cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Sharp Swords 2

↪️ አግራሞቴን በብዕር የእይታን አድማስ የሚያሰፉበት፣ ➝የጥሩነት ጥሩነት የሚያውቁበት፣ ➝የመጥፎነትን መጥፎነት የሚያውቁበት፣ ➝ለነገሮች ያሎትን ምልከታ የሚያሳድግ። ➝ደግነትን የሚዘክሩ፤ ክፋትን የሚያወግዙ ብሎም የሚጠሉ። ➝አንዳንዴ ደስታ፤ አንዳንዴ ደግሞ ሀዘን የሚቦርቅበት። ● የተደበላለቁ ስሜቶችን ባማረ የስነ-ፅሑፍ ዘይቤ የሚቀርብበት የናተው መድረክ! በናተው ወንድም:- በረሻድ ሙዘሚል

Show more
Advertising posts
452
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Photo unavailableShow in Telegram
🇵🇸 ንፅዎችን አደራ I love you ብየ - አላበዛም ጣጣ፤ በጣም እወዳችኋለሁ - ነብሴ እስኪወጣ፤ ውስጤ ቢያመኝም - አይኔ ቢመረቅዝ፤ ለእናንተ ያለኝ ፍቅር - መቼም አይቀዘቅዝ፤ ባገኝም እበላለሁ - ባጣም ተበድሬ፤ ክፉ አይካችሁ - ሞቼም ተቀብሬ፤ ወሰላሙ አለይኩም - ፍቅሬን በስንኝ፤ እስቲ ልጀምር - ኢብኑ ሙዘሚል ነኝ። የረህማን የአላህ - እውቀት ለግሳቸው፤ ለማህበረሰቡ የሚጠቅም - ለሀገር የሚተርፋቸው፤ ጀባሩ ያአዚዝ - ሲሳይ ለግሳቸው፤ የድሆችን ሀዘን - እንባ የሚያብስላቸው፤ በተውሒዱም ቀጥ - በሱና አፅናቸው፤ በሀቁ ጎዳና እንጂ - እባክህ አትግደላቸው። እነሱ ናቸው - ምሳሌ የፍቅር፤ ባለ ንፁህ ልብ - ሰውን የሚቀይር፤ እውነት ነው ልባቸው - ሐቅን የሚያፈቅር፤ በቃ ፍቅር ነው - የንፁህነታቸው ሚስጥር ዝግ ሆኖ አያውቅም - የመልካምነታቸው በር፤ የወንድምነት ቁጣ - ክፋት መስሏችሁ ተቀይማችሁም እንደሆን - እኔ አስከፍቻችሁ፤ ሰብሬው ከሆነ - መልካሙን ልባችሁ፤ አውፍ በሉኝ እንደው - ለአላህ ብላችሁ፤ ይቅር በሉኝ እንደው - ለአላህ ብላችሁ። ምኞቴ ብዙ ነበር - ጊዜም አልፈቅድ አለ፤ ሰዓቱ ጉድ ሰራኝ - ገና ነኝ እያለ፤ እሁድን ስጠብቅ - ሰኞ ከተፍ አለ፤ ማክሰኞ ብትዘገይስ - አረ እንደው ምን አለ⁉️፤ ለካ! ሞዴል እየጠበቅኩ - ሚኒስትሪ ደረሰ፤ ቀን ተፈራረቀ - ወሩ ተጋመሰ፤ ወር ቀረን ስንል - ሳምንቱ ተደረመሰ፤ ጊዜም እንደ ቤት - ተሰርቶ ፈረሰ፤ እናም ይህ ጊዜ - ፈረሰና ሊለያየን፤ ሚኒስትሪ ደርሶ - ሰኔ 4 ነው አሉን፤ በሩ ተንኳኳ - ደርሶ የቁርጡ ቀን፤ ቀኑም አልቆም አለ - መያዝም አልቻልን፤ እባክህ ብንለው - እሱም ዝም አለን፤ ብዙ እናወጋ ነበር - ትንሽ ቢጠብቀን፤ ምን እናድርግ ታዲያ - አማራጭ አልሰጠን⁉️ በቀ❗️ እመካከራለሁ - ከጌታዬ ጋራ መጥፎን አርቅላቸው - ከሚቀማመጡበት ስፍራ ወዳጅ አበርክትላቸው - አላህን የሚፈራ፤ ሰውን የሚያከብር - የማያውቅ ጎራ፤ ህይወቷቸው ይመር - ኑሮአቸውም ይብራ፤ እባክህ የአላህ - ተማሪዎቼን አደራ፤ እባክህ የአላህ - ንፁዎችን አደራ። ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ▭▬▬▭▭▬▬▭▭▬▭▬▭▬▭▬ ⭕️ ማስታወሻነቱ: ለ2016 ዓ.ል ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎቼ (ለወንድም እህቶቼ) ይሁን❗️ ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 ➊ t.me/AndalusGrade7and8t.me/AcademicEducationst.me/BasicComputer_Skillst.me/AndalusGrade5and6
Show all...
Show all...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

🔰 የውድቀት ፍርሃት ስኬት የህይወትህ አንድ አካል ሊሆን የሚችለው በአላህ ፍቃድ እችላለሁ ብለህ ሁሌም የምትሞክር ከሆነ ነው። ◆ ሰዎች ውዳቂነትን ማንነታቸው የሚያደርጉት መውደቅን በመፍራት ደጋግሞ ባለመሞከራቸው ነው። መውደቅን ፈርተን የማንሞክር ከሆነ መቼም ሊያልፍልን ወይም ሊሳካልን አይችልም። ሳንሞክር ደግሞ ከፍ ማለትም አንችልም!! ◎ ከኛ የሚጠበቀው አንድ ነገር ነው እሱም በወደቅን ቁጥር ለመነሳት መሞከር። አንዳንዴ እኮ ውድቀት በራሱ ደስታን፣ እርካታንና ስኬትን ይሰጣል። ለምን ቢባል ያልወደቀ ሰው የማሸነፍን ዋጋ ሊያውቅ አይችለም። ስንወድቅ ነው የውድቀታችንን መነሻና የምናሸንፍበትን ደግሞ መንገድ የምንረዳው። ➤ ውድቀት ከተማርንበት ውድቀት ሳይሆን ስኬት ነው። ውድቀት "ውድቀት" ነው የምንለው ያኔ ነው ከወደቅን በኋላ ዳግም ለመነሳት ያልሞከርን ከሆነ ነው። ወድቀን ዳግም ከተነሳንማ ይህ ውድቀት ሳይሆን ስኬትን ለመጎናፀፍ የሚደረግ የየህይወታችን አስደናቂውና አስደሳቹ ፊልሚያ ነው። ● እኔ ይህን እያልኳችሁ አደለም ለማሸነፍ የግድ መውደቅ አለብን። እኔ ይህን እያልኳችሁ ነው መውደቅን እየፈራን መኖርን አናቁም ነው። ▮አዎ መውደቅን ፈርተን የተለያዩ ጥረቶችንና ሙከራዎችን አቆምን ማለት በህይወት መኖርን ተውን ማለት ነው፣ ምክንያቱም ህልም የሌለው ሰው በቁሙ የሞተ ሰው ነውና። ነብር እኮ ዋሻን ለመዝለል በፈለገ ጊዜ ብዙ የሆኑ እርምጃዎቹን ወደኋላ ይሄዳል። ያኔም ነው ያለ የሌለ ኃይሉን ሰብስቦ ዋሻውን መዝለል የሚችለው። አያችሁ⁉️፣ ነብሩ ዋሻውን በስኬትና በድል ለመዝለል (ለማለፍ) መጀመሪያ ወደኋላ መመለስን (መውደቅን) ምርጫው ያደርጋል። ምን ማለት ፈልጌ መሰላችሁ፦ ስንወድቅ ያ! ውድቀታችን ለስኬት እያዘጋጀን፣ እያለማመደን መሆኑን እናስተውል። ◉ቱርኮች፡ ከፈለክ ህይወትህን እጣ፣ ነገር ግን ተስፋህን እንዳታጣ ይላሉ። ▮ የስኬት ጎዳና የሆነው ተስፋ ሲሆን፣ የውድቀታችን መነሻ የሚሆነው ደግሞ ተስፋ ማጣታችን ነው። እናም ወዳጆቼ ተስፋን ባለመለመ ጉልበት ደጋግመን ብንወድቅ እኳን ደጋግመን ለመነሳት ሙከራ እናድርግ። እመኑኝ በአላህ ፍቃድ ይሳካልናል። በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል አስታየት፣ ጥያቄ ወይም ጥቆማ ✏️✏️ t.me/ReshadMuzemil በአላህ ፍቃድ ህይወትን የሚቀይሩ፣ ስኬትን የሚያቅጣጩ፣ ውስጣችን ላይ የተስፋ ብርሃን እንድናይ የሚያደርጉ አነቃቂ ፅሑፎችን የምለቅበት የቴሌግራም ገፅ ✏️✏️ (የሸሪዓ ይዘታቸውን የጠበቁ) t.me/SharpSwords1
Show all...
𝐑𝐞𝐬𝐡𝐚𝐝 𝐌𝐮𝐳𝐞𝐦𝐢𝐥

ኒቃቧን ትለብሳለች...ትምህርቷንም ትማራለች። አላህ የደነገገውን የዲን ድንጋጌ የሰው ሰራሽ ህግ አይሽረውም።

https://t.me/tapswap_bot?start=r_5552933978 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId1159034343 በቀላሉ በOnline ገንዘብ መስራያ 👆በቅርብ ጊዜ Release የሚደረግ ነው። እንዳያመልጣችሁ። Join በሉ!
Show all...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId1159034343 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Show all...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Photo unavailableShow in Telegram
🤲 ኢላሂ ! በውዴታቸው ቅን  የሆኑ የዲን ወንድሞችን ለግሰን! ዑመር ኢብኑል ኸጣብ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡- "ከእስልምና ቀጥሎ ከጥሩ ወንድም በላይ ምንም አይነት በላጭ ነገር አልተሰጠም።" ቁወቱ አል–ቁሉብ - (178/2) ኢማም አሽ– ሻፊኢይ - አላህ ይዘንላቸውና፡- “ከወንድማማቾችን ጋር  አብሮ ማሳለፍ የሚያክል ደስታ የለም፣ ወንድሞቻችን መለያየት የሚያክል ሐዘን የለም። ሹዐቡል ኢማን - (504/6))
Show all...