም ባህሪ መካከል 🌹6  ኢኽፋእ በሌላ ስሙ ምን ይባላል? 🌻ኢኽፋዕ ሀቂቂ 🌹7  ኢኽፋእ በቋንቋ ደረጃ ሲተረጎም ምን ማለት ነዉ? 🌻ሰትር ወይም መደበቅ መሸፈን 8  ኢኽፋእ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ሶስት ነገሮችን ዘርዝሩ? 🌻ኑነ ሰኪና ወይም ተንዊኑን በኢዝሀርና በኢድጋም መካከል አድርገን ማንበብ 🌻 ጉና መኖር አለበት 🌻ያለ ሸዳ ሳይጠብቅ 🌹9  ከኢኽፋእ ምሳሌ 2ተናገሩ? 🌻 كُنتُمْ 🌻ذِكْرًاكَثِيرًا 🌹10  ኢኽፋእ በተጅዊድ ሙሁራኖች ሲገለፅ ምን ማለት ነዉ? 🌻ኑነ ሰኪና ወይም ተንዊኑን ማንበብ ነው በኢዝሀር እና በድጋም ባህሪ መካከል አድርጎ ማንበብ ነው መጥበቅ እና ሸዳ ሳይኖር ከጉና ጋ                           🌹 ሳራ ሙሀመድ                                🌹ኮድ 26      መልካም ፈተና ፈተናዉን እስከ ሀሙስ ማታ ሁላችሁም ላኩ ስትልኩ ስምና ኮድ እዳትረሱ 09 93 71 12 35 በዚህ ቁጥር በዋትስ አፕ ወይም በቴሌግራም ላኩ
Show all...
በጣም የሚገርም ታሪክ ---------------------------------- ጓደኝነት በዚህ ልክ ሲሆን ያጓጓል ዛሬ ላይ ግን ይህ አይነት ጓደኝነት አለ....⁉️ ሁለት ጓደኛሞች ነበሩ ይባላል። አብረው ጉዞ ወጡና አንድ ሆቴል ክላስ ይዘው አደሩ። .....በነጋታው. ጠዋት ተነስተው ወደ ጉዳያቸው ሊወጡ ሲሉ አንደኛው ከያዘው ገንዘብ 100 ዲናር ያህል ይጠፋበታል። ለጓደኛው "ከኪሴ መቶ ዲናር ጠፍቶብኛል አይተህ ነበር እንዴ❓" አለው። ጓደኛው "አዎን ለሊት ተነስቼ ነበር የሆነ ዕቃ መግዛት ፈለኩኝና ወስጄብሃለው።" አለው። እሱም.... "ነው እንዴ? አብሽር" አለውና ወደ ጉዳያቸው አቀኑ። ጉዳያቸውን ጨራርሰው ወደ ክላሳቸው ሲመለሱ የሆቴሉ የፅዳት ሰራተኛ ያገኛቸውና "ክላሳችሁ ላፀዳ ስገባ 100 ዲናር ወድቆ አግኝቻለሁ" ብሎ ይሰጣቸዋል። በዚህ ጊዜ ገንዘብ ጠፍቶት የነበረው በአግራሞት ወደ ጓደኛው ይዞርና "እኔ ወስጃለሁ ብለኸኝ አልነበር እንዴ❓" አለው። ጓደኛውም ሲመልስ "እንደ ምታየው ከእኔና ከአንተ ውጪ ሌላ ሰው አልነበረም። አላየሁም ብልህ ኖሮ ሸይጧን በመካከላችን ገብቶ ስራውን ሊሰራ ይችላል። ያ እንዳይሆን 100 ዲናሩ በራሴ ላይ እዳ አድርጌው ጓደኝነታችን ለገንዘብ ሲባል እንዳይቋረጥ ልጠብቀው ብዬ ነው ወስጃለሁኝ ያልኩህ።" አለው ። እውነት ጓደኝነትን በዚህ ልክ ተረድተነዋልን⁉️
Show all...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከአህካሙ ኑነሰኪና ወተንዊን የወጣ መመዘኛ 1 ኑነሰኪና ወተንዊን ስንት ክፍሎች አሉት ዘርዝሩ? 2 ኢድጋም ምን ማለት ደሆነ አስረዱ? 3 የኢኽፋእ ፊደላቶች ስንት ናቸዉ? 4 የኢኽፉእነታቸዉ ደረጃ ከፍ የሚሉትን ፊደላቶች ተናገሩ? 5 ኢኽፋእን በምንና በምን መካከል አድርገን ነዉ ምናነበዉ? 6 ኢኽፋእ በሌላ ስሙ ምን ይባላል? 7 ኢኽፋእ በቋንቋ ደረጃ ሲተረጎም ምን ማለት ነዉ? 8 ኢኽፋእ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ሶስት ነገሮችን ዘርዝሩ? 9 ከኢኽፋእ ምሳሌ 2ተናገሩ? 10 ኢኽፋእ በተጅዊድ ሙሁራኖች ሲገለፅ ምን ማለት ነዉ? መልካም ፈተና ፈተናዉን እስከ ሀሙስ ማታ ሁላችሁም ላኩ ስትልኩ ስምና ኮድ እዳትረሱ 09 93 71 12 35 በዚህ ቁጥር በዋትስ አፕ ወይም በቴሌግራም ላኩ
Show all...
#أذكار_الصباح ((بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لاَ يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الْأَرْضِ وَلاَ فِي السّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ)) (ثلاثَ مرَّاتٍ). 🍃🌻
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.