cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❣ የፍቅር ነገር ❣

❣ የፍቅር ግጥሞች ❣ የፍቅር ደብዳቤዎች ❣ የፍቅር መልእክቶች ❣ስለፍቅርብዙ ምንማርበት አዝናኝ እና አስተማሪ ቻናል Any Comment #Bot @Fekerena_keldebot #User @Jonn46 #Group @yefker_neger1

Show more
Advertising posts
532
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-1630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🍺🍺🍺 ጠጪ.....ተጎንጪ አታማሪ በደል ያዘለ ሂወትሽን ላትለዉጪ ዉጣ ዉረድ ሚበዛበት መኖርሽን አትከጅይዉ በጌሾ በብቅል ሂወትሽን አጃጅይዉ : ጠጪ ጆሮ አትስጪ ለአለም አፍ ስትሰክሪ ተደጋግፈን እንደርሳለን እስከሞታችን ጫፍ ችርስ🥂 እሳቱ ሂወታችን ላይ አልኮል እንቸልስ ተከፍተሻል ተሰብረሻል ያዢ ጠጪ ስትሰክሪ ይተዉሻል 🎵ሰካራም ቤት አይሰራም ቢሰራም ቶሎ አይገባም🎵 (ቢገባም ያፈርሱታል) የሚፈርስ ቤት ከምትሰሪ ችርስ🥂 እየጠጣን እዚሁ ቅሪ ጠጪ🍻🍻🍻     #Share   #Like  #Comment             #Join_Us👇 @yefekre_negre      💌@Jonn46                💝 @yefker_neger1
Show all...
No Strings Attached 2011 @IrisMovies(Telegram) mp4
Show all...
ታዉቂያለሽ? : : : ሚወዱትን አበባ አያለካኩትም ወንድ ልጅ አይደለም አይገኝም የትም የሚወዱትን አበባ ይንከባከቡታል በወደድኩሽ ጊዜ ያላረኩት የታል የሚወዱትን አበባ እዩልኝ ልማድ ነዉ ሁሉም እንዲቀና ሁሉም እንዲያሸተዉ ለተከለዉ እንቡጥ ማንም እንዲያረግድ አጀብን የሻተ አጥሩን ያስወግድ . . . እኔ ባለአበባሽ... : በወደድኩሽ ጊዜ ዶማና መዳፌ እንዳልተዳቀሉ እኔን የገረመኝ... ባፈቀርኩሽ ማግስት እጄ አንቺን መንቀሉ      #Share   #Like  #Comment 😍 @yefekre_negre         💌@Jonn46
Show all...
All The Bright Places 2020 [Telegram movies] mkv
Show all...
#Weekend_Romance_Movie14 All the Bright Places [2020] Rating ⭐️: 6.6 / 10 (6.6 based on 36723 user ratings) | 16 | 1h 47min | Release Info: 28 / 2 / 2020 (Germany) Genre: 🎭 #Drama 🌹 #Romance Language: #English Country of Origin: 🇺🇸 #United_States Story Line: The story of Violet and Theodore, who meet and change each other's lives forever. As they struggle with the emotional and physical scars of their past, they discover that even the smallest places and moments can mean something. Directors Brett Haley Writers Jennifer Niven Liz Hannah Stars Elle Fanning Justice Smith Alexandra Shipp Kelli O'Hara Lamar Johnson Virginia Gardner Felix Mallard
Show all...
... ይኸዉ... ነፍስ.... ያለ ወገብ ይደንሳል አቧራም....ያለ እግር ይነሳል እኔ.... ያላንቺ ነገሬ በሙሉ ባይሰምር ከነፍስ ከአቧራ አነስሁልሽ የምር አንድ ነገር ካለ ያላንቺ የምችለዉ አሁን የሆንኩትን መሆንን ብቻ ነዉ : : : አሁን እንደምን ነኝ? ❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️   😍@yefekre_negre  💝@Jonn46
Show all...
👍 1
አንድ ነገር ሁሉ ብዙ ከመሰለኝ እርግጠኛ ሁኚ.... ወይን ጠጥቻለሁ ሰዉ እየደለለኝ ብዙ ነገር ሁሉ... አንድ ነዉ በሚል ቃል ከዘጋሁት በሬን እርግጠኛ ሁኚ... የሌለኝን ሁሉ ከፍዬ መስክሬን አንድም ነገር ሁሉ... ሁሉም ነገር ሁሉ ካልኩሽ በ እግዜር ነዉ እርግጠኛ ሁኝ... ከከተማ ቄስ ጋር ዝክር ቀምቅሜ ነዉ ህይወት ሁሉም ነገር ባንድ ነገር ስር ነዉ እያልኩኝ ከሰማሽ ካየሽዉ ማምረሬን እርግጠኛ ሁኚ... በፌደራል ዱላ ታጅቤ ማደሬን ሁሉም ነገር የለም አንድም ነገር የለም የሚል ቃል ከወጣኝ እርግጠኛ ሁኚ... ጀማሪ ፈላስፋ አረቄ እንዳጠጣኝ ሁሉም አንድ ነገር ሁሉም ነገር አለዉ ብዬ ፀጥ ካልኩኝ ከበቃኝ ክርክር እርግጠኛ ሁኚ... እንዲህ የምሆነዉ ባንቺ ቃል ስሰክር ❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️   😍@yefekre_negre  💝@Jonn46
Show all...
👍 2 1
friends with benefits 2011 phonofilm mkv
Show all...