cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ųmū Åýmęň || በረካ ||

ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !! ህልም-ትጋት-ስኬት

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ዲን ማለት ከሀራም ነገር መራቅ እንጂ ከህይወት መራቅ አይደለም ማክሰኞ 🤗 https://t.me/UMUAYMENQURAN
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መስጂድ የሙዕሚን ማረፊያ ነው ሩሁ ትሰክናለች ንፍሱ ትደሰታለች ጀሰዱ ያርፋል🥰 መስጂድ የፈውስ ቦታ ነው... የታመመች ሩህ ትፈወሳለች የደከመች ልብ ታርፋለች... መስጂድ የአይን ማረፊያ የልብ መርጋያ ነው።🥰 መስጂድ ድባቡ ውብ ነው ግንማ ሞገሱ ልዩ ነው መስጂድ ውስጡ ሰላም ነው ቁርአን ደስ ይላል ዚክር ይጣፍጣል ሰላት ያምራል ዱዓ ይገራል 🤗 መስጅዶችን በቁርአን እናስውብ በዚክር እናድምቅ በሰላት እናጊጥ በአላህ ቤት ልቦች ይረጋጋሉ በአላህዬ ቤት እንዴት አይረጋጉ🥰 መስጅዶችን በዒባዳ እናድምቅ 🤗 ወርቃማ ቀናቶች ላይ ነን አንዘንጋ☺️ @umuaymenbreka
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማልቀስ እንባ (ማፍሰስ) ምንም ማለት አይደለም አትጨነቂ። አልቅሺ፤ እንባሽን አፍስሺ እኛኮ የሰው ልጅ ነን ! እንባ ሲፈስ የልብ እሳት ይጠፋል ከእንባ ውስጥ እረፍትና ማረፍ አለ በእንባ መፍሰስ የውስጥ ሀዘን ይወጣል🥰 አንቺ የመጀመሪያ አይደለሽም ካንቺ በፊት ነብዩላህ ያዕቁብ ልጆቻቸውን ናፍቀው አልቅሰዋል ነገር ግን በሰዎች ትከሻ ላይ አልተደገፉም ብሶታቸውንም ለሰው አላወጉም ወደ አላህ ላኩት ለርሱ ነገሩት ከሰው ርቀው ወደ አላህ ዞሩ 🥰 {قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ} "«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡" [ሱረቱ ዩሱፍ:86] አላህም ሰሚ የልብን ስብራት አዋቂ ጌታ ነው ሰማቸው የልባቸውን መሰበር አየና ጠገናቸው🥰 እንደ አላህ ማን አለ?🧡 @umuaymenquran

33 -ኻሊድ ኢብኑልወሊድ (ረ.ዐ) || አላህ ሰይፍ || ተከታታይ የሶሃቦች ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Welcome To Elaf Tube !! --------------------------------------- ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !! የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook

https://www.facebook.com/elaftube

የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram

https://t.me/elaftube

የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA"

https://www.youtube.com/channel/UCw3Ho8DtmPmQUMrNlSPWTpg

----------------------***** Subscribe for more videos ***** -------------------------

Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አለን! ******* የዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድር ኢትዮጵያ 2022 ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየ ቢሆንም አንዳንድ ቅድመ ሁኔታዎች ባለመሟላታቸው ለዛሬ ሰኔ 5/10/14 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድርና ሽልማት ፕሮግራሙ ሳይሳካ መቅረቱ ይታወቃል:፡ ሆኖም በአላህ ፍቃድ ቀጥሎም በተደረገው ርብርብ ዓለም አቀፍ የቁርዓን ውድድሩ በአ/አበባ ስታድየም ነጋ ሰኞ 06/10/2014 እንዲከናወን ፍቃድ ተገኝቷል። አልሀምዱሊላህ! በስተመጨረሻም ለዚህ ፕሮግራም መሳካት የአቅማቸን ያበረከቱ አካላት እንዲሁም የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሒምን በአላህ ስም እናመሰግናለን ። ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳዕዋ!
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.