cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አብዲ ኢኽላስ 💡 Official

ሀሳብ አስተያየት መስጫ 👉 @AbdiIkhlasbot 👉 @Abdi_Ikhlas Another chanel 👉 @IkhlassTube

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 122
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Watch "ማዲህ አሚር እና ማዲህ ፉአድ || የረቢዕ መቀበያ ኢሽቅ በታላቁ አንዋር መስጂድ || @Amin Multimedia Production #Al_hadra_tube" on YouTube https://youtu.be/KhedNkfvXVA
Show all...

Repost from Ikhlas Tube
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ ጀመዓችን 1 ተብሎ ከተመሰረተ 6 ዓመታትን አስቆጠረ ፣ ከብዙ ፈተናዎች ፣ ከብዙ ድንቅ ግዜያት ፣ ከብዙ ለጋነት እና በሳልነት ፣ በከብዙ ውጣ ውረድ ፣ ከብዙ ደስታና ሀዘን ፣ ከብዙ ትዝታ ጋር 6አመታትን አስቆጠረ አላህ ለ7 ፣ ለ8 ፣ ለ9 ፣ ለ10 ፣ ለ ...........ያድርሰን "ኢኽላስ ጀመዓ ፣ የኡማው ኻዲም" 👉 @IkhlassTube
Show all...
በስተመጨረሻ ዋጋውን ከፈለ ሰልማን ሩሽዲ " Satanic Verses ሰይጣናዊ ጥቅስ " በማለት ስለ እስልምና የፃፈው በኢራን መንፈሳዊ መሪ እሱን ለገደለ ሚሊዮኖች ቃል ተገባለት እና ለ40 አመታት ተደብቆ በከፍተኛ ጥበቃ ስር የነበረው ህንዳዊው ሰልማን ሩሽዲ ዛሬ ከሰአታት በፊት በአሜሪካን ኒውዮርክ ለ2,500 ተጋባዥ እንግዶች ንግግር እንዲያደርግ ወደ መድረክ ሲጠራ ከተጋባዥ እንግዶች መሃል አንዱ ዘሎ ወደ መድረክ በመውጣት መላው አካሉን አንገቱን ጨምሮ ከ10 - እስከ 15 ጊዜ በጬቤ በመጨቅጨቅ የ40 አመታት ቁጭቱን ተወጥቷል ሰልማን በፅኑ በህይወት አስጊ ሁኔታ ላይ ይገኛል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ፣ እኛም የአላህ ወደ አላህ ተመላሾች ነን ታላቁ ዓሊም ኡስታዝ ፈድሉ ወደማይቀረው አኼራ ተሻግረዋል ፣ ቀብራቸው በዛሬው እለት የሚፈፀም ይሆናል አላህ በፊርደውሰል ጀና ያባሽርሁ ኡስታዙና ሰምተን ደንግጠናል 😭😭😭😭😭 👉 @IkhlassTube
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአባታችን አደም (ዐሰ) ቁርዓን ላይ በተገለፀው የተክለ ሰውነታቸው መጠን የተሰራ ልብስ ይህን ያክሉ ነበር ሱብሀነላህ 👉 @IkhlassTube
Show all...
የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይውላል። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል። ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት 👉 @IkhlassTube
Show all...
ኢድ ሙባረክ ምትሉኝ ሰዎች እኛ ፆመኛ ነን እናንተ ሰፈር ወጥቶ ነው? አታሯሩጡብን 😔
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ዙሁር ላይ በአንዋር መስጂድ እንገናኝ! ሼር ሼር በሜሴጅም ላልሰሙ አሰሙ ሙስሊሞች በነቂስ ውጡ! ከዝሁር ቀደም ብላችሁ እንገናኝ! ስራና ትምህርትም ያለባችሁ ነግራችሁ ውጡ እምቢ ካሉ ደምዎዝ ነው ሚቆርጡት ይቁረጡ! ጎንደር ላይ ከተቆረጠው የወንድሞቻችን ሕይወት አይበልጥም!! ኢንሻአላህ እንዳትቀሩ! አንቀርም!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ተለቀቀ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/A6BxffBQQoQ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.