cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Dr eyob

🚩 Channel was restricted by Telegram

Show more
Advertising posts
4 534
Subscribers
No data24 hours
-147 days
-7530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሜሪካ በእስራኤል ጦር ኃይሎች ላይ የምትጥለውን ማንኛውንም ማዕቀብ ውድቅ እናደርጋለን ሲሉ ኔታንያሁ ቃል ገቡ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ዩናይትድ ስቴትስ ለአንድ የጦር ክፍል የምትሰጠውን እርዳታ ለማቋረጥ ማቀዷን መዘገቡን ተከትሎ በእስራኤል ጦር ላይ የሚጣልው ማንኛውንም ማዕቀብ እንደማይቀበሉ ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ  "በሙሉ ኃይላችን እንታገላለን" ብለዋል። ቀደም ሲል አክሲዮስ የዜና ጣቢያ እንደዘገበው ዩናይትድ ስቴትስ በዌስት ባንክ የሰብአዊ መብት ጥሰት ፈፀመዋል ያለቻቸውን የእስራኤል ኔትዛህ ይሁዳ ክፍለ ጦር ላይ ማዕቀብ ለመጣል ኢላማ አድርጋለች። በዌስት ባንክ የሰብአዊ መብት ረገጣ ክስ ለእስራኤል መከላከያ ሃይል ክፍሎች የሚሰጠውን ወታደራዊ እርዳታ ሊያቋረጥ እንደሚችል ዘገባዎች ባለፈው ሳምንት ሲወጡ ነበር። ይህንኑ በተመለከተ የተጠየቁት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ዋና ፀሀፊ አንቶኒ ብሊንከን ውሳኔ ወስኛለሁ፤ እናንተም በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ይህንኑ ለማየት መጠባበቅ ትችላላችሁ ሲሉ ተደምጠዋል። ዋሽንግተን የእስራኤል ዋና አጋር ስትሆን ከዚህ በፊት ለእስራኤል ጦር ኃይሎች ክፍል የምትሰጠውን እርዳታ አቋርጣ አታውቅም። የእስራኤል ጦር ኔትዛህ ይሁዳ በአለም አቀፍ ህግ መሰረት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። የተጣለውን ማዕቀብ የሚገልጹ ህትመቶች በስፋት መሰራጨታቸውን ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት ጉዳዩን አያውቅም ሲል ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል። የእስራኤል ጦር ኃይል ማንኛውንም ያልተለመደ ክስተት በተግባራዊ መንገድ እና በህግ መሰረት ለመመርመር እንደሚሰራ ይቀጥላል ሲሉ የእስራኤል የመከላከያ ሚንስትር ዮአቭ ጋላንት የተናገሩ ሲሆን ዩናይትድ ስቴትስ በኔትዛህ ይሁዳ ላይ ማዕቀብ የመጣል ፍላጎቷን እንድታቆም ጠይቀዋል። ዓለም የዩናይትድ ስቴትስ እና የእስራኤልን ግንኙነት ከምንጊዜውም በላይ በቅርበት እየተከታተለ ነው ያሉት ጋላንት በሰጡት መግለጫ አንድን አጠቃላይ ክፍል ለመተቸት የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ በእስራኤል ጦር ኃይሎች ላይ ትልቅ ጥላ ይጥላል ሲሉ ተናግረዋል። ይህ ለአጋሮቻችን ትክክለኛው መንገድ አይደለም ሲሉ ተደምጠዋል።የዜና ወኪሉ አክሲዮስ ጉዳዩን ከሚያውቁ ሶስት የአሜሪካ ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው ብሊንከን በቀናት ውስጥ በኔትዛህ ይሁዳ ላይ የሚጥሉትን ማዕቀብ ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። እርምጃው የሚወሰደው በዌስት ባንክ ውስጥ ተፈጽሟል በተባለው የመብት ጥሰት ሲሆን የ80 ዓመቱ ፍልስጤማዊ አሜሪካዊው ኦማር አሳድ በዌስት ባንክ በተደረገ ፍተሻ በእስራኤላውያን ወታደሮች ታስረው ህይወታቸው ማለፉ በእስራኤል ኃይሎች ላይ ቁጣን ፈጥሯል። በጥር 2022 በወቅቱ ዩናይትድ ስቴትስ በጉዳዩ ላይ “የተሟላ የወንጀል ምርመራ እና ሙሉ ተጠያቂነት” እንዲደረግ ጠይቃለች።የእስራኤል ጦር በአሳድ ሞት እንደተፀፀተ እና የኔታህ ይሁዳ አዛዥ ላይ "ተግሣጽ" እንደሚደረግበት አስታውቋል። ሁለት ወታደሮች በከፍተኛ የሃላፊነት ቦታ ላይ ለሁለት አመታት እንዳያገለግሉ እንደሚከለከሉ ነገር ግን በህግ እንደማይጠየቁም አክሏል። የአሳድ ሞት የተከሰተው ቀደም ሲል በነበረው የጤና እክል መሆኑንም የእስራኤል ጦር አስታውቋል።
Show all...
👍 1
ቴሌግራም በሰዓታት ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አዳዲስ ተጠቃሚዎች አገኘ። ዓለም ላይ ለሰዓታት ፌስቡክ እና ኢንስታግራም መቋረጣቸውን ተከትሎ " ቴሌግራም "ን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መቀላቀላቸውን የቴሌግራም መስራች እና ዋና ሾል አስፈፃሚ ፓቨል ዱሮቭ ገለጹ። ዋና ሾል አስፈፃሚው ፤ " ኢንስታግራም እና ፌስቡክ በተቋረጡበት ባለፉት ሰአታት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ቴሌግራም ላይ  ሲመዘገቡ እና ይዘቶችን ሲያጋሩ ቆይተዋል " ብለዋል። " ቴሌግራም " ከእነዚህ አገልግሎቶች የበለጠ አስተማማኝ ነው ሲሉም አክለዋል። " ምንም እንኳን ከሜታ አንድ ሺህ ጊዜ ያነሱ ቋሚ የሆኑ ሰራተኞች ቢኖሩንም በመተግበሪያው ላይ አዳዲስ ይዘቶችን ለማሻሻል እና አዳዲስ ፈጠራዎችን ለማከል ፈጣኖች ነን " ብለዋል። ዋና ሾል አስፈፃሚው ፤ " በ2023 ሙሉ ከዓመቱ 525,600 ደቂቃዎች ውስጥ የቴሌግራምን አገልግሎት ማግኘት ያልተቻለው በአጠቃላይ ለ9 ደቂቃ ብቻ ነው " ያሉ ሲሆን " ይህም 99.999983% ቴሌግራም ሾል ላይ እንደነበር አመላካች ነው " ሲሉ ገልጸዋል። @Andehabsha
Show all...
Prohibited content
አልጋ ተከራይተው የነበሩ ሁለት ወጣቶች ህይወት አልፏል በትላንትናው እለት የካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 8:08 ሰዓት ላይ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ሁለት ቁጥር አዉቶቢስ ማዞሪያ አካባቢ አዲሱና ቤተሰቦቹ  በተባለዉ ሆቴል ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን እና በንብረት ላይም ከባድ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል። ህይወታቸዉ ያለፈዉ  ወጣቶች መሆናቸው የተናገሩት አቶ ንጋቱ ማሞ እድሜያቸዉ 28/30 ዓመት የተገመቱ ሲሆን በሆቴሉ አልጋ ተከራይተዉ ተኝተዉ የነበሩ ናቸዉ ብለዋል። የእሳት አደጋዉን  ለመቆጣጠር  ሰባት የአደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪ ከሰላሳ ሁለት የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጋር የተሰማሩ ሲሆን የእሳት አደጋ ወደ ሌሎች የመኖሪያና ንግድ ቤቶች ተዛምቶ ተጨማሪ ጉዳት ሳያደርሰ መቆጣጠር ተችሏል። አደጋዉ የደረሰበት ቦታ የአደጋ መቆጣጠሪያ ተሽከርካሪዎችን የማያስገባ በመሆኑ የአደጋ መቆጣጠር ስራውን አስቸጋሪ አድርጎት እንደነበር ኮሚሽኑ አስታውቃል። በሌላ በኩልም ትላንት በለ ሚኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ ስምንት በአንድ ሬስቶራንት ላይ የጋዝ ሲሊንደር ፈንድቶ በተነሳ የእሳት አደጋ ሶስት ሰዎች  ጉዳት ደርሷአል። ህብረተሰቡ በተለይም የሆቴልና የንግድ ተቋማት ለእሳት አደጋ መከሰት የሚያጋልጡ አሰራሮችን  በማስወገድ  ቅድሚያ ለደህንነት እንዲሰጡ አቶ ንጋቱ እያሳሰቡ  ማናቸዉም አደጋዎች ሲያጋጥሙ አደጋዉ ሳይባባስ በ939 የአደጋ ጥሪ መቀበያ ስልክ ቁጥር  ፈጥነዉ እንዲያሳዉቁ መልክት አስተላልፈዋል። (ብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን) 👇       @Andehabsha
Show all...
Prohibited content
Updated‼️ በአማራ ክልል ወደ ባህርዳር መንገድ ዝግ በመሆኑ ምክንያት ከአዲስ ወደ ባህርዳር ሲጓዙ የነበሩ መኪኖች አብዛኞቹ በደብረማርቆስ ከተማ ቆመው እንደነበር ከቀናት በፊት አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል። ያነጋገርኳቸው የማርቆስ ነዋሪዎች እንደገለፁልኝ ትናንት ጀምሮ መንገዱ ተከፍቷል። ዘደ ባህርዳር ትራንስፖርት ተጀምሯል ብለዋል()። 👉በርካታ መረጃዎች አሉ፣ፈጣን መረጃ ያግኙ፣join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ @Andehabsha
Show all...
Prohibited content
Prohibited content
🚨መፍትሄው እኛ ጋር ነው🚨 ✅ በግኑኝነት ግዜ ቶሎ ይጨርሳሉ❓ ✅ አልነሳም ይሎታል❓ ✅ የመልፈስፈስ ወይም ቀጥ እና ውጥር ብሎ አይቆምም ❓ ✅ የብልቶ ቁመት እና ውፍረት አነሰ ብለው ያስባሉ ❓ ‼️እንግዲያውስ መፍትሄው እጆት ላይ ነው ይደውሉ ☎️+251907270050 ❇️ ከተፈሮ ነገር ብቻ የተሰሩ.. በአውሮፓ ተመርው ተሞክረው ለገበያ የቀረቡ... ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የሌላቸው... ለማንኛውም የእድሜ ክልል የሚሆኑ.. ዘላቂ መፍትሄ እኛ ጋር ያገኛሉ    đŸšľâ€â™€ ያሉበት እናደርሳለን -------------------------- ለበለጠ መረጃ ☎️ +251907270050                             +251907270050 Telegram:   📥  @DrEYOBB -------------------------- 🛍 ተጨማሪ የዘመኑ ምርጥ ምርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 @andehabsha @andehabsha
Show all...
Prohibited content
ከባድ የተኩስ ልውውጥ‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ  በከባድ መሳሪያ የታገዘ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ይገኛል ሲሉ ነዋሪዎቹ ለአዩዘሀበሻ ተናግረዋል። የፋኖ ሀይሎች በከተማዋ ታይተዋል ያሉት ነዋሪዎቹ ይህን ተከትሎ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በፋኖ ሀይሎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው ብለዋል(አዩዘሀበሻ)። የካቲት 24/2016 ዓ.ም @Andehabsha
Show all...
በምስራቅ ጉጂና ምስራቅ ቦረና ዞኖች የሚንቀሳቀሰው የአሸባሪው ሸኔ ክንፍ ከፍተኛ አመራሮች እጅ እየሰጡ ነው በጉጂ ዞን የቡድኑ ሎጅስቲክስ እና ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው ገመዳ ዱጎ በቅጽል ስሙ ሎንግ እየተባለ የሚጠራው ግለሰብ በቅርቡ እጅ መስጠቱን ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ የሻለቃ መረጃና ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ዱቤ በሪሶ ወይም አባጨብስ የተባለውን ግለሰብ ጨምሮ ሌሎች ሰባት የቡድኑ አመራርና አባላት ከሠሞኑ እጅ ሰጥተዋል። ቡድኑ ከፖለቲካ አላማ ይልቅ ህዝብ የማሰቃየት እና የመዝረፍ ተግባር ላይ በመሰማራቱ ከቡድኑ ጋር ያለውን ግንኙነት በማቋረጥ ለሠራዊቱ እጅ መሰጠታቸው ተገልጿል። በደቡብ ዕዝ የኮር አዛዥ ኮሎኔል ግርማ አየለ በምስራቅ ጉጂ እና ምስራቅ ቦረና ዞኖች እየተወሰደ ባለው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ቡድኑ ትርጉም ወደ ማይሰጥበት ደረጃ እየወረደ እንደሚገኘ አመልክተዋል። የቡድኑን እንቅስቃሴ ለመግታት እየተደረገ ባለው ጥረት ህብረተሰቡ በተለያየ መንገድ ከሠራዊቱ ጎን በመሆን የድርሻውን እየተወጣ እንደሚገኝም መናገራቸውን ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የማኅበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በአካባቢው መንግስታዊ አገልግሎቶችን ጨምሮ የልማት ስራዎች ያለምንም መስተጓጐል በመከናወን ላይ እንደሚገኙም ጠቁመዋል። @Andehabsha
Show all...
Prohibited content