cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

😅ቀልድ ብቻ ONLY JOKING😂

YOUR HAPPINESS IS OUR TARGET PLEASE DON'T LEAVE YOU WILL ALWAYS BEING SMILING😂 ቀልድ🤣 ቁም ነገር🤔 እውነታዎች🙄 አዳዲስ ነገሬች😮 መሳቅ🤣 መሳሳቅ😅 መገልፈጥ😂 ቅሬታ ወይም እስተያይት ካለዎ በ ኢንቦክስ ያናግሩን🤑 @FRENCHMONTANA15

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✍ #ንጹህ #ማር #በውሃ #በጥብጦ #በባዶ #ሆድ #መጠጣት #ያለው #አስገራሚ #ጥቅሞች 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #አዘገጃጀት ፡- አንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃ እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ንጹህ ማር ማዘጋጀት። በመቀጠልም ማሩን ውሃው ውስጥ በመጨመር ሁለቱ ተዋህደው የሚያስገኙት የቀለም አይነት እስኪመጣ ድረስ በደንብ ማማሰል እና በአግባቡ መቀላቀል፤ በጣም ያልቀላ የቀለም አይነትእስኪያመጣ ድረስ። ከዛም ያዘጋጁትን የማር እና የውሃ ቅልቅል ምንም አይነት ምግብ ሳይቀምሱ በባዶ ሆድ ከቁርስ በፊት መጠጣት፥ ከቻሉም ይህን ውህድ ማታ ላይ ከእራት በፊት ቢደግሙት እና ቢጠጡት መልካም ነው። ⏩#ውህድ #በመጠጣት #ጥቅም ፡- 📌 ሳንባ ላይ የሚከማችን አክታ ያስወግዳል፤ 📌 የጉሮሮ ቁስለትንና አደገኛ ጉንፋንን በመከላከል እና በማስወገድ 📌 የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅምን ያዳብራል፤ 📌 የሆድ እቃ እና የውስጥ ቁስለትን በማስወገድ ለበሽታ የሚያጋል 📌 ጥገኛ ህዋሳት እንዳይራቡ ያደርጋል፤ 📌 የሆድ ድርቀትን በመከላከልና በማለስለስ ለተስተካከለ የሰውነት ሽግግር ይረዳል። ከዚህ መፀዳጃ አካባቢ የሚፈጠር ድርቀትንም መከላከል ያስችላል፤ 📌 አጠቃላይ ሰውነትንና አንጀትን ንጹህ እና ፅዱ በማድረግ መርዘኛ ነገሮችን ከሰውነት ለማስወገድ ይረዳል፤ ፈንገስን ፣ ባክቴሪያን እና ቫይረስ በሰውነት ውስጥ እንዳይከሰትና እንዳይከማች ያደርጋል፤ 📌 የሚከሰትን የሽንት አለመቆጣጠር ስርአትን ማስተካከልም የዚሁ ውህድ ሌላው ጠቀሜታ ነው። 📌 ማር የኩላሊትን የማጣራት ተግባር በእጅጉ በማገዝ እና ስራውን ቀልጣፋ በማድረግ የሚፈጠረውን የጤና ጠንቅ የማስወገድ አቅም አለው። 📌 ማራኪና ፅዱ የቆዳ ገጽታንም ያላብስዎታል። ⏩ #ስለማንኛውም የጤና ጉዳይ ላይ መማከር ካሻዎ 8809 ይደውሉ ለችግሮ መፍትሄ ያግኙ!!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!! (#በጤና #ባለሙያ #ሄርለም)
Show all...
የሴት ልጆት ጆሮ ካልተበሳ ወደ ስኪለስ አዲስ ብቅ #ይበሉ! ✅የመበሻ ጆሮ ጌጥ መርጠዉ ምንም የህመም ስሜት በሌለዉ የአለርጂ ስጋቶን በሚያስወግድ ሳይቆስል ሳያሳክክ ፍክት በሚያደርጋቸዉ በ18 ካራት በተለበጡ የልጆች ጆሮ ጌጦች ያስዉቧቸዉ። ✅ማድረቂያና አለርጂ እንዳይሆን መድሀኒት አብረን እንሰጦታለን። ✅ወጣቶችም ወቅቱን በጠበቁ አዳዲስ ፋሽን ብሶች መርጠዉ መበሳት ይችላሉ። ✅ልዩ የአፍንጫ መብሻም በስኪለስ ያገኛሉ። ✅ህመም አለርጂ መቁሰል ማሳከክ በስኪለስ አይታስብም። ✅ወቅቱ በሚጠይቀዉ የኮሮና ጥንቃቄ ሳይለየን እናስዉቦታለን።እርሶም ካለማስክ እንዳይመጡ። ምርጡን ለእራሶም ሆነ ለልጆቾ ይምረጡ። ✅ከአራት ወር ጀምሮ ያሉ ልጆቾን ይዘዉ ይምጡ። 🔴🔴ስኪለስ የብልህ ወላጆች ምርጫ!! አድራሻ: ➡️➡️ ቦሌ መድሀኒያለም ሞል (ከኤድና ሞል ፊት ለፊት) አንደኛ የፎቅ 107 ቁጥር ቀድመዉ ቀጠሮ ይያዙ 0911233656 0911799754
Show all...
✍ #ለብ #ያለ #ውሃ #በባዶ #ሆድ #መጠጣት #ጥቅሞቹ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ "ሙቅ ውሃ በተፈጥሮ የተዘጋጀ የቤት ውስጥ ህክምና መስጫ ነው ይሉታል" ጃፓናውያን ማለዳ እንደተነሱ ለብ ያለ ውሃን የመጠጣት ልምድ እንዳላቸው የሚነገር ሲሆን ይህም እጅግ በርካታ ህመሞችን ለማዳን እና ለመከላከል እንደሚያስችም ነው በተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች ማረጋገጥ የተቻለው። 🔹 ለብ ያለ ውሃን መጠጣት ለረዥም ጊዜ ታዋቂ የሆኑ በሽታዎችንና ዘመን አመጣሽ በሽታዎችን ሳይቀር ለማዳንም ሆነ ለመከላከል ያስችላል ተብሏል በጥናቱ። 🔹 ለጨጓራ ህመም 🔹 ለብሮንካይትስ 🔹 ለኩላሊት፣ ለስኳር ህመም 🔹 ለአስም፣ ለሳምባ ነቀርሳ 🔹 ለወር አበባ መዛባት፣ ለምግብ አለመስማማት 🔹 ለደም ግፊት 🔹 ለቁርጠት 🔹 ለካንሰር 🔹 ለራስ ምታት 🔹 ፈጣን የልብ ምትን ለማስተካከል፣ ለድርቀት ፣ ማጅራት ገትር በሽታን ለመከላከል 🔹 ከልክ ላለፈ ውፍረት፣ ለጆሮ፣ አፍንጫ እና ጉሮሮ ህመሞች እና ለሌሎችም ፍቱን ነው።ለብ ያለ ውሃ መጠጣት ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት እንደሌለውም ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል። 👉 #አወሳሰድ፦ 🔹 ግማሸ ሊትር ለብ ያለ ውሃን ከመኝታችን ከተነሳነ በኋላ መውሰድ ፤ ከዚያም ለ45 ደቂቃ ምንም አይነት ምግብ አለመመገብ። 🔹 ቁርስ ከተመገብን በኋላም ለቀጣይ ሁለት ሰዓታት ሌላ ተጨማሪ ምግብ አለመውሰድ ። 🔹 በዕድሜ የገፉ ሰዎች የቻሉትን ያህል ውሃ እንዲጠጡ ሲመከር፥ ሌሎች ግን እስከ አራት ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃን እንዲጠጡ ነው የሚመከረው። 🔹 የተሻለ ውጤት ለማግኘትም ይህንኑ በየቀኑ ከ20 ቀናት እስከ አንድ ወር ድረስ ማድረግ ይገባል። 🔹 በተመሳሳይ ቀዝቃዛ ውሃን ከምግብ በኋላ ከመውሰድ ይልቅ ለብ ያለ ውሃን መጠቀሙ ተመራጭ ነው። 🔹 ቀዝቃዛ ውሃ ከምግብ በኋላ በሚወሰደበት ወቅት ቅዝቃዜው የወሰድነው ምግብ ቅባት ያለው ከሆነ እንዲረጋ ያደርጋል። 🔹 ይህ የረጋ ምግብ በሰውነት ከሚመነጩ አሲዶች እና ኢንዛይሞች ጋር ሲገናኝም ካንሰርን ሊያስከትል ሁሉ ይችላል። 🔹 በመሆኑም ከምግብ በኋላ ለብ ያለ ውሃ ፣እንደ ሻይ ያሉ ትኩስ መጠጦች አልያም ሾርባ መውሰድ ይመረጣል። 👉👉 #በየትኛውም የጤና ጉዳይ ላይ ለመመካከር ካሻዎ 8809 ይደውሉ ፡፡ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!! (#በጤና #ባለሙያ #ርብቃ)
Show all...
🤜 Ableks esu has sent you 2021 Friendship Challenge 👸🤴️. 🎯 Accept this Challenge NOW 🥇🥈🥉 ‼️👇👇👇‼️ https://dare2021.com/gd/quiz/44472239
Show all...
2021 Friendship Dare

2021 Friendship Dare. Friendship Trivia Quiz about how well do your friends know you.

#ለተማሪዎች_የሚጠቅሙ 4 #የአንድሮይድ_አፕሊኬሽኖች #ሼር_ይደረግ ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡ ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡ በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡ ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው። 1ኛ፡- School Planner Application ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል። ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡፡፡፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ…….ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል…. የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡ 2ኛ፡- Brilliant ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡ ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ። 3ኛ፡- Grammarly ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡ የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡ 4ኛ፡- Mendeley Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡ ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡ ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት እውቅና ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡ #ሼር
Show all...
እቤት 2ዶሮ ተገዝቶ ለአንደኛዋ ጥሬ ስሰጣት ጓደኛዋን ልትጠራት ስትሄድ ከዛ አነሳሁባት አሁን ጓደኛዋ እንደ ውሸታም ነው ምትቆጥራት 😆😂🤣
Show all...
ወለጋ ላይ የምንሊክ ፎቶ ያለበት ቲሸርት ለብሼ ላጥ ላጥ እያልኩ . . . አብረን እንሂድ ሊሉኝ ነው መሰለኝ ብዙ ሰዎች እየከበቡኝ ነው🙄🥲
Show all...
Show all...
BitTorrent (BTT) 🎁

Refer your friends and get 500 BTT ($5 US) for each of them 🎁

ከጓደኛዬ ስልክ ላይ ወደ ስልኬ አንድ ብር transfer አድርጌ ቴሌ... #Dear_Customer_ልክስክስ_ሌባ_ኖት
Show all...