cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ

✍️ አጭርና ተከታታይ ትምህርቶችን ✍️ የግቢ ጉባኤ መልዕክቶችን ✍️ እንዲሁም ልዩ ዝግጅቶችን የሚያቀርብበት ገፅ ነው፡፡ ያሎትን ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ፣ ጥያቄ @gubaeze4kbot ላይ ያድርሱን፡፡ በተጨማሪም በዩቲዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCdLKUWOxqRNQcNlTrs3tcmw ✞❀✿፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ✿❀✞

Show more
Advertising posts
1 124
Subscribers
-224 hours
-27 days
+530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Happening Now. በቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን
Show all...
👍 12👏 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
✝️ልዩ የምረቃ ፕሮግራም በዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት✝️ የዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት የ2016ዓ.ም የ4ኪሎ ግቢጉባኤ ተመራቂ ተማሪዎችን ለማስመረቅ ዝግጅቱን አጠናቅቁአል!! ስለሆነም ሁላችንም የግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች እሑድ 7፡20 ጀምሮ በዓ/ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አዳራሽ በመገኘት ተመራቂ ወንድምና እህቶቻችንን እንድናስመርቅ ስንል አደራ እንላለን!! ማሳሰቢያ፦ ተመራቂ ተማሪዎች #ወንዶች=በሱፍ #ሴቶች=በሃበሻ_ቀሚስ ተዉባችሁ እንዲትመጡ!!
Show all...
👍 4🙏 1
‼️የጽዋ ቦታ ቅ/ሥላሴ ኮርስ አዳራሽ ነው‼️
Show all...
👍 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ዝክረ_ማርያም_ድንግል ነገ አርብ ግንቦት 21 ከ11:30 ጀምሮ ቅ/ሥላሴ አዳራሽ
Show all...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
😢 5👍 3🙏 1
grad.png1.94 MB
ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር (ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ) መዝ 118:26 በ፬ኪሎ ግቢ ጉባኤ የተዘጋጀ ልዩ የምረቃ መርሐ ግብር!! የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 8 2016 ዓ.ም ቦታ: ማ/ቅዱሳን ሕንጻ 3ኛ ወለል ሰዓት:11:20
Show all...
ዐረገ በስብሐት ዐረገ በእልልታ በስብሐት በእልልታ ዐረገ/2/ በእልልታ ሞትን ድል አድርጎ የሠራዊት ጌታ ዐረገ/2/ በእልልታ @gubaeze4k @gubaeze4k @gubaeze4k @gubaeze4k
Show all...
ዐረገ በስበሐት ዐረገ በዕልልታ.mp34.26 MB
🙏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ አሜን እንዲህ ብለን ስሙን ጠርተን እንድናከብር እንድንጠራው የፈቀደልን የአባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ይክበር ይመስገን ። በዘንድሮ የልዳታ መርሃግብር ለልደታ መርሃግብር የተዘጋጀው ልዩ ዕጣ ለ እድለኛ የነበራችሁት 1 በሪሁን ስልክ 092288...... ብሎ የሚጀመር 2 የአይን አበባ ወልዴ ስልክ 096555...... ብሎ የሚጀምር የደረሳችሁን ስጦታ ለማስረከብ በተሰጠን ስልክ በተደጋጋሚ ብንደውል ስላልሰራ እና ባወጣነው ማስታወቂያ መታችሁ ስላልወስዳችሁ ፡፡ ይሄ ማስታወቂያ ያያችሁ የምታቃቹ ከሆነ በማጋራት እንድታደርሱልን ስንል እንጠይቃለን እድለኞች በዚህ https://t.me/ASNAF_SEGED በዚህ ኮንታክት እስከ ሰኔ 2 / 2016 ደረስ መኖራችሁን እንድታሳውቁን ስንል በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን ፡፡ 2016 የ፬ኪሎ ጊቢ ጉባኤ
Show all...
Mar gelawdewos

👍 4
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.