en
Feedback
ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

ታሪካዊ ፎቶዎች 📷 📼

Open in Telegram

ይህ የታሪካዊ ፎቶዎች ኦፊሻል ቻናል ነው ታሪክን መዘከር ትልቅነት ነው ትውልድንም ያንፃል ‼️ Officeal channel 📡 》t.me/ @Tarikawi_potowech https://t.me/+3SO18mqWX_tiOWE0 #የጦር_ሜዳ_ውሎ https://t.me/joinchat/AAAAAFUFiN1N7T13DEKhAQ 👉 ለአስተያየትዎ @Eyoha_Bot

Show more
735
Subscribers
+124 hours
-17 days
+3530 days
Posts Archive
የደብረ-ሊባኖስ ገዳም - 1954 ዓ.ም Debre-Libanos Monastery back in 1962 Mennonite Archives/Hostetter, Elizabeth Louise Papers/1926-2014
የደብረ-ሊባኖስ ገዳም - 1954 ዓ.ም Debre-Libanos Monastery back in 1962 Mennonite Archives/Hostetter, Elizabeth Louise Papers/1926-2014 https://lmhs.pastperfect online.com/Photo/172C86A1-F1F7-4E1E-8E79-168535824621 @Tarikawi_fotowech

አፄ ኃይለ ሥላሴ ለፕሬዝዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ የላኩት ደብዳቤ @Tarikawi_fotowech
+1
አፄ ኃይለ ሥላሴ ለፕሬዝዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ የላኩት ደብዳቤ @Tarikawi_fotowech

የአዲስ አበባውን አራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን ምስል የያዘ የአስመራ መሎቲ ቢራ ማስታወቂያ/ብርጭቆ ማስቀመጫ - 1961/1962 ዓ.ም Source Caption: Melotti beer Coaster ba
የአዲስ አበባውን አራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን ምስል የያዘ የአስመራ መሎቲ ቢራ ማስታወቂያ/ብርጭቆ ማስቀመጫ - 1961/1962 ዓ.ም Source Caption: Melotti beer Coaster back in 1969/1970 US Mapping Mission – Ethiopia Photos/Kagnew Station Archives/Rick Fortney Scrapbook: https://kagnewstation.com/scrapbook/fortney/index.html @Tarikawi_fotowech

👆 አለማጋራት ንፉግነት ነው !! #የአጤ_ምኒሊክ_ጭካኔወች አፄ ሚኒሊክ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀሟቸው 5 ለማመን የሚከብዱ ዘግናኝ ታሪካዊ ወንጀሎች !!!!! ስለ አፄ ምኒሊክ ብዙ ግዜ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ተፅፏል ነገር ግን ታሪክን ታሪክ የሚያሰኘው ጥሩውንም መጥፎውንም ስናውቅ ነውና አፄ ሚኒሊክ ከሰሩት ጥሩ ነገር ባሻገር የሰሩትን አምስት ታሪካዊ ጥፋቶች ደግሞ እንደሚከተለው በአጭሩ አስቀምጣለሁ ። #1ኛ . በዘር ተከፋፍሎ እርስ በእርስ በፍቅር እየተዋጋና በሰላም እየተገዳደለ ሲኖር የነበረውን ጨዋ ህዝብ በግድ አንድ ሁን ብለው መንግስት መስርተው ያለ ፍላጎቱ በሰላምና በፍቅር እንዲኖር አደረጉት ። #2ኛ . ቴሌቢዥን የሰይጣን ስራ ስለሆነ እምቢ አላይም ያለውን ስልጡን ብሔር ጦር አዝምተው አዝምተው በፍቅር ከማረኩት ብኋላ ቤተ መንግስት አስገብተው እጅግ ዘግናኝ በሆነ መልኩ ሲኒማ እንዲያይ አደረጉት !! አቤት የሚኒሊክ ጭካኔ #3ኛ . ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ ድረስ በእግሩ ዘና እያለ ሀገር እያየ ለሶስት ወር ሲጓስ የነበረውን ህዝብ ባቡር የሚባል ነገር አስመጥተው ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ በአንድ ቀን እንዲገባ አድርገውት በእግሩ ወክ እያደረገ እንዳይሄድ ከለከሉት ። #4ኛ . ጣሊያን ኢትዮጵያን ወርሮ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በእኩልነትና በፍቅር እየረገጠ ሊገዛ ሲመጣ ሚኒሊክ ግን አይሆንም ብሎ ተዋግቶ ለኢትዮጵያ ህዝብ በግድ ነፃነት ሰጠ ። #5ኛ . እህል በድንጋይ እየተፈጨ የጣፈጠ ምግብ ሲበላ የኖረውን ብሔር ምንም ሳያስፈቅዱት ወፍጮ የሚባል ማሽን አስመጥተው ህዝቡ ወፍጮ ቤት ገብቶ እንዲያስፈጭ አደርገውት የዱቄት ብናኝ የህዝቡ አይን ውስጥ እንድገባ አደረጉ !!!! ይሄን ሁሉ ጭካኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ንጉስ ዳግማዊ አጤ ሚኒሊክ ከአንድ መቶ ሰባ ስምንት አመታት በፊት ተወለዱ። ሚንልክ ዛሬም ንጉስ ነው👏

French Source Caption: Draped Ethiopian woman arms crossed: 1892 - 1894 ትክክለኛ ስፍራው ባልተገለጸ የኢትዮጵያ አካባቢ ከ130 አመት በፊት ከ1884 እስከ
French Source Caption: Draped Ethiopian woman arms crossed: 1892 - 1894 ትክክለኛ ስፍራው ባልተገለጸ የኢትዮጵያ አካባቢ ከ130 አመት በፊት ከ1884 እስከ 1886 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ የተነሳ ፎቶግራፍ። The Quai Branly Museum - France/Louis Lapicque Photograph: https://www.quaibranly.fr/en/explore-collections/base/Work/action/show/notice/523066- ethiopienne-drapee-les-bras-croises https://www.quaibranly.fr/ @Tarikawi_fotowech

የአዲስ አበባ ገበያ - 1951 ዓ.ም Elliott Forsyth Photographs/National Library of Australia via University of Monash Collections Online
+2
የአዲስ አበባ ገበያ - 1951 ዓ.ም Elliott Forsyth Photographs/National Library of Australia via University of Monash Collections Online: https://repocitory.erc.monash.edu @Tarikawi_fotowech

#የታሪካዊ_ፎቶዎች📷📼 ቻናል በሐገራችን ኢትዮጵያ ፎቶ ግራፍ ማንሳት ከተጀመረበት ዓመተ ምህረት ጀምሮ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ያሉትን አስደናቂና በትዝታ መንፈስ ወደ ኋላ የሚመልሱ ፎቶ ግራፎችን በዓለም ከሚገኙ ታላላቅ ዩኒቨርቲዎች ድህረ ገፅ እና ከታዋቂ የካሜራ ባለሙያዎች እያፈላለገ ወደ እናንተ ሲያደርስ ቆይቷል በማድረስም ላይ ይገኛል #ታሪክን_መዘከር_ትልቅነት_ነው_ትውልድንም_ያንፃል ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ይተባበሩን @tarikawi_fotowech @tarikawi_fotowech

ኤርትራ ከ1950 እስከ 1956 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ በአብዛኛው በአስመራ የተነሱ ፎቶግራፎች። Images primarily taken in Asmara. You can click each picture & r
+3
ኤርትራ ከ1950 እስከ 1956 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ በአብዛኛው በአስመራ የተነሱ ፎቶግራፎች። Images primarily taken in Asmara. You can click each picture & read the source caption. Kagnew Station Archives/Al Rayl Scrapbook/Local Natives: https://www.kagnewstation.com/scrapbook/rayl/index.html @Tarikawi_fotowech

የስመጥሩ አርበኛ ራስ ደስታ ዳምጠው እና የልዕልት ተናኘወርቅ ኃይለሥላሴ ልጆች.... (ከግራ ወደ ቀኝ) ልዕልት አይዳ ደስታ ልጅ አምሃ ደስታ ልዕልት ሂሩት ደስታ ሪር አድሜራል እስክንድር ደስታ ልዑ
የስመጥሩ አርበኛ ራስ ደስታ ዳምጠው እና የልዕልት ተናኘወርቅ ኃይለሥላሴ ልጆች.... (ከግራ ወደ ቀኝ) ልዕልት አይዳ ደስታ ልጅ አምሃ ደስታ ልዕልት ሂሩት ደስታ ሪር አድሜራል እስክንድር ደስታ ልዑል ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ (የዐፄ ኃይለሥላሴ ልጅ) ልዕልት ሰብለ ደስታ @Tarikawi_fotowech

ኮሎኔል አስራት - የቀድሞው የኢትዮጵያ የጦር ሠራዊት መኮንን አቶ መለስ ዜናዊ -- የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ክንፈ ገ/መድህን -- የመረጃ ድህነትና የኢሚግሬሽን ኃላፊ (ከግራ ወደ ቀኝ) ግዮን
ኮሎኔል አስራት - የቀድሞው የኢትዮጵያ የጦር ሠራዊት መኮንን አቶ መለስ ዜናዊ -- የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ክንፈ ገ/መድህን -- የመረጃ ድህነትና የኢሚግሬሽን ኃላፊ (ከግራ ወደ ቀኝ) ግዮን ሆቴል ፤ አዲስ አበባ ግንቦት - 1983 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech

በአዲስ አበባ፥ ደብረ ብርሃን፥ ጎንደር እና ዝርዝራቸው ባልተጠቀሰ ሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከ1956 እስከ 1958 ዓ.ም ድረስ የተነሱ ፎቶግራፎች Barbara Mann's Photographs (19
+2
በአዲስ አበባ፥ ደብረ ብርሃን፥ ጎንደር እና ዝርዝራቸው ባልተጠቀሰ ሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከ1956 እስከ 1958 ዓ.ም ድረስ የተነሱ ፎቶግራፎች Barbara Mann's Photographs (1964-1966) Via Darrel & Betty Hagberg: http://darrel-betty-hagberg.com/Travel/Ethiopia/Ethiopia%201964/Barbara%20Mann%27s %20%20Photos%20%281964-1966%29/index.html @Tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ 1981 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech

ደብረ ዳሞ 1960 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech
+3
ደብረ ዳሞ 1960 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech

The St. Gabriel Church at Kulubi back in 1968/1969 (G.C). Source generally describes them as "Ethiopia 1967-1969". I believe
+3
The St. Gabriel Church at Kulubi back in 1968/1969 (G.C). Source generally describes them as "Ethiopia 1967-1969". I believe these are primarily taken at Kulubi. Look also the Girl Scouts on the third picture! ቁሉቢ ቅዱስ ገብርዔል በ1960/1961 ዓ.ም Rarely seen beautiful pictures you may have never seen before Credit to Mr Mike O'Brien/Former United States Peace Corps Volunteer: https://www.flickr.com/photos/8777371@N07/albums/72157713429207297 @Tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ 1981 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech
አዲስ አበባ 1981 ዓ.ም @Tarikawi_fotowech

ልዑል አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ለህዝብ ያሳተሟቸው መጻህፍትን የሚዘረዝር ማስታወቂያ ኅዳር 3 ቀን 1918 ዓ.ም. @Tarikawi_fotowech
ልዑል አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ለህዝብ ያሳተሟቸው መጻህፍትን የሚዘረዝር ማስታወቂያ ኅዳር 3 ቀን 1918 ዓ.ም. @Tarikawi_fotowech

አዲስ አበባ ሸዋ ሆቴል - 1942/1943 ዓ.ም University of Frankfurt am Main/Frobenius Institute Image Bank: https://www.frobenius-institut
+3
አዲስ አበባ ሸዋ ሆቴል - 1942/1943 ዓ.ም University of Frankfurt am Main/Frobenius Institute Image Bank: https://www.frobenius-institut.de/datenbanken/aethiopien-datenbank/68-ethiopia-data base/447-photographs http://bildarchiv.frobenius-katalog.de @Tarikawi_fotowech @Tarikawi_fotowech