cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

pic~of~islam

▁ ▂ ▄ ▅ ▆ ▇ █ اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ █ ▇ ▆ ▅ ▄ ▁☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ ۩۞۩۞۩۞۩۞۩۞۩۞۩۞۩۞۩۞۩۞۩۞۩ ✾Amazing Quran recitation ☆Amazing hadis🎧🎧 ≽#voices(mp3) ≽#videos(mp4) All the best Leave ከማለታቹ በፊት ያልተመቻቹ ነገር ካለ @islampicofbot ያድርሱን join @pic_of_islam

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
659
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሲጋራ መተው
Show all...
ሲጋራ መተው.mp31.98 KB
"لو تعلم المرأة كيف ينظر إليها بعض الرجال لغطت نفسها بثياب من حديد" 💔 "ሴት ልጅ በምን መልኩ አንዳነድ ወንዶች እንደሚያዬት ብታውቅ ኖሮ ገላዋን በብረት በሸፈነች ነበር "💔 በቱኒስ ከተማ የተደረገች አጭር የጁምአ ኹጥባ ኢማሙ ሚንበር ላይ ወጡ እና "በገቢያዎቹ ውስጥ ያሉት ሴቶች እነማን ናቸው?!" ሰጋጆች ዝም አሉ አሁንም ኢማሙ "በገቢያዎቹ ውስጥ ያሉት ሴቶች እነማን ናቸው?! ሰጋጆች አሁንም ዝም አሉ ከዛም ኢማሙ 《በምትሰግዱት ሶላት ምንም ደግ ነገር የለም ሴቶቻቹህ የተገላለጡ ሆነው ሳለ 》‼️‼️ አቂሚ ሶላህ… فكيف هو حالنا....؟.. ሁኔታችን ምን ሆኖ ይሁን… ? @huda_islamic_Channel
Show all...
Like argulgn
Show all...
🕌 Abajifar Mesjid 🕌 መገኛ፡ Addis Ababa, Ethiopia ተወዳዳሪ፡ Husniya Code_#19 ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/VL_DRyOXCyj4FqXr
Show all...
❌ *ትንሿ ዒድ ብለው* ፤ *ትልልቅ* *ሙስሊሞች አያከብሩም* ~~~~~~~~~~~~~~ ~~~~~~~~~~~~~~ 👉 ረመዷንን በመፆም ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን አከታትለው ፆመው ሲያበቁ 8ኛው ቀን " *ትንሿ ዒድ* " ወይም " *ዒደል አብራር* " በማለት የተወሰኑ ሰወች እንደ በኣል ይይዙታል።አንዳንዶች ለዒደል ፊጥር የማይሰጡትን ክብርና ዝግጅት ለትንሿ ዒድ ለሚሉት ይሰጣሉ(ጌታዬ ሆይ ትንሽ አታድርገን) ይህ መሠረት የሌለው መጤና አዲስ ፈጠራ ( ቢድዓ ) የሆነ ተግባር ነው። 👉 ውድ ወንድሜ የተከበርሽ እህቴም ደህና ብላችሁ ምታስቧቸው አንዳንድ ሰወች በዚህ ጉዳይ ላይ የሚያሳዩት ቸልተኝነት ወይም አክባሪ ፣ አባሪና ተባባሪ መሆናቸው አይሸንግላችሁ።ቅንጣት ታክል ከሱና መንገዳችሁ አያንሸራቷችሁ።በዚህ ረገድ አክራሪና ወግ አጥባቂ ቢሏችሁም እውነታው ግን ፅንፍ የረገጡትና ከትክክለኛው ጎዳና ያፈነገጡት እነርሱ ናቸው።አደራችሁን ከፍ የሚያደርጋችሁን የሱናን መንገድ ከመከተል ቦዝናችሁ ዝቅ የሚያደርጋችሁን የቢድዓ መንገድ አትከተሉ።ከፈጣሪ ውዴታ ርቃችሁ በፍጡር ውዴታ ለመታቀፍ አትድከሙ።ምክንያቱም ከፊል አድማቂዎች አጃቢዎች ናቸውና ! 👉 በመሠረቱ የሸዋልን 6 ቀናት ፆም አከታትሎም ሆነ ለያይቶ በወሩ ውስጥ በየትኛው ግዜ መፆም ስለሚቻል የነርሱ መንገድ ከዐቅል አኳያ እንኳን ቅቡልነት የለውም።ወይም ሁሉም 6ቱን ቀናት ፆሞ ሲጨርስ ያክብር ካልን ስፍር ቁጥር የሌለው ትንሽ ዒድ ሊኖር ነው።ይህ ከመልዕክተኛውም ሆነ ከሰለፎች መነሻ የሌለው ውዳቂ ተግባር ነው። 👉 አንድ አማኝ እንዴት ረመዷንን ፆሞ የሸዋልን ስድስት ቀናት አስከትሎ ሲያበቃ አላህን በሚያስቆጣ ተግባር ይቋጨዋል !? የተወሰኑ ሰወች ይህን ቀን አመት ጠብቀው እያከበሩ ፣ ወይም እያጀቡ አልያም አቃፊ ደጋፊ እየሆኑ መልሰው ውሃ በማይቋጥር ምክንያት ከደሙ ለመጥራት ይሞግታሉ።ተው የማይመስል ነገር ለማን አትንግር ይባላል ,,,, ተከልከሉ። አላህ ሆይ ! እዝነትህን ለግሰን ፤ ስህተታችንን ይቅር በለን ፤ የረሳነውን አስታውሰን ፤ ሚጠቅመንን አሳውቀን። وفقى الله الجميع وصلى الله وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
Show all...
◼️ሸዋል ዒድ የለም 🔻እኛ ሙስሊሞች ከ2አመታዊ ዒዶች በስተቀር ሌላ አመታዊ በዓል የለንም። ቤተሰብ ለመዘየርና ተሰብስቦ ለመደሰት ሸዋል ዒድ አያስፈልገንም። ፈጠራው ይቅርብን!! t.me/ibnyahya777
Show all...
ትንሹ ኢድ.MP33.27 MB
ትንሹ ኢድ?
Show all...
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.