776
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+4430 days
Posts Archive
የንስር አይን - ክፍል 3
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
━━━━✦✗✦━━━━
ከ ቻግኒ ሚዲያ
━━━━✦✗✦━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨@ethioterkaa
⇨ @ethioterkaa
━━━━✦✗✦━━━━
የንስር አይን - ክፍል 2
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
━━━━✦✗✦━━━━
ከ ቻግኒ ሚዲያ
━━━━✦✗✦━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
⇨ @ethioterkaa
⇨ @ethioterkaa
━━━━✦✗✦━━━━
የንስር አይን - ክፍል 1
❤️🔥❤️🔥❤️🔥
━━━━✦✗✦━━━━
ከ ቻግኒ ሚዲያ
━━━━✦✗✦━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
⇨ @ethioterkaa
⇨ @ethioterkaa
━━━━✦✗✦━━━━
ርዕስ የተውኔት ድርሰት አፃፃፍ ዘዴ
ፀሀፊ ፋንታሁን እንግዳ
ገፅ ብዛት 236
ዓ.ም 2005
🔉 በርካታ የድርሰት ስራዎች በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ ✒️ ይቀላቀሉን 💚💛❤️
@ethioterkaa
@ethioterkaa
@ethioterkaa
ፊሎሶፊ እና ፊሎሲያ
ደራሲ -ዮሐንስ አደም
የምዕራብ እና የምስራቅ ፍልስፍናዎች ልዩነታቸውና በአለም ላይ ያሳረፉት ተፅዕኖ በጥልቀት የተተነተነበት ድንቅ መፅሀፍ!!
═════════════
@ethioterkaa
@ethioterkaa
@ethioterkaa
ተአምረኛው አእምሮህ YOU ARE THE PLACEBO
✍ጆዊ ዴስፔንዝ (joe Dispenza)
ትርጉም:- ፍሉይ ዓለም
ስነ-ልቦና
“አንተ የራስህ ኘላሲቦ (Placebo)፣ የራስህ መድሃኒት፣ የራስህ ተአምረኛ ነህ!!!”
ይህ መጽሐፍ፣ የአእምሮን ተአምረኛነት እንዴት ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ማዘዝን የሚያስተምር ነው።
ሃኪሞች ለታካሚዎቻቸው የሚሰጡት የውሸት መድኃኒት ፕላሲቦ ይባላል። ሰዎች ከካንሰር ተፈውሰዋል፤ ከሞት ወደ ሕይወት መጥተዋል፤ አንዳንዶች ምንም ማድረግ የማይችለውንና የውሸት የሆነውን መድኃኒት እውነተኛና ገዳይ ነው ብለው ራሳቸውን ለማጥፊያት ተጠቅመውበት ሞተዋል።
የዳኑትም፣ የሞቱትም ስላመኑ እንጂ መድኃኒቱ የውሸት ነው፤ የውሸት!!!
ይህ የሚሆነው ግን የፕላሲቦ ኢፌክት ሲገባህ፣ የአእምሮ ኒውሮኖች አሰራርን ስታውቅ፣ ጂኖችህ፣ ሴሎችህ፣ ሰውነትህ ከተአምረኛው አእምሮህ ጋር ያላቸውን ሚስጥር ስትረዳ ብቻ ነው። ተአምርን ከውጪ የሚጠብቁ ሰዎች ተአምረኛ አእምሮ እንዳላቸው የማያውቁ ናቸው፡፡
አሁን ነው የአእምሮ ተአምረኛነት የምትማረው፦
═════════@ethioterkaa
✒️✒️✒️✒️✒️@ethioterkaa
💚💛❤️ @ethioterkaa
╔══ 💚💛♥️ ══╗
👉 የደራሲያን፣ ገጣሚያን፣ ከያኒያን እና የተለያዩ ግለሰቦች የሕይወት ታሪክና ሥራዎች፤
👉 ወጎች፣
👉 ግጥሞች፣
👉 ልብ ወለዶች፣
👉 የፍልስፍናና የስነ-ልቡና ፅሁፎች፣
👉 ተረትና ምሳሌዎች
«ነገር በምሳሌ»
👉 ተረኮች
"የቅዳሜ ተረክ"
👉 የዘፈን ግጥሞች
(ከሙዚቃ ጋር)
👉 ጥቅሶች
(ከታዋቂ ሰዎች እንደበት)
እና ልዩ ልዩ የብዕር ውጤቶች የሚቀርቡበት የናንተው ቻናል
❤️ ከስነ-ፅሁፍ ዓለም ❤ ️
ቻናላችንን
👇👇👇
@ethioterkaa
@ethioterkaa
ለወዳጅ ጓደኞችዎ 'share' ያድርጉ።
📖 📖 📖 📖 📖
ለማንኛውም አስተያየት፣ ስነ-ፅሁፋዊ ጥቆማና ማስታወቂያ @Abrishjano
ተጠቀሙ።
በአክብሮት እንቀበላለን።
🙏 አብረን እንዝለቅ። 🙏
╚═══💚💛♥️═══╝
#እግዜአብሔርን_ፍሪ
:
:
፡
አምናለው አልክድም እጅጉን ታምሪያለሽ፤
ስሜትን የሚጭር ብዙ ነገር አለሽ።
:
:
ፀዳልሽ ያስፈራል ግርማሽ ነው የንግስት፤
ባይኔ ዞሮ አያውቅም እንዳንቺ አይነት እንስት።
:
:
ግና በኔ መስፈርት፤
በአምላክ ቃል መሰረት፤
ውበትም ሀሰት ነው ደምግባትም ከንቱ፤
ጌታዋን ምትፈራ በፅኑ በብርቱ፤
በፈሪሀ እግዚአብሔር ሰርክ ምትተጋ፤
ከቀይ ዕንቁ በላይ ተመን አላት ዋጋ።
ትመሰገናለች፤
ለባሏም ዘውድ ነች።
፡
፡
ቃሉ ያልገባቸው፤
ቁንጅናሽ ሰልቧቸው፤
ቁመናሽ ተብትቦ፤
ቀልባቸውን ስቦ፤
ማማርሽ ድር ሰርቶ በመልክሽ ተጠልፈው፤
ወንዶች ሲከጅሉሽ አየሁ ተሰልፈው።
፡
፡
እኔስ አይጠፋኝም ...
ውበት ማገር ሆኖት ቁመናም ምሰሶ፤
ተገንብቶ እንደሆን መልክ ተቀይሶ፤
የደበዘዘለት ማማር ከበርቻቻው፤
ዘመም ይላል ጎጆ ይናዳል ጉልቻው።
፡
፡
እናልሽ አንቺ ሴት ...
ለብቻው ሞግቶ እኔን ስላልጣለኝ
የውበትሽ ወጥመድ፤
በርግጥ ካፈቀርሺኝ ከሰው የተለየ
ለኔ ካለሽ መውደድ፤
እንደወይን ፍሬ ከትናንቱ ዛሬ
በስሎ እየጎመራ፤
ፍቅራችን ተባርኮ ለምልሞ እንዲያፈራ፤
እንድሸነፍልሽ እንዶንሽ ከከጀልሽ
እውነተኛ አፍቃሪ፤
መሽቀርቀሩ እንዳለ እግዜአብሔርን ፍሪ።
#ሄኖክ_ብርሃኑ (@yeneeyita)
@ethioterkaa
@ethioterkaa
@ethioterkaa
. ዳግማዊ ቴዎድሮስ
በመዛግብት ትንቢት ፅፎ በብራና
አምላክ አንድነቷን ላንተ ሹሟል እና
የፀጋዋን ሚስጥር ሰንደቋን ያዝና
ዳግማዊ ቴዎድሮስ እባክህ ተሎ ና
ተሎ ና ተሎ ና እባክህ ተሎ ና
ባንተ ፍቅር ፀንቶ ይፈዎስ ደዌያችን
ትላንት የተፃፈው ድብቅ ሚስጥራችን
ትንቢቱም ይገለፅ ይሁን ትንሳኤ አችን
የአማኝ ማደሪያው መስጊድና ደብሩ
በጦር ነዶ አለቀ ጠፍቶ የሰው ክብሩ
ቁራን ያስተማረው ያላህ መዘመሩ
አዳራሹን ይሙላ የነብይ ዘሩ
የሸክ አስተምሮ የካህናት ዜማ
ቅዳሴውም ይድመቅ አዛኑም ይሰማ
By @Habtishe01
@ethioterkaa
@ethioterkaa
@ethioterkaa
በቅርብ ቀን የሚለቀቁ መፅሐፍት
#በተአምረኛው አዕምሮ
@ethioterkaa
#ሰንሰለት
@ethioterkaa
#ፊሎሶፊ እና ፊሎሲያ
🔉ክቡራን አንባቢያን እናንተ እምትፈልጓቸውን መፀሐፍት እንዲሁም የግጥም መድብል ካለ በ inbox✒️ @Abrishjano ልትጠይቁን ትችላላችሁ ፡
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ።💚💛❤️
@ethioterkaa
@ethioterkaa
@ethioterkaa
ውዴ ስንለያይ
ውዴ ስንለያይ እምነት አፈር ሲለብስ
የፍቅራችን ኪዳን መሃላው ሲበጠስ
አደራ አስታውሰኝ ከእጆቼ መዳፍ ላይ ስምህን እንድነቀስ
ፍጽሙን አደንግጥ ውዴ ግራ አይግባ
ስምህ በልቤ ውስጥ ዘልቆ ስላልገባ
ብዬ በማሰብ ነው ዳግም ስንገናኝ ስምን እረስቼ ግራ እንዳልጋባ።
Lidya Ab (@justlidu)
@ethioterkaa
@ethioterkaa
@ethioterkaa
