en
Feedback
Sancho Gebre

Sancho Gebre

Open in Telegram
5 529
Subscribers
-124 hours
-307 days
-9030 days
Posts Archive
"አናፍ ኮቱ"ተለቋል! https://youtu.be/6QZxz2gc6ds

አናፍ ኮቱ | ANAAF KOOTTU - አርብ ማታ በሆፕ ኢንተርቴይመንት ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን! : #sanchogebre #AnaafKoottu

አናፍ ኮቱ | ANAAF KOOTTU - አርብ ማታ ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አድናቂዎቼ እና አክባሪዎቼ? ከሁሉ በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ "አናፍ ኮቱ" (Anaaf Koottu) የሚል አዲ
አናፍ ኮቱ | ANAAF KOOTTU - አርብ ማታ ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አድናቂዎቼ እና አክባሪዎቼ? ከሁሉ በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ "አናፍ ኮቱ" (Anaaf Koottu) የሚል አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በሆፕ ኢንተርቴይመንት ዩትዩብ ቻናል የፊታችን አርብ እንደሚለቀቅ ልጠቁማችሁ እወዳለሁ። ዘፈኑ ሙሉ በሙሉ ኦሮምኛ ሲሆን ሀገራዊ ሀሳቡን ጠብቆ በዘመናዊ መንገድ ተቀናብሯል። ከዘፈኑ ሀሳብ ጋር የሚጣጣም ቪዲዮ ሀረር ላይ ቀርጸናል። እንደተለመደው ስራችንን ተመልክታችሁ አስተያየታችሁን ትሰጡኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ሠላም ለውድ ሀገራችን እና ለመላው ህዝባችን ይሁን!

"አናፍ ኮቱ" በቅርብ ቀን በሆፕ ኢንተርቴይመንት ይጠብቁን! : #sanchogebre #AnaafKoottu

Coming Soon! #AnaafKoottu #sanchogebre

Coming Soon! #AnaafKoottu #sanchogebre

#habibideyda ተለቋል! #Rafary ft #sanchogebre https://youtu.be/uNqZCZTE1TI

ዛሬ ማታ ሀቢቢደይዳ/Habibideyda #Rafary ft #sanchogebre
ዛሬ ማታ ሀቢቢደይዳ/Habibideyda #Rafary ft #sanchogebre

ሀቢቢደይዳ/Habibideyda የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ከሶማሊያዊው ራፋሪ/Rafary ጋር በመጣመር (በፊውቸሪንግ) የተሳተፍኩበት ስራ በቅርብ ቀን በEla Tv ይለቀቃል።
ሀቢቢደይዳ/Habibideyda የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ከሶማሊያዊው ራፋሪ/Rafary ጋር በመጣመር (በፊውቸሪንግ) የተሳተፍኩበት ስራ በቅርብ ቀን በEla Tv ይለቀቃል።

#selame MP3

#Selame MP3

#ሰላሜ ተለቋል! https://youtu.be/B1w-tywkCj0

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አድናቂዎቼ እና አክባሪዎቼ? ከሁሉ በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ "ሰላሜ" የሚል ስያሜ የሰጠነውና በጥሩ ሁኔታ ያዘጋጀነው አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በምነው ሸዋ ዩትዩብ
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አድናቂዎቼ እና አክባሪዎቼ? ከሁሉ በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ "ሰላሜ" የሚል ስያሜ የሰጠነውና በጥሩ ሁኔታ ያዘጋጀነው አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በምነው ሸዋ ዩትዩብ ቻናል በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ ልጠቁማችሁ እወዳለሁ። ይህን ሙዚቃ የሰራነው ባለፉት ጥቂት አመታቶች ውስጥ ዓለማችን ላይ እጅግ ተወዳጅነት እያገኘ ባለው "Amapiano" በተሰኘው አዲስ የአፍሪካ የሙዚቃ ስልት ሲሆን እኔና ጊልዶ ካሳ በጋራ ተጫውተነዋል። ሙዚቃውም የሚፈልገውን ተንቀሳቃሽ ምስል አልብሰነዋል። ሰላም ለውድ ሀገራችን እና ለመላው ህዝባችን ይሁን።

አንድ ሲኖዶስ! አንድ ፓትርያርክ! አንዲት ቤተ ክርስቲያን! የአባቶቼን ትዕዛዝ እቀበላለሁ፣ ከጎናቸውም እቆማለሁ፡፡
አንድ ሲኖዶስ! አንድ ፓትርያርክ! አንዲት ቤተ ክርስቲያን! የአባቶቼን ትዕዛዝ እቀበላለሁ፣ ከጎናቸውም እቆማለሁ፡፡

እስራኤል ቴል አቪቭ በነበረን የሙዚቃ ድግስ ጥሩ ጊዜ እንደነበረን እየገለፅኩ ኮንሰርቱ ላይ የታደማችሁ አድናቂዎቼ እንዲሁም አቢሲኒያ ሸው ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሰላም ያገናኘን!

መስከረም 27 በእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይህችን ምድር የተቀላቀልኩባት ቀን ነች። ሁሉን እንደ ፍቃዱ ላደረገ፣ በህይወቴም በተፈጠሩ በማንኛዎቹም ነገሮች ሁሉ አብሮኝ የቆመ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰ
መስከረም 27 በእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይህችን ምድር የተቀላቀልኩባት ቀን ነች። ሁሉን እንደ ፍቃዱ ላደረገ፣ በህይወቴም በተፈጠሩ በማንኛዎቹም ነገሮች ሁሉ አብሮኝ የቆመ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ልዑል እግዚአብሔር በህይወቴ ላይ አዲስ ቀን ጨምሯል። ይህ የተጨመረልኝ አዲስ ቀን ከኔ መልካምነት የመነጨ ሳይሆን ከእርሱ ቸርነት የተነሳ ብቻ ነው። ስለ ሚደንቅ ምህረቱም ስለ ፍጹም ፍቅሩም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በተለያዩ አጋጣሚዎች የመልካም ልደት ምኞታችሁን ላደረሳችሁኝ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ።

#ወለላዬ አሁን ተለቋል! #Welelaye out now! : https://youtu.be/-GGY-bdDQs0

#ወለላዬ ነገ ማታ በBahrna Music ይጠብቁን! ፡ #welelaye #sanchogebre https://www.tiktok.com/@sanchogebre/video/7143630179506703622?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7100095008115607045

#ወለላዬ አርብ ማታ በBahrna Music ይጠብቁን፡፡ : https://www.tiktok.com/@sanchogebre/video/7142762424276471046?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7100095008115607045 : #welelaye #sanchogebre