cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Muba tec

✳️ ሰላም እንኳን ወደ Muba Tec በሰላም መጡ በዚህ ቻናል Tec ነክ ነገሮችን፡ ◼️ የቴክኖሎጂ ዜናዎች ◼️ የዌብሳይት ጥቆማዎች ◼️የ Hack ትምህቶች ◼️በቪዲዮ የተደገፉ ትምህርቶች ◼️Software Cracked ◼️ ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ። Youtube ቻናል link https://m.youtube.com/channel/UCAet4hk1vI98qnu_bNTYE_A 🤖 @bots_hub

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
192
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#EthioTechs_News📃 🌐የአለማችን ፈጣኑ ኢንተርኔት ሪከርድ ተሰብሯል👏 📌የጃፓን ኢንጅነሮች የአለማችንን ፈጣኑን ኢንተርኔት አስተዋውቀዋል። ✅ይህ ፈጣን የተባለው ኢንተርኔት 80ሺ ፊልሞችን #በ1_ሰከንድ_ብቻ ለማውረድ የሚያስችል ነው። ✅319ቴ.ባ በሰከንድ (Terabytes/sec) የሚሄደው😱 ይህ የኢንተርኔት ፍጥነት ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። 💯💯 @mubatectec123 💯💯
Show all...
✴️በቀላሉ ከቦታቦታ ይዘን የምንቀሳቀሳት 3G/4G ሲም ካርድ በማስገባት ብቻ ፈጣን ወይ-ፋይ (wi fi) መልቀቅ ስለምትችል wi-pod(ዋይ-ፓድ ) ስለተሰኜች አነስተኛ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ትንሽ እንበላቹ ። 🔻 wi-pod በማንኛውም ቦታ ይዘናት መንቀሳቀስ የምንችላት ከገፁዋ wifi መልቀቅ (ማስጠቀም) የምትችል አነስተኛ የኤሌክትሪክ መሳሪያ ናት። 🔻 ይቺ አነስተኛ የኤሌትሮኒክስ መገልገያ (መሳሪያ) ምን ጥቅሞችን ትሰጠናለች። 1⃣ መሳሪያው እስከ 150MB ድረስ የማውረድ ፍጥነት አለው። 2⃣ ያለ አንዳች ፍጥነት መለዋወጥ እስከ 31 ሰዎችን በስልክም ሆነ በኮምፒውተር ማስጠቀም ያስችላል። 3⃣ 2300mAh ባትሪ የተገጠመለት ስለሆነ ያለ ስጋት ያስጠቅማል። 4⃣ ለአያያዝ በጣም ቀላል ስለሆነ መጠቀም ወደፈለግንበት ቦታ ሁሉ በቀላሉ ይዘነው መንቀሳቀስ እንችላለን። 5⃣ እስከ 300ሜትር ርቀት ድረስ ያለን ሰው በነፃነት ማስጠቀም ይችላል። 6⃣ normal የኢንተርኔት ፍጥነትን እጥ አድርጎ ያሳድጋል። ❇️ዋጋው 3500 ብር ብቻ ገዝተው ይጠቀሙበት። 💯💯 @mubatectec123 💯💯
Show all...
🙌ሰላም ውድ 💡 የA የMuba Tec 💡ቻናል ቤትሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ። ⚙Quillbot ትባላለች👏👏👏 Www.quillbot.com ጥቅሙ ምንድነው❓ ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል። 🌐በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል። እኔ ተመችቶኝ እየተጠቀምኩበት ያለ ዌብሳይት ነው👌🔥🔥 Share በማድረግ ይተባበሩን👍 💯💯 @mubatectec123 💯💯
Show all...
✳️ YouTube News ◽️ከዚህ በፊት እንደምናውቀው Community ለማስከፈት 1000 Subscribers ይጠይቀን ነበር። ነገር ግን አሁን አሻሽሎት 500 Subscribers አድርጎልናል። ◽️ይሄ ለጀማሪ ዩቲዩበሮች በጣም ምርጥ ነገር ነው። ስለዚህ ከአሁን ቡሀላ Community ከ October 12/2021 ጀምሮ ከ 500 Subscribers ጀምሮ መጠቀም እንችላለን። 💯💯 @mubatectec123 💯💯
Show all...
✳️ ከጥቂት ቀናት በፊት Apple ስልክ አምራች ካምፓኒ ላይ የሳይበር ጥቃት እንደደርሰበት BBC ዘግቦት ነበር። ◽️የሳይበር ጥቃቱን ያደርሱት ወንጀለኞች የApple ምርቶች ላይ የግል መረጃቹ በማንኛውም ሰአት ያለናንተ ፈቃድ ሊሰረቅ ይችላል። ◽️ስለዚህ ይህንን በማስመልከት የ Apple ምርቶች ላይ ካምፓኒው Emergency Update እንዳወጣ አሳውቋል። ስለዚህ ያላወቃቹህ አሁኑኑ Update አድርጉት ስልካቹን ማንኛውም የApple ምርቶች የሁኑ። 💯💯 @mubatectec123 💯💯
Show all...
Show all...
Billie Eilish - COPYCAT (Lyrics)

Hey ! Guys. So, this video is about lyrics for a beautiful song called " COPYCAT ", originally by Billie Eilish. --- 🔔 Turn on notifications and never miss a video! ⇨ ♡ LIKE & SUBSCRIBE TO MY CHANNEL! ♡ ▶

https://goo.gl/kgoYTD

⇨ ♡ My New Instagram Acount ▶

https://www.instagram.com/noreddine.ok/

--- I do not own anything. All credits go to the right owners. No copyright intended. --- For © Copyright issues contact me via: [email protected] --- If you like what I am doing, don't forget to subscribe to see more and more. Hope you enjoy 🎶 ❤❤❤❤ ♡ MY PLAYLIST ▶

https://www.youtube.com/playlist?list=PL5lDApmIFXz2iUmuvgH3DoZjlMq3pt3Ui

♡ MY VEVO'S PLAYLIST ▶

https://www.youtube.com/playlist?list=PL5lDApmIFXz0lcGbvM5h84d8Wfv34WN7d

--- Listen to "COPYCAT" from “dont smile at me": http://smarturl.it/dontsmileatme Listen to “WHEN WE ALL FALL ASLEEP, WHERE DO WE GO?”: http://smarturl.it/BILLIEALBUM --- Tags : #BillieEilish #COPYCAT #LeaderOfLyrics --- © Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright…

🎁 ከቤቲካ አዲስ ስጦታ!  🎁 ነፃ የመጫወቻ ነጥቦችን ያግኙ! 50 ብር እና ከዚያ በላይ አስይዘው በተጫወቱ ቁጥር የመጫወቻ ነጥቦችን ይሸለማሉ!! ለተሻለ ውርርድ betikaን ይጠቀሙ አሁኑኑ ይወራረዱ!
Show all...
🟡 ለመጀመር ቻናሉን ይቀላቀሉ
ማን ለአለም ዋንጫ ያልፋል? ኔዘርላንድ = ❤️ ቱርክ = 👍 ሊንኩን በመጫን አሁን ይወራረዱ vamos.bet
Show all...
❤️ 2,033
👍 1,532
ይህን መልዕክት ለሚወዱት 10 አጭር ሰው ብቻ Share ያርጉ! እንኳን አደረሰሽ አጭሯ ጓደኛዬ 😂❤️😂 👉 ሌሎች የአዲስ አመት ምኞቶች 👈
Show all...
😂 583
❤️ 357
😡 270