847
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
ለውድ ቼዝ ቤተሰቦች
ከዛሬ ጀምሮ እስከ እሁድ 2022 great Ethiopian sport expo ላይ በኤግዝብሽን ማእከል ላይ በመምጣት ቼዝ ይጫወቱ ያስተምሩ ይማሩ
ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል
ከጥዋቱ 3 ሰአት እስከ ምሽት 12 ፡30 ሰአት
ለራፒድና ብሊትዝ ውድድር የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች
👇👇👇
https://chess-results.com/Tnr691083.aspx?lan=1
ሀገር አቀፍ የራፒድና ብሊትዝ ሻምፒዮና ውድድር ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
የውድድር ቀን፡ ከህዳር 8-11/2015 ዓ.ም
መመዝገብያ፡ በነፃ
የምዝገባ ሂደት፡ በኦንላየን
የውድድር ቦታ፡ አዲስ አበባ ሆኖ በሂደት የሚገለፅ
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ። ሁለት ሊንኮች ስላሉ የተኛው ሊንክ ለእርስዎ እንደሚሆን መመርያው በትክክል ተረድተው ይመዝገቡ።
የፊደ አይዲ(FIDE ID) ላላቸው ተጫዋቶች
ፊደ አይዲ ያላቹ ተጫዋቶች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ
👇👇👇
https://forms.gle/9wyenkBbk8Na6omo7
ፊደ አይዲ (FIDE ID) የሌላቹ ተጫዋቶች
ፊደ አይዲ የሌላቹ ተጫዋቶች የመመዝገብያ ፎርሙ በእንግሊዝኛ መሞላት አለበት። የትውልድ ቀን በፈረንጅ መሞላት አለበት። እያንዳንዱ መረጃ ከፓስፖርት ወይም መታወቂያ ጋር አንድ አይነት መሆን አለበት ።
ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇
https://forms.gle/2RmJfSetL5sTW6QL6
ማሳሰብያ
👉የማይወዳደር ሰው መመዝገብ የለበትም
👉ከዚህ በፊት በአንድ የሬቲንግ ውድድር ተወዳድራቹ ከሆነ ፊደ አይዲ በእርግጠኝነት ስላላቹ የማታውቁት ከሆነ Google በማድረግ ወይም በመጠየቅ ፊደ አይዳቹን ማወቅና መያዝ አለባቹ።
👉 የተመዘገቡት በቅርብ ማሳወቅ እንጀምራለን
በዚህ ውድድር ለመሳተፍ የእድሜም ሆነ የፆታ ገደብ የለውም። መጫወት የሚፈልግ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መመዝገብ እና መወዳደር ይችላል።
በውድድሩ አሸናፊ ለሆኑት የሜዳሊያና የገንዘብ ሽልማት ይሰጣል።
በራፒድና ብሊትዝ ድምር ውጤት መሰረት ሽልማቱ የሚከተለው ይመስላል
በወንዶች
1ኛ ብር 5000
2ኛ ብር 4000
3ኛ ብር 3000
4ኛ ብር 2500
5ኛ ብር 1500
በሴቶች
1ኛ ብር 3000
2ኛ ብር 2500
3ኛ ብር 2000
4ኛ ብር 1500
5ኛ ብር 1000
ተጨማሪ መመርያዎች ከውድድሩ በፊት ግልፅ ይደረጋሉ።
ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል
እናመሰግናለን
ሀገር አቀፍ የራፒድና ብሊትዝ ሻምፒዮና ውድድር
ቦታ፡ አዲስ አበባ
ቀን፡ ከህዳር 8-11/2015 ዓ.ም
ይህ ለሁሉም ክፍት የሆነ በየአመቱ የሚካሄድ ተወዳጅ ሀገር አቀፍ የራፒድና የብሊትዝ ሻምፒዮና ውድድር ሲሆን ከ1ኛ እስከ 5ኛ ለወጡ የብር ሽልማት ይሰጣቸዋል።
ሁላቹሁም ተጋብዛቹሀል
ይመዝገቡ ይወዳደሩ
የምዝገባው ሂደት በቅርብ እናሳውቃለን
አንድ ቤተሰብ ነን
የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን
እንኳን ደስ አለን
ኢትዮጵያ የቼዝ አለምአቀፍ የውድድር አዘጋጅ(International Organiser) ለመጀመርያ ግዜ አግኝታለች።
አቶ ሰይፉ በላይነህ ሀገርአቀፍ እና አለምአቀፍ ውድድር በማዘጋጀት የኢትዮጵያ ስም ከፍ ብሎ እንዲነሳ እያደረጉ የሚገኙ የቼዝ ባለሙያ ናቸው።
በአለምአቀፍ ቼዝ ፌዴሬሽን የተዘጋጀውን ስልጠና እና ፈተና በብቃት በማለፍ እንዲሁም አለምአቀፍ ውድድሮችን እና ሀገርአቀፍ ውድድሮችን ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ በማዘጋጀት የአለምአቀፍ ውድድር አዘጋጅ(IO) መአርግ ከአለአቀፍ ቼዝ ፌዴሬሽን ማግኘት ችለዋል።
ይህ እንደሀገር እጅግ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው በጣም የሚያኮራ ውጤት ነው ።
👉ማንኛውም አለምአቀፍ ውድድሮችን ኢትዮጵያ ውስጥ ማዘጋጀት ይቻላል
👉ደረጃቸውን የጠበቁ አለአቀፍ ውድድሮችን ኢትዮጵያ ውስጥ በማዘጋጀት የቱሪዝም ፍሰትን መጨመር ይቻላል
👉ውድድሮችን ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ እንዲዘጋጁ ያግዛል
👉ተጫዋቶቻችን ደረጃቸውን በጠበቁ ውድድሮችን እንዲወዳደሩ ይረዳል
👉የውድድር ብዛት ይጨምራል
👉የቼዝ ተደራሽነት ይጨምራል
👉 ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዘጋጁ ውድድሮች አለአቀፍ ሽፋን ያገኛሉ።
እንዲሁም ሌሎች ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከሁሉም በላይ ደግሞ በሀገር ደረጃ በሁሉም ዘርፍ ባለሙያዎች እንዲበዙ ይህ ትልቅ ምሳሌ በማድረግ እንዲከተሉ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ።
አቶ ሰይፉ በላይነህ ለቼዝ ስፖርት እያደረጉት ያለው ከፍተኛ አስተዋፅኦ በሁሉም የቼዝ ቤተሰብ አድናቆት እና ክብር የተቸራቸው ሲሆን አሁን ባገኙት ከፍተኛ መአርግ ደግሞ ሀገራቸውን እና የቼዝ ማህበረሰቡን በላቀ ሁኔታ እንደሚያገለግሉ ይጠበቃል።
IO Seifu Belayneh
Congratulations!!!
እንኳን ደስ አለዎት
የቴራስ ብሊትዝ ውድድር ሬቲንግ ወጥተዋል
በውድድሩ ልደት አባተ፥ጴጥሮስ ኦላና፥ ንጉሴ ምትኩ ፥ አዲስአለም ተመስገን ፥ አቤል ሰይፉ ፥ መልካሙ ሰውነት ፥ ዳንኤል ጥበቡ፥ እዮብ ብቅል ፥ አቤሴሎም ጎበዜ እና አሸናፊ ሙሉጌታ በከፍተኛ ሁኔታ ሬቲንጋቸው አሻሽለዋል ።
የቼዝ አሰልጣኝነት እጅግ ተፈላጊና ተወዳጅ ከሆኑ ሙያዎች በቀዳሚት ከሚቀመጡ የስፖርት የሙያ ዘርፎች አንዱ ነው ።
በብዙ ሀገሮች የቼዝ አሰልጣኞች ከፍተኛ ገቢ ከማግኘት በተጨማሪ ታዋቂነት፥ዝና እና ክብር አትርፈውበታል።
የቼዝ አሰልጣኝነት እጅግ ውስብስብ ብዙ ስራና ድካም የሚያስፈልገው ሙያ ከመሆኑ በተጨማሪ በቼዝ ተጫዋችነት ማለፍ ወይም በከፍተኛ ሁኔታ መማርና መዘጋጀት ይጠይቃል።
በሀገራችን ይህ ተወዳጅ ሙያ በሚፈለገው ደረጃ አድገዋል ባይባልም በሀገር ውስጥም ሆነ በአለምአቀፍ ደረጃ እውቅና ያላቸው በራሳቸው ጥረት እንዲሁም በፌዴሬሽን ውስን ድጋፍ በተለያዬ ቦታ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ በአለምአቀፍ ቼዝ ፌዴሬሽን እውቅና የተሰጣቸው 80 አሰልጣኞች ቢኖራትም በትክክል በስራ ላይ የሚገኙት ግን ከ10 አይበልጡም።
ይህም ሙያው በሚፈለው ልክ እየተሰራበት እንዳልሆነ ማሳያ ነው።
* SEYCHELLES CHESS FEDERATION ONLINE FRIENDSHIP CHESS COMPETITION!! *
* PRIZE FUNDS : $50 + *
FREE REGISTRATION
FOR ALL PLAYERS!!
Dear Chess Players
Your Invitated to join us in our 1st International Friendships Chess Competition Speed Chess Competition. Invite your Friends and Family as we're gonna have FUN together!!
This EVENT is FREE of charge for ALL participants.
DETAILS;
Date: Saturday 24th September 2022
TIME: Opening Ceremony: 3:15pm (+4GMT)
ZOOM: https://bitly.lc/olysx Meeting ID: 857 708 4671 Passcode: RD998c
PRIZE FUNDS : $50+
The games: Average 30 Minutes Total
Category A -2200+: https://lichess.org/swiss/8uTWuFOP
Rounds: 12
Time Control: 1 Minutes
Category B 1700 - 2200: https://lichess.org/swiss/FtHf3oQy
Rounds: 11
Time Control: 1 Minutes
Category C Under 1700 : https://lichess.org/swiss/eKiqSOXd
Rounds: 9
Time Control: 1.5 Minutes
Closing Ceremony:
Right after the last game finishes.
Everybody is free to stay to for a open conversation after the Closing Ceremony.
Zoom : https://bitly.lc/1ifqg Meeting ID: 857 708 4671 Passcode: RD998c
Broadcasting ;
FACEBOOK: https://bitly.lc/qztpb
Youtube: https://www.youtube.com/channel/UCktGEwZILmtO71i232AdZIw
👉 Stay updated with our WhatsApp Community : https://bitly.lc/up4vq
NB: Winners in the 1st and 2nd position in each Category shall WIN CASH Prizes in USD!!
1st Prize: $10 2nd Prize: $5 [ALL CATEGORIES]
Good Luck CHAMPIONS!
❤️🏁🤝🏁❤️♚♔♛♕♜♖♝♗♞♘♙
Kindly note there's a Trial event for those who can come to test and sort out the technicalities on Wednesday Sep 21, 2022, 7:30 PM (1 Minutes each player): https://lichess.org/swiss/GfnvL4jL
ZOOM;
https://bitly.lc/88bgx
Meeting ID: 857 708 4671
Passcode: RD998c
አስደሳች ዜና
ለውድ ቼዝ ቤተሰቦች
ቴራስ ብሊትዝ መጣ መጣ መጣ መጣ
ተወዳጁ ቴራስ ብሊትዝ ከታላቅ ሽልማቶች ጋር በልዩ ዝግጅት መጥቶላቹሀል
ቀን ፡ እሁድ ነሀሴ 29,2014 ዓም
ቦታ፡ ቴራስ ምግብ ቤት
ሰአት፡ ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ
አሁኑኑ👇
ይመዝገቡ፤ ይወዳደሩ፤ ያሸንፉ ፤ ይሸለሙ
ሽልማቶች
1ኛ 👉በግ 🐑 (ለቤተሰብዎ የበአል ስጦታ)
2ኛ👉 ብር 3000
3ኛ👉 ብር 2000
4ኛ👉 ብር 1500
5ኛ👉 ብር 1000
በሴቶችና ሬቲንግ የሌላቸው
1ኛ👉 ሁለት ደሮ🐓🐓
2ኛ👉 ብር 1000
3ኛ👉 ብር 500
ከ1800 በታች ሬቲንግ ያላቸው
1ኛ👉 ብር 2000
2ኛ👉 ብር 1000
3ኛ👉 ብር 500
እድለኛ ተሸላሚዎች
10ኛ👉 ብር 500
20ኛ👉 ብር 500
30ኛ👉 ብር 500
ምን ይህ ብቻ
ለተጫዋቶች ሙሉ የምሳ ግብዣ ከልዩ መስተንግዶ ጋር ተዘጋጅተዋል።
👉እንዲሁም እንደ ሁኔታው በእለቱ የሚገለፁ ልዩ ሽልማቶች እና አስደሳች ዝግጅቶች እጅግ ባማረና በደመቀ ዝግጅት ይጠብቃቹሀል።
ከእርስዎ የሚጠበቀው አስቀድመው በመመዝገብ በእለቱ ሰአትዎ ጠብቀው በቦታው በክብር መገፕት ነው ።
ለበለጠ መረጃ በዚህ👇 መደወል ይችላሉ።
0910356422
0911533521
መመዝገብያ
👉ብር 400
👉ለሴቶችና ተማሪዎች ብር 200
ስፖንሰር ማድረግና ጨምሮ መክፈል ይበረታታል👏👏🙏
መመዝገብያ ለመክፈል ከታች ያለውን የንግድ ባንክ አካውንት ይጠቀሙ።
👇👇👇
Dabala Fakade
Acc no 1000111508066
CBE
👉 ከከፈሉ በሀላ የከፈሉበት ረሲፕት ፎቶ በማንሳት ወይም screen shot በማድረግ ከላይ ባሉት ቁጥሮች በቴለግራም በመላክ ወይም በመደወል ማሳወቅ ያስፈልጋል።
ታድያ ምን ይጠብቃሉ?
አሁኑኑ ቀድመው ይመዝገቡ።
ልብ ይበሉ
👉በውድድር ቀን መመዝገብ ፈፅሞ አይቻልም። እንዲሁም ለውድድሩ የተዘጋጀው ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።
👉 አንድ ሰው ከአንድ በላይ ሽልማት አይሰጠውም።
ለምሳሌ 1600 ሬቲንግ ያለው ተጫዋች በአጠቃላይ 4ኛ ቢወጣ እንዲሁም ከ1800 በታች በሚለው ዘርፍ 1ኛ ቢወጣ ሁለቱም ሽልማት አይወስድም። የተሻለውን እንድ ሽልማት ብቻ ይወስዳል።
በዚህ ምሳሌ የ2000 ብር ተሸላሚ ይሆናል።
👉 አንድ ተሸላሚ እድለኛም ከሆነ ሁለቱም ሽልማቶች መውሰድ ይችላል።
አንድ ቤተሰብ ነን
አዘጋጆች
🙏🙏🙏🙏
ታላቅ ሬቲድ የብሊትዝ ውድድር
የቼዝ ቤተሰቦች የሚሰባሰቡበት አስደሳች ቀን
ነሀሴ 29,2014 ዓ.ም
ከጥዋቱ 3:00
ቦታ፡ ቴራስ ምግብ ቤት
ይህ ውድድር በቴራስ ቼዝ ቤተሰብ የሚዘጋጀው የአመቱ ማጠቃለያ በአይነቱ የተለዬ የብሊትዝ ውድድር ነው።
ለአሸናፊዎች ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት የሚሰጥ ሲሆን ምሳ ጨምሮ ሌሎች ዝግጅቶችም ይኖራሉ።
ካለው የቦታ ጥበት ቀድመው የተመዘገቡ ብቻ ተሳታፊ ይሆናሉ።
ውድድሩ በብር ወይም በአይነት ስፖንሰር ወይም ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን በማነኛውም ግዜ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ። ከፍ ያለ ስፖንሰር ለሚያመጡ ማነኛውም ሰው ኮሚሽን ይሰጣል።
ለበለጠ መረጃ በዚህ👇 መደወል ይችላሉ።
0910356422
0911533521
👉መመዝገብያ
ብር 400
ለሴቶችና ተማሪዎች ብር 200
ጨምሮ መክፈል ይበረታታል👏👏🙏
መመዝገብያ ለመክፈል ከታች ያለውን የንግድ ባንክ አካውንት ይጠቀሙ።
👇👇👇
Dabala Fakade
Acc no 1000111508066
CBE
👉 ከከፈሉ በሀላ የከፈሉበት ረሲፕት ፎቶ በማንሳት ወይም screen shot በማድረግ ከላይ ባሉት ቁጥሮች በቴለግራም በመላክ ወይም በመደወል ማሳወቅ ያስፈልጋል።
ታድያ ምን ይጠብቃሉ?
አሁኑኑ ቀድመው ይመዝገቡ።
👉ልብ ይበሉ
በውድድር ቀን መመዝገብ ፈፅሞ አይቻልም። እንዲሁም ለውድድሩ የተዘጋጀው ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።
አንድ ቤተሰብ ነን
አዘጋጆች
🙏🙏🙏🙏
44ኛው የቼዝ ኦሎምፒያድ ትናንት ምሽት እጅግ ደማቅ በሆነ የመክፈቻ ስነስርአት የተጀመረ ሲሆን ህንዶች ስልጣንያቸው አንድነታቸው ባህላቻው እጅግ በሚደንቅ ጥበብ ለአለም እወቁልን ብለዋል። በዚህ ደማቅ የመክፈቻ ፕሮግራም ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጀምሮ የሁሉም ሀገራት ልኡኳን ቡድን እንዲሁም ብዙ ታዳሚ የተገኘ ሲሆን ቼዝ ስፖርት ከፍ ብሎ የታየበት አስደሳች ፕሮግራም ነበር።
ውድድሩ ዛሬ ከሰአት የሚጀመር ሲሆን
ኢትዮጵያ በመጀመርያ ዙር ጨዋታ በወንዶች ከክሮሽያ በሴቶች ደግሞ ከኮሎምፒያ ጋር ትጫወታለች።
የውድድሩ ውጤት ከታች ባለው ሊንክ ይከታተሉ
👇👇👇
http://chess-results.com/tnr653631.aspx?lan=1&art=2&rd=1&flag=30
