en
Feedback
አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

Open in Telegram

ለአስተያየት ወይም በዚ ቻናል ላይ promotion ለመስራት ከፈለጋችሁ። በዚ @joye_27 ላይ ያናግሩን @abakeldoch

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
682
Subscribers
+1424 hours
+907 days
+44530 days
Posts Archive
አባባሎች 1⃣የጅብ ችኩል ቶሎ ይደርሳል 2⃣ዞሮ ዞሮ ክብ ሰራ 3⃣ሞኝ እና ወረቀት ኢንተርኔትን ናቁ 4⃣የመረረዉ ሲነሳ የጣፈጠዉ ቁጭ አለ 👇👇👇👇👇👇 👉@abakeldoch👈 👆👆👆👆👆👆

ሚስት፡ ፍቅር 10 ዓመት ከኔ ገር ላንተ ምን ያህል ነዉ ባል፡ ማሬ ልክ እንደ አንድ ደቂቃ ነዉ ሚስት፡ እሺ 10,000 ብር ለኔ ምንድን ነዉ ባል፡ አስር ሳንቲም ማለት ነዋ ሚስት፡ እሺ 10,000 ብር ስጠኝ ባል፡ አንድ ደቂቃ ጠብቂኝ 👇👇👇👇👇👇 👉@abakeldoch👈 👆👆👆👆👆👆

በአሁን ጊዜ የሚወጡ ስሞች መብራት ይታገሱ ቴሌነሽ በዝብዝ ልማቱ ፈጠነ አክሲዮን ሰብስቤ ኑሮ ዉድነህ ቫቱ በዛብህ ግብሩ ጫንያለዉ ግምገማ ከበደ 👇👇👇👇👇 👉@abakeldoch👈 ☝️☝️☝️☝️☝️

ከ20 በላይ like ካለዉ አሪፍ አሪፍ ግጥሞችን መልቀቅ እጀምራለሁ please like🙏

ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ😘እኔ ደና ነኝ 😘😍 ዛሬም እንደተለመደዉ አንድ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እስቲ በዚ ቻናል ላይ ግጥም ይለቀቅ የሚል❔

ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ😘እኔ ደና ነኝ 😘😍 ዛሬም እንደተለመደዉ አንድ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እስቲ በዚ ቻናል ላይ ግጥም ይለቀቅ የሚል❔

አባባሎች 1⃣ለሆዳም በሬ ቫት ተከፈለ 2⃣ጊዜ የሰጠዉ ቅል በጊነስ ተመዘገበ 3⃣ደፋርና ጭስ ምን ያመጣሉ 4⃣አልጠግብ ባዩ አንድ ቀን ጠገበ ተመስገን 👇👇👇👇👇👇 👉@abakeldoch👈 👆👆👆👆👆👆

አንድ ቻይና ከሚስቱ ጋር ይጨቃጨቃል "ኮንቾሰሪዮ"አላት እሷም "ሲኮታኪኒሺ" ብላ መለሰችለት ባልየዉ ተቆጥቶ "ቶካንጂ ሮካሲዮ ቸኦሺኒ" አላት እሷም እያለቀሰች "ኒኪ ሶቺአኖሲ" አለችዉ 😂😂😂 እንደሚገባዉ ሰዉ ዝም ብላችሁ ታነባላችሁ ለማንኛዉም ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነዉ አያገባችሁም ዝም ብላችሁ share አርጉ🙏🙏🙏🙏🙏please @abakeldoch

የታክሲ ጥቅሶች 1⃣እባክዎ ሂሳብ ሳይከፍሉ ሀሳብ አይጀምሩ 2⃣ታክሲ ዉስጥ መጨቃጨቅ አሸባሪነት ነዉ 3⃣ከሙስና የፀዳ የስራ ዘርፍ ቢኖር የታክሲ ስራ ተጠቃሽ ነዉ 4⃣የቆንጆ ሴት አመልና ሽሮ አንድ ናቸዉ።ሲገነፍሉ አይቻሉም 5⃣ጤፍ እና በርበሬ ሲወደድ ችላችሁ ምነዉ ታክሲ ላይ ታማርራላችሁ join👇for👇more 👉@abakeldoch👈 ☝️ ☝️

ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ እኔ ደና😘ነኝ😘 ዛሬ አንድ ደስ የሚል ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ ይህም አንድ ሰዉ 5ሰዎችን join ላስደረገ ለየት ያለ ሽልማት🎁 ይዤላችሁ መጥቻለሁ ........ለበለጠ መረጃ @joye_27 ላይ ያናግሩን።😍😘🙏

ደስ ከሚለኝ ባህሪዬ ከጠጣው አላሽከረክርም በርግጥ ባልጠጣም አላሽከረክርም መኪና የለኝማ😁😜 @abakeldoch

Father ከሁለት ሰዐት ምክር በኋላ... . . ትልቅ ነክ! መቼም ላንተ ምመክርህ ነገር የለም😂 @abakeldoch

ኤሌክትሮኒክስ ጥገና እየሰራህ ትልልቅ ሰወች ስልካቸውን Airplane Mode ላይ አድርገው አውሮፕላኑን አጥፋልን ሲሉህ . . . . ፋዘር ይሄን ጉዳይ ከአየር መንገዱ ጋር ተነጋግሬ የምጨርሰው ስለሆነ 500 ብር ይከፍላሉ😋😁😂 #please_share👇👇 @abakeldoch

ባንክ ቤት ሊመቀጠር ሄዶ ጠያቂ... እስኪ የወለድ አይነቶችን ጥቀስ ሲለው.. ልብ-ወለድ አየር-ወለድ ያለው ልጅ በመጀመሪያ ደሞዙ አብወለድ ቢጋብዘኝ ደስ ይለኛል!😂😂 @abakeldoch

ማስክ ሲቆሽሽብህ ገልብጠህ የምታደርግ ሰፊው ህዝብ ሆይ እንደምን ዋልክ🙏 😁🤣😆

ሰሞኑን telegram channel ላይ አዲስ ፋሽን መቷል 😔😒😔😔😔😒😔ይህም ቀልድ መደጋገም ነዉ። የእኛ ግን ልዩ channel ነዉ ቀልድ አንደጋግምም ግን #share የሚያረግ ሰዉ ጠፋ ኧረ ተዉ share አርጉ።🙏🙏🙏🙏🙏😘😍 @abakeldoch

የነ ቶሎቶሎ ቤት ምርጫ ጣቢያ ሆነ😁😔😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማዛግ ልማዴ ነዉ

አብይ ልጁን አፍ ሲያስፈታ እስቲ ባህር ዛፍ በል😊😂

እሷ: ስንጋባ ጫት መቃምህን ታቆማለህ. እሱ: እሺ እሷ: ሲጋራም ማጨስ አትችልም እሱ: እሺ እሷ: የሰካራም ሚስት እንድባልም አልፈልግም ስለዚህ መጠጥም ማቆም አለብህ እሱ: እሺ እሷ: ኧ!!! ...ሌላ ደሞ ምን ነበር?? አዎ! እያመሸህ መግባት አትችልም እሱ: እሺ እሷ: እም...ሌላ? ሌላ? ምንድነው የረሳሁት??? ሌላ የምትተወው ነገር ምን ነበር??? እሱ: አንቺን ማግባት ለ ወዳጅወ #share በማድረግ ቀናቸውን አሳምሩላቸው @abakeldoch