en
Feedback
Ethio Crypto tips

Ethio Crypto tips

Open in Telegram
4 589
Subscribers
No data24 hours
-187 days
-7130 days
Posts Archive
📚 የተስፋ አዙሪት የመጸሐፉ ደራሲ ግሩም ታደሰ ይባላል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ3ተኛ አመት የጆግራፊ ተመራቂ ተማሪ ነዉ፡፡ መጸሐፉ '‘መስማት የተሳናቸዉ አያነቡም አይጽፉም አይችሉም “ የሚሉትን
📚 የተስፋ አዙሪት የመጸሐፉ ደራሲ ግሩም ታደሰ ይባላል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ3ተኛ አመት የጆግራፊ ተመራቂ ተማሪ ነዉ፡፡ መጸሐፉ '‘መስማት የተሳናቸዉ አያነቡም አይጽፉም አይችሉም “ የሚሉትን ኋላ ቀር ግንዛቤዎች የሚቀርፍ ፤ ዓላማቸዉን ከግብ ለማድረስ ለሚመኙ የስኬት መንገድን የሚያመላክት እስከ መጨረሻዉ ገፅ ድረስ ሳይሰለችዎ የሚያነቡት ቖንጆ መጸሐፍ ነው፡፡ “ ሳይማሩ ላስተማሩኝ አልኳቸዉ እንጂ እኔ የዘመኑን ሳይንስ ስላወቅኩ ከእነርሱ ምንም የተሻልኩበት ነገር የለኝም እነርሱ እኮ እድሜ በሚገባ አስተምሯቸዋል፡ ሀገራቸዉን ጠብቀዋል እኔን ማሳደግ እና ማስተማር ችለዋል ፡ ከዚህ የበለጠ ጥበብ እና ብቃት ከወዴት አለ? “ ወላጅ አባቱን አቶ ታደሰ ገ/መድህን እና ወላጅ እናቱ ወ/ሮ ሙሉ አየለ እንዴት እሱን ይረዱት ፡ እንዲማር እና እንዲሰራ ያበረታቱት፡ ያግዙት እንደነበረ መጸሐፉ ላይ የገለፀበት መንገድ ነዉ፡፡ መጸሐፉን ይግዙና ያንብቡ ብዙ ነገር ይማሩበታል፡፡ Ethiopian Deaf Author Author Girum Tadese @MaledaCharity http://maledadeaf.org

War 😂😂😂😂
War 😂😂😂😂

photo content

photo content

We are Ethiopian Engineers (እኛ የኢትዮጵያ ኢንጅነሮች ነን) 1 ከ10 ወደ 11 ስናልፍ social የሰነፍ ነው ብለን natural የገባን 2 entrance form ስንሞላ engineering እና medicine አንደኛ ላይ የሞላ 3 ፍሬሽ ላይ በ department የኔ ይበልጥ የኔ ይበልጥ ክርክር ወራት ያሳለፍን 4 ደሞዝ በ 10 እና 20 ሺ ብር ያሰብን 5 ሌላ field ከengineering ውጭ ያለውን የናቅን እንበልጣቸዋለን ብለን የተኩራራን 6 Social ሌክቸሮችን የናቅን 7 Social ተማሪ ስናገኝ የናንተ ኮርሶች ለኛ መደበርያችን ናቸው ብለን ሙድ የያዝን 8, 6 አመት ሆነ በሚል ወሬ የተጨነቅን 9, GC ተማሪዎችን እንደ ሊቅ ያየን ሳይሰሙን ሼባው እና ማሚ ብለን ሙድ የያዝን 10, ፍሬሽ ላይ ድሮይንግ ስንሰራ ስፔስ ዶርም እና ላይብረሪ ያደርን እንዲሰሩልን ሲንየር የተማጸንን 11, ፍሬሽ ላይ መካኒክስ ያስበጨጨን 12 በሶ በፌስታል አፈርፍረን የበላን 13 ሃፍ ላይፍ ሶስተኛ አመት ላይ ቀውጠን ያከበርን 14 ከመንግስት ከ5 እስከ 8ሺ ብር በጥሬ ለአፓረንት የተበደርን 15 ከናቅናቸው applied እና social ተመራቂዎች ስራ ሲይዙ የቀፈልን 16 የነገይቱ ኢትዮጵያ ሞተሮች ተብለን የተሞካሸን 17 ከ5 አመት በፊት ልጅ ሆነን ገብተን ጎርምሰን የወጣን 18 GC ላይ ስለ ትዳር ህይወት ያወራን 19 በሬ አስጥለን የምረቃ በአላችንን ያከበርን 20 ልጃችን መሃንዲስ ሆነ(ች) ተብለን የተኮራብን 21 CV ተሸክመን ድርጅት ለድርጅት የዞርን 22 የድርጅት ጥበቃ ልምምጥ እና ግልምጫ የሰለቸን 23 የሰፈር ሰው “ስራ አገኘህ(ሽ”) ጥያቄ የሰለቸን 24 ስደት እንደሰማይ የራቀብን 25 የ70፣30 % የመንግስት ፖሊሲ ሰለባ የሆንን 26, የትውሀን እና የቢንቢ ሙድ መያዣ የሆንን 27, በእንቅልፍ እጦት ምክንያት የታመምን 28, በdynamics ኮርስ ከጭለላ ጫፍ ደርሰን የተመለስን < አዎ እኛ የ ኢትዮጵያ ኢንጅነሮች ነን >

photo content

Maleda Deaf's Charity Organization ወደ ሚያዘጋጀው ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም እንኳን በደህና መጡ ከነገ (ማክሰኞ) እስከ ቅዳሜ የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግ
Maleda Deaf's Charity Organization ወደ ሚያዘጋጀው ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም እንኳን በደህና መጡ ከነገ (ማክሰኞ) እስከ ቅዳሜ የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል፡፡ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡ ጥያቄዎቹን በመመለስ የካርድ ሽልማት እንዲያሸንፉ ተጋብዘዋል... ላልደረሳቸው ጓደኞቻችሁ እንዲደርሳቸው ሼር አድርጉላቸው ። @MaledaCharitybot @MaledaCharity http://maledadeaf.org

💫 ሰላም ሰላም ከነገ (ማክሰኞ) እስከ ቅዳሜ የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል፡፡ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡ @MaledaCharitybot @Maled
💫 ሰላም ሰላም ከነገ (ማክሰኞ) እስከ ቅዳሜ የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል፡፡ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡ @MaledaCharitybot @MaledaCharity http://maledadeaf.org

photo content

photo content

photo content

photo content

ፊልም በነፃ ለማግኘት ዋሴ 2 😱 ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 👍JOIN👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFU8so52cdG48BJsIQ
ፊልም በነፃ ለማግኘት ዋሴ 2 😱 ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 👍JOIN👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFU8so52cdG48BJsIQ

ካሁን ሰአት ጀምሮ ለፊልም መክፈል አይጠበቅባቹም ሁሉንም አዲስ የሚወጡትን ፊልሞች እዚ ቻናል ላይ አለላቹ ዋሴ ዝም ብላቹ dawonload ማድረግ ብቻ👌 😁👇🏻👇👇👇 👇 https://t.me
ካሁን ሰአት ጀምሮ ለፊልም መክፈል አይጠበቅባቹም ሁሉንም አዲስ የሚወጡትን ፊልሞች እዚ ቻናል ላይ አለላቹ ዋሴ ዝም ብላቹ dawonload ማድረግ ብቻ👌 😁👇🏻👇👇👇 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAESx4fbVfLTCdr0Ljw

አስደሳች የቴሌግራም #ጨዋታ ይዘንላቹ መጣን የስምዎን የመጀመሪያ ፊደል ይጫኑና በሚመጣልዎት ነገር ፈታ ይበሉ #Start👇
አስደሳች የቴሌግራም #ጨዋታ ይዘንላቹ መጣን የስምዎን የመጀመሪያ ፊደል ይጫኑና በሚመጣልዎት ነገር ፈታ ይበሉ #Start👇

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ስፖርታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

🌹🌹🌹🌿🌿ለፍቅረኛዎ ምን ማለት ይፈልጋሉ ስለፍቅርስ ምን አይነት ምክር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉን።🌿🌿🌹🌹🌹 join join 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAA
🌹🌹🌹🌿🌿ለፍቅረኛዎ ምን ማለት ይፈልጋሉ ስለፍቅርስ ምን አይነት ምክር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉን።🌿🌿🌹🌹🌹 join join 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEptHBlU0pSsbbXxVw

ፊልም በነፃ ለማግኘት ዋሴ 2😁 ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 Join😀👇🏻 https://t.me/joinchat/AAAAAFU8so52cdG48BJsIQ
ፊልም በነፃ ለማግኘት ዋሴ 2😁 ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 Join😀👇🏻 https://t.me/joinchat/AAAAAFU8so52cdG48BJsIQ

Breaking!!! ❗️በመጨረሻም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆነ❗ መመሪያውን ተከትለው ከስር ያንብቡ