4 589
Subscribers
No data24 hours
-187 days
-7130 days
Posts Archive
4 589
🎩 Musk Empire Daily July 30 Investment Funds
1.Hamster Breeding
2. Space Companies
3.Electric Vehicle Manufacturers
To Start Click 👇
http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero471153508
4 589
🐹 Hamster kombat Daily Combo July 30
1-Fan token,Markets
2-Hamster YouTube Channel , Specials
3-Carry it like it's hot, Specials
4 589
Avacoin ስትሰሩ የነበራችሁ አዲስ ነገር
List ሊደረግ የ3 ሰአት ግዜ ብቻ ይቀረዋል።
Bitget ዋሌት ክፈቱ።
ያልጀመራችሁ ካላችሁ list ቢደረግም ሰው invite በማድረግና ታስኮችን በመስራት token ማግኘት ትችላላችሁ።
የነበራችሁ Token 0 ከሆነ አትጨነቁ። የሁሉም ነው።
4 589
Some notes about $AVACN
AVACOIN (AVACN) will be listed in the TON Ecosystem, Innovation and GameFi Zone.
Trading Available: 30 July 2024, 10:00 (UTC)
Withdrawal Available: 31 July 2024, 11:00 (UTC)
Spot Trading Link: AVACN/USDT
4 589
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መድሀኒአለም
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
እንዲሁም በዓሉ
-የፍቅር
-የሰላም
- የመተሳሰብ
-የአንድነት ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን !
🎄 • መልካም በዓል • 🎄
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
4 589
ሶስት ሴሚስተር በአንድ ጊዜ አልተባለም ❗️
በውስጥ ብዙ ተማሪዎች የሶስት ሴሚስተር ትምህርት እንዴት በአንድ ጊዜ ብላቹህ ጠይቃችሁኛል ፤ ሶስቱን ሴሚስተር በአንድ ጊዜ አትማሩም ለእያንዳንዱ ሴሚስተር እስከ ሁለት ወር ጊዜ ተመድቦለታል❗️❗️❗️
በዚህ አመት ግን ሶስቱንም ሴሚስተር ለመጨረስ ታስቧል።
📌ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ጥረት እያደረግን ነዉ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFDWC5_6jFFUN8lPaA
4 589
ውድ የዮኒቨርሲቲ ሚም አባላት አንደምን አላቹ ከብዙ እረፍት በኃላ ለናተ የምናደርሰውን የዮኒቨርሲቲ በmeme መረጃዎች News ወቅታዊ ጉዳዬችን ለማድረስ ተመልሰናል✈🛬🚀🚀😂😂
4 589
#UNTIE_ME
#MOVEMENT
-መስማት የተሳናቸው ህፃናት ወላጆቻቸው ፍላጎታቸውን እንዲረዷቸው ፡ እንዲንከባከቧቸው ፡ እንዲተማመኑባቸው ይፈልጋሉ፡፡
-ማህበረሰባችን መስማት የተሳናቸው መማር ፡ መስራት ፡ ቤተሰባቸውን እና ሀገራቸውን መለወጥ እንደሚችሉ ይገንዘብ፡፡
-በከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ መስማት የተሳናቸው የመረጡትን የትምህርት ዘርፍ በቋንቋቸው አንዲማሩ ይደረግ፡፡
#Post #Share
4 589
👩👦🧒👧 ነፃ የትምህርት
እድል ለመስማት የተሳናቸው ህፃናት
💫 የተከበራቹ የማለዳ ቤተሰቦች
በ2013 የትምህርት ዘመን
ብዙ የመስማት የተሳናቸዉ ወላጆች ልጃቸዉን የት እደሚያስተማሩት ይጨነቃሉ፡፡
ኮ-አክሽን እድሜያቸዉ ከ4-10 ለሆኑ ህፃናት ሁሉ እድሉን አመቻቸቷል ፡፡
ልምድ ባካበቱና የምልክት ቋንቋን አቀላጥፈው በሚናገሩ መምህራን ልጆችን ለማስተማር በዚህ አዲስ አመት አዳዲስና ነባር ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል፡፡
ወላጆች ልጆቻቸዉን እንዲያስመዘግቡ መረጃውን በመስጠት እና Share በማድረግ በአካባቢዎ ለሚገኙ የመስማት የተሳናቸው ልጆች ወላጆች መረጃው እንዲደርስ ያድርጉ፡፡
ለምዝገባው የሚያስፈልጉት
- 2የተማሪዉ/ዋ ጉርድ ፎቶ
- 2የወላጅ /የአሳዳጊ ጉርድ ፎቶ እና መታወቂያ
የመመዝገቢያ አድራሻ
አፍንጮ በር የመሰማት የተሳናቸዉ ብሔራዊ ማህበር 6ኪሎ
የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር
ወ/ሪት ብሩክታዊት ቦሪሶ
ለበለጠ መረጃ
09 12 89 95 37
09 11 01 81 04
ይደዉሉ
t.me/MaledaCharity
http://maledadeaf.org
