en
Feedback
Forex-and-Crypto-news✍

Forex-and-Crypto-news✍

Open in Telegram
1 995
Subscribers
-224 hours
-207 days
-7130 days
Posts Archive
photo content

ቤተሰብ ዛሬም $1K account እየተሰጠ ነዉ ከ #Funding_Traders። አሁን ገብታችሁ ዉሰዱ። አፍጥኑት። https://tryout.fundingtraders.com/ ያልወሰዱት እንዲወስዱ share አድርጉ

ኹላሁም እዚህ ፖስት ሥር ሄዳችሁ በኮሜንት done ብላችሁ ጻፉት እስቲ በኃላ random አደርጋለሁ ፍጠኑ

ቶሎ ድረሱልኝ 🗿🗿

ይኼንን ነጻ አካዎንት ቶሎ ተቀበሉት በአዲስ ኢሜል እድል አካዎንት ክፍተት ከዚህን በፊት ካልከፈታችሁ ችግር የለሁም ፍጠነና ውሰዱ ።https://tryout.fundingtraders.com/

NFP ገምቱ እስኪ ዛሬ competition ላይ የምትሰሩ ልጆች ዛሬ አሪፍ ሸቄ አላችሁ

አሸናፊዎች ታዉቀዋል ሂዳችሁ ቼክ አድርጉ🙋

አንዱ ምርጫህ በየጊዜው የምታያቸውን ብልጭልጭና ቀልብ-ሳቢ ሰዎችና ሁኔታዎች ሲከተሉ መኖር ነው፡፡ ሌላኛው ምርጫህ ግን “ዓላማዬ ይህ ነው” ብለህ በያዝከው ጉዞ ላይ ማተኮር ነው፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በኤፕሪል 2015 ቢ. ቢ. ሲ (BBC) ባሰራጨው ዜና እንደገለጸው፣ የኒው ዮርክ ከተማ አስተዳደር ለተወሰኑ ቀናት ቢጠፉ ችግር ሊያስከትሉ የማይችሉ መብራቶችን ለጊዜው በምሽት ለማጥፋት ወሰኑ፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት የተሻለ የአየር ጸባይና ሁኔታ በመከተል ከአንዱ አካባቢ ወደሌላኛው የሚፈልሱ ወፎችን ለማገዝ ነው፡፡ በፀደይና በመከር ወቅቶች ወፎቹ የሚቀጥለውን ወቅት የሚያሳልፉበትን አካባቢ ፍለጋ ስለሚበሩ ትኩረታቸውን የሚስበውን የከተማ መብራት በተቻለ መጠን ይቀንሱላቸዋል፡፡ ከአንዱ አካባቢ ወደሌላኛው ለመፍለስ የሚጓጓዙ ወፎች የከዋክብትን ብርሃን የመከተል ባህሪይ እንዳላቸው ይታመናል፡፡ እነዚህ ወፎች በወቅቱ ሊከተሉ ከሚገባቸው የከዋክብት ብርሃን ላይ ትኩረታቸውን የሚስብ በከተማ ውስጥ ያለ ብርሃን ስለሚያጋጥማቸው ግራ በመጋባት በከተማው ሕንጻዎች ላይ ይከሰከሳሉ፡፡ ይህንን እስከሞት ድረስ በብርሃኑ የመማረክ ክስተት በእንግሊዝኛው Fatal Light Attraction ይሉታል፡፡ በከተማው ውስጥ ያለው ብርሃን ማራኪነት እስከመከስከስና እስከመሞት ድረስ ስለሚያደርሳቸው ማለት ነው፡፡ ከዚህ ክስተት የተነሳ በሚልየን የሚቆጠሩ ወፎች በኒው ዮርክ ከተማ አቋርጠው ያልፋሉ፡፡ የከተማው አስተዳደሮች ከምሽቱ አምስት ሰዓት ጀምሮ መብራቶቹ እንዲጠፉ በማድረጋቸው በምሽት የሚያልፉትን ወፎች ግራ ከመጋባትና በህንጻዎቹ ላይ ተጋጭተው ከመሞት ያድኗቸዋል፡፡ የከተማው ብልጭልጭና ቀልብ ሳቢ ብርሃን ወፎቹን ከዋና ዓላማቸው በመውጣት እንደሚያጠፋቸው አንዳንድ ጊዜ በህይወታችንም ይህ አይነቱ ሁኔታ ይከሰታል፡፡ በየጊዜው የምታያቸው ደማቅና ቀልብ-ሳቢ ሁኔታዎች “ዓላማዬ ይሄ ነው” ብለህ ከተያያዝከው ጉዞ የሚያስወጡህ ከሆነ የትክክለኛ ምርጫ ሰው አይደለህም፡፡ እንደወፎቹ ለአንተ ሲባል የሚጠፋልህ መብራት የለም፤ እንዲያውም አድምቀው በማብራት ከመስመር የምትወጣበትን መንገድ የሚያመቻቹልህ ሰዎችና ሁኔታዎች ብዙ መሆናቸውን ላስታውስህ፡፡ ምንም እንኳን የሕይወት ዓላማህ ምን እንደሆነ ብታውቅም፣ በየእለት በሚያጋጥሙህ ቀልብ-ሳቢ ሁኔታዎች አንጻር ምርጫዎችህ ከተዛቡ ዋናውን እቅጣጫህን መንካቱ አይቀርም፡፡ ሁኔታውም ሁል ጊዜ ሞቅና ደመቅ ያለውን ሁሉ በመከተል ጊዜህን እንድታባክን ተጽእኖ ያሳድርብሃል፡፡ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፡- • አብዛኛውን ጊዜህን የምታሳልፈው ከዓላማህ አንጻር ነው ወይስ በጊዜው ደስ ከሚልህ ነገር አንጻር? • አብዛኛውን ገንዘብህን የምታውለው ከዓላማህ አንጻር ነው ወይስ በጊዜው ከሚያምርህና ከሚያጓጓህ ነገር አንጻር? • ጓደኛንና ወዳጅን ስትመርጥ ከዓላማህ አንጻር ነው ወይስ ለጊዜው ከምታገኘው ጥቅምና ከምትደሰተው ደስታ አንጻር ብቻ ነው? • ፈቅረኛን ስትመርጥ በሕይወትህ ካስቀመጥከው መርህና ዓላማ አንጻር ነው ከሚስብህ ውጫዊ ገጽታ፣ ሁኔታና ከምታገኘው ጊዜያዊ እርካታ አንጻር? እድሜ ልክ የሚሸከምህን ዋና የሕይወት ዓላማህን በጊዜያዊ ብልጭልጭ ነገር አትሰዋው! የጀርባ አጥንት ይኑርህ! ሰው ሁን! አቋም ይኑርህ! በየሄድክበት ፍንግል አትበል!

እዚህ ቻናላችን ላይ Giveaway ለጥፈናል ሂዳችሁ ተሳተፉ። https://t.me/Prime_traderset/6834

Usdt እስከ በ188 እንገዛለን አናግሩኝ @piponew

በዚህ መልኩ

ሞክረት

🎁 GTC GIVEAWAY — FREE $5,000 CHALLENGE ACCOUNT 🚀 🔥 Important Update for All GTC Giveaway Participants! Follow these simple steps to claim your FREE $5,000 Challenge Account: 1️⃣ Visit: funded.growxofficial.com 2️⃣ Sign up using your GTC account. 3️⃣ Go to Buy Challenge. 4️⃣ Scroll down to the Discount Code section. 5️⃣ Enter GTC and click Apply. 6️⃣ Enter the same email address used for your GTC Account Presale. ⚠️ OTP Verification Update: If you are not receiving the OTP for email verification, please wait and try again later. The verification OTP may be delayed due to high traffic. ✅ Once verified, complete the process and claim your FREE $5,000 Challenge Account. 🎉 Good luck to all GTC Giveaway participants!

አንድ ምስጥር ልንገራችሁ 100$ አስገብታችሁ በlive account ትሬድ ከምታደርጉት እንደዚህ ዓይነት አካዎንቶች በርካሽ ዋጋ ገዝታችሁ 10 ጊዜ ብትሞክሩ እሻላል በዚህ ሊንክ ተጠቀሙ https://
አንድ ምስጥር ልንገራችሁ 100$ አስገብታችሁ በlive account ትሬድ ከምታደርጉት እንደዚህ ዓይነት አካዎንቶች በርካሽ ዋጋ ገዝታችሁ 10 ጊዜ ብትሞክሩ እሻላል በዚህ ሊንክ ተጠቀሙ https://checkout.blueguardian.com/?afmc=ETHIO

ለብዙ ነገሮች ይጠቅመናል ብለን ሌለ ቻናል ከፍተናል እስቲ join እያላችሁ አሪፍ ጽሑፎችና አሪፍ የvip videoች እንለቅበታለን አኹኑኑ ተቀላቀሉ

የdiscount ቦታ ላይ SUMMER6K ብላችሁ ሙሉበት affiliateCode ደግሞ ይኼን ሙሉበት FL2LNA9WTL

ይኼ ድርጅት ከፋይ እንደሆነ ነግሬያችሁ ነበር አዎ ከፋይ በተለይ ደግሞ በ6ሺህ ፈንድድ አካዎንት በ9$ እየሸጠ ይገኛል ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ https://app.fortraders.com/tradi
ይኼ ድርጅት ከፋይ እንደሆነ ነግሬያችሁ ነበር አዎ ከፋይ በተለይ ደግሞ በ6ሺህ ፈንድድ አካዎንት በ9$ እየሸጠ ይገኛል ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ https://app.fortraders.com/trading/new-challenge?affiliateCode=FL2LNA9WTL

ለዚህት ነው እንቅልፌን ያጣሁት