cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bereket Tesfaye official

Singer, song writer and music composer

Show more
Advertising posts
9 599
Subscribers
-124 hours
+567 days
+28130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ እሁድ ጥቅምት 4 ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ፡፡ @bereketesfaye
Show all...
"መምህሩ" መንፈሳዊ የመዝሙር ድግስ የፊታችን እሁድ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል ! ዘማሪ በረከት ተስፋዬ "አምልኮ ለሚገባው" በሚል መሪ ቃል "መምህሩ" የተሰኘ የመዝሙር ድግስ በሚኒሊየም አዳራሽ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 4 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ያካሄዳል። ዘማሪ በረከት ተስፋዬ በዝማሬው ዓለም ውስጥ በመቆየት እና በርካታ የዝማሬ ስራዎችን በመስራት ይታወቃል። ሶስት አልበሞችን በማቅረብ እና የተለያዩ የማህበራዊ ድህረገጾችን በመጠቀም በርካታ ቁጥር ያላቸውን ተከታዮች ማፍራት የቻለ ዘማሪ ነው። እነዚህንም ስራዎቹን በኢትዮጵያ ውስጥ እና በተለያዩ የውጭ ሃገራት በመዘዋወር የተለያዩ የመዝሙር ኮንሰርቶችን በማዘጋጀት ከ70 ሺ እስከ 200ሺ በላይ የሚሆኑ ታዳሚዎችን በመሰብሰብ ስኬታማ የሆኑ ፕሮግራሞችን ሊያዘጋጅ ችሏል። ዘማሪና ሙዚቀኛ በረከት ተስፋዬ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች መላው አብያተ- ክርስቲያናት በዝማሬ የእግዚአብሔርን መንግስት በስፋት ያገለገለ በአገር ውስጥና እና በውጪ አገራት በማገልገል ለብዙዎች በዝማሬዎቹ በረከት የሆነ የተወደደ ዘማሪ ነው። ዘማሪ በረከት ተስፋዬ "አምልኮ ለሚገባው" በሚል መሪ ቃል "መምህሩ"የመዝሙር ድግስ አዘጋጅቶ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 4 2016 ዓ.ም ይጠብቃችኋል። የዝማሬ ድግሱ ምንም አይነት የመግቢያ ክፍያ የሌለው ሲሆን በድግሱ ላይ ለሚገኙ ታዳሚዎች መጨናነቅ እንዲሁም የመኪና ማቆሚያ ስፍራ እና የቦታ እጥረት እንዳያጋጥም ምዕምናን ቀድማችው በቦታው እንድትገኙ ጥሪ ተላልፏል። በተጨማሪም ከሁሉም የከተማው ክፍል ለሚመጡ ምዕመናን ሁሉ በስፍራው የውሀ፣የቡና እንዲሁም ቀለል ያሉ የምግብ አቅርቦቶች ተዘጋጅቷል ተብሏል። @bereketesfaye
Show all...
Show all...
13. Bereket Tesfaye እሱ ሰው ከበረ Esu በረከት ተስፋዬ Esu Sew Kebere

Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Get Bereket Tesfaye Latest Album,

https://itunes.apple.com/us/artist/be​...

https://play.google.com/music/listen?​...

Subscribe to

https://www.youtube.com/channel/UCD7n​...

https://www.facebook.com/BereketMusic/​

telegram

https://t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...

Instagram

https://www.instagram.com/singerberek...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Kaleb Alaho Hagare.mp31.33 MB
Photo unavailableShow in Telegram
113.jpg3.23 KB