en
Feedback
ሲራ (የነብዩ ሰ.ዐ .ወ የህይወት ታሪክ )

ሲራ (የነብዩ ሰ.ዐ .ወ የህይወት ታሪክ )

Open in Telegram

ምንጊዜም ቢሆን በሂወታችን ውስጥ በሚገጥሙን ሀዘንም ይሁን ደስታ መማር ያለብን ከረሱል ሱ ዐ ወ ህይወት ነው።። ሀሳብ አስተያየት ካሎት @muhammedoumer @tewfikseid

Show more
1 063
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+51
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+147
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '24
+42
in 0 channels
Get PRO
February '24
+85
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+23
in 0 channels
Get PRO
August '23
+56
in 0 channels
Get PRO
July '23
+59
in 0 channels
Get PRO
June '23
+51
in 0 channels
Get PRO
May '23
+52
in 0 channels
Get PRO
April '23
+77
in 0 channels
Get PRO
March '23
+77
in 0 channels
Get PRO
February '23
+52
in 0 channels
Get PRO
January '23
+99
in 0 channels
Get PRO
December '22
+84
in 0 channels
Get PRO
November '22
+73
in 0 channels
Get PRO
October '22
+86
in 0 channels
Get PRO
September '22
+82
in 0 channels
Get PRO
August '22
+63
in 0 channels
Get PRO
July '22
+68
in 0 channels
Get PRO
June '22
+48
in 0 channels
Get PRO
May '22
+46
in 0 channels
Get PRO
April '22
+87
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '22
+13
in 0 channels
Get PRO
December '21
+19
in 0 channels
Get PRO
November '21
+23
in 0 channels
Get PRO
October '21
+53
in 0 channels
Get PRO
September '21
+46
in 0 channels
Get PRO
August '21
+38
in 0 channels
Get PRO
July '21
+39
in 0 channels
Get PRO
June '21
+29
in 0 channels
Get PRO
May '21
+30
in 0 channels
Get PRO
April '21
+38
in 0 channels
Get PRO
March '21
+23
in 0 channels
Get PRO
February '21
+27
in 0 channels
Get PRO
January '21
+26
in 0 channels
Get PRO
December '20
+339
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+2
20 December+2
19 December+1
18 December+5
Channel Posts
2
+1
No text...
238
3
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልአሃድ 7 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #አልአሃድ 7 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
238
4
የዓረፋን ኹጥባህ በአማርኛ ለመጀመሪያ ጊዜ። ማሻ አላህ Arafat Khutbah to be translated in 20 languages! 1. English 2. French 3. Malay 4. Urdu 5.
የዓረፋን ኹጥባህ በአማርኛ ለመጀመሪያ ጊዜ። ማሻ አላህ Arafat Khutbah to be translated in 20 languages! 1. English 2. French 3. Malay 4. Urdu 5. Persian/ Farsi 6. Chinese 7. Turkish 8. Russian 9. Hausa 10. Bengali 11. Swedish 12. Spanish 13. Swahili 14. Amharic 15. Italian 16. Portuguese 17. Bosnian 18. Malayalam 19. Filipino 20. German
234
5
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ሰብት 6 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ሰብት 6 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
227
6
📌 መከቱል ሙከረማ.. ካዕባ በ3,000,000 ሁጃጆች የኢሻ ሰላት በዚ መልኩ ተሰግዷል ብሏል 👉 ያረቢ እኛንም ወፍቀን🇸🇦🙏
📌 መከቱል ሙከረማ.. ካዕባ በ3,000,000 ሁጃጆች የኢሻ ሰላት በዚ መልኩ ተሰግዷል ብሏል 👉 ያረቢ እኛንም ወፍቀን🇸🇦🙏
327
7
👉 የቲሞች መኖራቸው ለኛኮ አድል ነው። ጀነት ለመግቢየ…  ጀነትኮ ብቻኮ አይደለም ትገባላቹህ የተባለው በጀነት ውስጥ የሰው ልጆች ሁሉ አይነታ ከሆኑት ረሱል (ﷺ) ጎረቤት ትሆናላቹህ ነው። CBE 1000311944097 Name Mentawuha Yaung Muslime Gruop
111
8
👉 የቲሞች መኖራቸው ለኛኮ አድል ነው። ጀነት ለመግቢየ…  ጀነትኮ ብቻኮ አይደለም ትገባላቹህ የተባለው በጀበት ውስጥ የሰው ልጆች ሁሉ አይነታ ከሆኑት ረሱል (ﷺ) ጎረቤት ትሆናላቹህ ነው።
127
9
የሆነ ቀን ይመጣል… · ፌስ ቡክህ ላይ ቢፈልጉህ ሁሌም ኦፍ ላይን ነህ፡፡ · በዉስጥ መልዕክት ቢልኩልህ አትመልስም፡፡ · ዋትሳፕ ላይ ቢጠብቁህ አትገባም፡፡ · ስልክህ ለረጅም ጊዜ ቢጠራም አታነሳም፡፡ · በኢሜይልህ ምን ሆንክ ብለው ቢጽፉልህም መልስ አትሰጥም፡፡ · ቆይተህ መጥተህ ‹እባካችሁ አጥፍቻለሁ ዐፍዉ በሉኝ› ትላለህ ተብለህ ብትጠበቅም የለህም፡፡ · ሰዎች ሲጠየቁ ስላንተ አላየንም ጠፍቷል ይላሉ፡፡ · ኋላ ነገሩ ሲጣራ እውነትም ለካ አንተ የለህም ጠፍተሃል፡፡ ላትመለስም ሄደሃል። · የሞት መልኣክ ወደ አኺራ ከወሰደህ ቆይቷል፡፡ · በርግጥም ምንም እንኳን ወደ መቃብር በመግባት ኦፍ ላይን ብትሆንም ፖስት፣ ኮሜንት፣ ሪፕላይ ማድረግ ባትችልም፤ ኦንላይን ሳለህ የፃፍከው ሁሉ ሳይሠረዝ ሳይደለዝ ዛሬም ድረስ አለ፡፡ · ስለሆነም ከሞትክ በኋላ መልካም ሥራህ ይቀጥል ዘንድ ዛሬ ኦንላይን እያለህ መልካም ነገር ስራ አሁን ላይ ሰደቃ ለመስጠት ሁኔታወች ተመቻችተዋል እጅህ ላይ ባለው ስልክ ለነገው ቤት የተወሰነ ሰድቅ
150
10
ከኸይር ስራው ሁላችሁም ብታንስም ነይታችሁ እንሳተፍ ዛሬን እንጂ ነገን አናቀውም ካለችን ለሚስኪኖች ማካፈላችን ነው የሚጠቅመን ደስታ የሚሰጠን  አብሺሩ 📌 ጁምዓ ✅ «አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ﷺ» اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ CBE 1000311944097 Name መንታውሃ ሙስሊም ወጣቶች ጀመዓ
175
11
ለበለጠ መረጃ 0904574999 0962746659
193
12
መነየት የምትፈልጉ ከላይ ባለው አካውንት
192
13
No text...
196
14
https://t.me/sireturesul
210
15
እንደሚታወቀው በመንታውሃ ከተማ በርካታ መሳኪኖች አሉ።እናም መጪውን አረፋ ምክንያት በማድረግ ኢዱን እንደኛ ተደስተው እንዲውሉ ቀድመን የአቅማችንን ማገዝ ይኖርብናል።እኛ በየቤታችን ፍየል ስናርድ እነሱ የስጋ ሽታ የማያገኙ ይኖራሉ ልጆቻቸውን ማስደሳትም የማይችሉ ብዙ አሉ እና ኢንሻ አላህ እኛ እንደመንታውሃ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ አስተባብረን ማገዝ ስላሰብን ሁላችንም በሞራል የቻልነውን ቃል በመግባት እስኪ እናስደሳቸው 1000311944097 Name መንታውሃ ሙስሊም ወጣቶች ጀመዓ
201
16
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የዛሬው ፕሮግራማችን እንደሚከተለው ነው።እንደሚታወቀው በዚህ ግሩፕ በጣም ትልቅ ስራ እየተሰራበት ነው።እሱም መስጂዳችንን አሁን ካለበት ደረጃ ለማድረስ ትልቁን ድርሻ የተወጣው ይሄ ግሩፕ ነው።ዛሬ ደግሞ ከመስጂዱ ጎን ለጎን በአሁን ወቅት መስራት ያለብን ስራ ስላለ እንድንረባረብ ነው።እሱም እንደሚታወቀው በመንታውሃ ከተማ በርካታ መሳኪኖች አሉ።እናም መጪውን አረፋ ምክንያት በማድረግ ኢዱን እንደኛ ተደስተው እንዲውሉ ቀድመን የአቅማችንን ማገዝ ይኖርብናል።እኛ በየቤታችን ፍየል ስናርድ እነሱ የስጋ ሽታ የማያገኙ ይኖራሉ ልጆቻቸውን ማስደሳትም የማይችሉ ብዙ አሉ እና ኢንሻ አላህ እኛ እንደመንታውሃ ሙስሊም ወጣቶች ጀመአ አስተባብረን ማገዝ ስላሰብን ሁላችንም በሞራል የቻልነውን ቃል በመግባት እስኪ እናስደሳቸው ለማለት ነው የቻልነውን እንነያ መልካም ኸሚስ ምሽት CBE 1000311944097 Name መንታውሃ ሙስሊም ወጣቶች ጀመዓ
1
17
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላህ እስኪ ማነው ኸይር ፈላጊ ጀግና ሼር ሼር ሼር ሼርር እያደረጋችሁ ጓደኞቻችሁን ጋብዙ የነየታችሁ ንያችሁን አላህ ይቀበላችሁ እህት ወንድሞች ያልነየታችሁ በመነየት የኸይር ስ
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላህ እስኪ ማነው ኸይር ፈላጊ ጀግና ሼር    ሼር       ሼር          ሼርር      እያደረጋችሁ ጓደኞቻችሁን ጋብዙ የነየታችሁ ንያችሁን  አላህ ይቀበላችሁ  እህት ወንድሞች ያልነየታችሁ በመነየት የኸይር  ስራ ተካፋይ ይሁኑ ባረከላሁ ፊኩም:::::::...........በገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ:- CBE A,Number=1000137049337 ሂጅራ ባንክ= 1002058100001 A,Name= መስጅደ ሶፋ አሰሪ ኮሚቴ ================ ማንኛውም አስተያየት ወይንም ሀሳብ መስጠት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ስልክ 0962746659          0918229957 መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን 👉🏻በምትችሉት አቅም  ነይቱ በያላችሁበት የአላህ ሰላም እና እዝነት አይለያችሁ።                  አሚን
330
18
No text...
202
19
ወቅታዊ መልዕክት‼ ============== (ለሌሎችም አሰራጩት! ከምንዳው ተቋዳሽ ትሆናላችሁ!) || ✍ ዛሬ ሐሙስ ከመጝሪብ ሶላት በኋላ አሁን ይሄ ምሽቱ የጁሙዓህ ቀን ሌሊት ነው። በተጨማሪም የረመዿን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ከሆኑት መካከል አንዱ ነው። በተጨማሪም ለይተ-ል-ቀድር ይበልጥ ከምትጠበቅባቸው ነጠላ ቀናት (ዊትር) መካከል አንዱ የሆነው 23ኛው ሌሊት ነው። ታዲያ ይሄን ቀን ከሌሎቹ ምን ይለየዋል? የጁሙዓህ ሌሊት ከዐሽረ-ል-አዋኺር መካከል ከነጠላዎቹ ቀናት ከአንዱ ጋር ከገጠመ ለይለተ-ል-ቀድር ከሌላው በበለጠ መልኩ ትጠበቃለች። *بعد مغرب اليوم الخميس  .. ستكون ليلة الثالث والعشرين وتوافق ليلة الجمعة، فتوافقت ليلة وتر وليلة جمعة* وقد نقل ابن رجب في لطائف المعارف عن ابن هبيرة أنه قال : ኢብኑ ረጀብ አል-ሃንበሊ ለጧኢፉ-ል-መዓሪፍ በተባለው ዕውቅ ኪታቡ ላይ ከአቡ ሁበይራህ የሚከተለውን አስተላልፏል፦ « *إذا وافقت ليلة الجمعة ليلة وتر فهي أرجى من غيرها في أن تكون ليلة القدر .* «የጁሙዓህ ሌሊት ከነጠላዎቹ (የዐሽረ-ል-አዋኺር) ሌሊት ጋር ከተገጣጠመች፤ ከሌሎች (ሌሊቶች) ይበልጥ ለይለተ-ል-ቀድር ትሆናለች ተብሎ ይከጀላል።» *ويقول شيخ الاسلام ابن تيمية : ታላቁ የኢስላም ሊቅ ሸይኹ-ል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚይተም እንዲህ ይላል፦ إذا وافقت ليلة الجمعة احدى ليالي الوتر من العشر الأواخر فهي أحرى أن تكون ليلة القدر بإذن الله.* «የጁሙዓህ ሌሊት ከመጨረሻዎቹ አስሮች ውስጥ ከነጠላዎቹ ሌሊቶች ጋር ከገጠመች፤ በአላህ ፈቃድ ይበልጥ ለይተ-ል-ቀድር ትሆናለች ተብሎ ትጓጓለች (ትጠበቃለች)!» *وفي حديث المساء للشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله(239) قال بعض أهل العلم: إن كان في الأوتار ليلة الجمعة كانت آكد وأقرب أن تكون ليلة القدر، لذا ينبغي لنا أن نعني بهذه الليالي ولاسیما هذه الليلة وأن يكون لنا فيها حظ ونصيب من الإجتهاد  في الخير.* በአጭሩ የጁሙዓህ ሌሊት ከነጠላዎቹ የመጨረሻዎቹ አስሮች ሌሊቶች ጋር ከገጠመች ያቺ ሌሊት ለይለተ-ል-ቀድር የመሆን እድሏ በጣም ትልቅ ነው። ለለይለተ-ል-ቀድርን ይበልጥ የቀረበች ናትና ሌሊቷን ቁርኣን በመቅራት፣ በተሃጁድና መሰል ዒባዳዎች ሕያው ማድረግ ላይ እንበርታ። ይህ ሌሊት ደግሞ አሁን ያለንበት ሌሊት ስለሆነ እኛም እንበርታ፤ ሌሎችንም እናበርታ፤ መልዕክቱንም እናድርስ። አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን!
691
20
🌺🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀በአማራክልል/ አዊ ዞን/ጓንጓ ወረዳ/መንታውሀ ቀበሌ የሚገኘውን ሶፋ መስጅድን ለመገንባት ነው! ======================== በገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ:- CBE A,Number=1000137049337 ሂጅራ ባንክ= 1002058100001 A,Name= መስጅደ ሶፋ አሰሪ ኮሚቴ ================ ማንኛውም አስተያየት ወይንም ሀሳብ መስጠት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ስልክ 0962746659 0921640375 መደወል የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን 👉🏻በምትችሉት አቅም ✳️ለግንባታ የሚውሉ ግብአቶችን ም መነይት ይቻላል ! ✳️ቦታው ላይ የምትገኙ ደግሞ በተመደቡ የስራ ቀናቶች በጉልበት ማገዝ ትችላላችሁ ! ማሻ አላህ ጀግኖቻችን ......በሰማይም በምድሩም በደማቅ ብእር የምትፃፉ ብርቱዎች!💪🏻💪🏻 #አላፊ የሆኑትን ጊዜ ና ጉልበታቹን በማያልፍ የታሪክ ማህደር የምታፀድቁ ብርቱዎች💪🏻💪🏻 #ምናገባኝ (ስራ አለኝ) ብለው ሰበብ ከደረደሩት ላቅ ያላችሁ ብርቱዎችችችች💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻 #አላህ ይጠብቃቹ እንኮራባቹዋለን የአላህ ሰላም እና እዝነት በያላችሁበት አይለያችሁ። ሼርር ይደረግ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/mentawuhamesjdesofa
456