en
Feedback
Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

Open in Telegram
847
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
Congratulations!!!
Congratulations!!!

Congratulations 👏🏼👏🏼 የምሽት ጨዋታ ሊንክ 👇👇👇👇 https://lichess.org/tournament/1G4HDI6x
Congratulations 👏🏼👏🏼 የምሽት ጨዋታ ሊንክ 👇👇👇👇 https://lichess.org/tournament/1G4HDI6x

የዛሬ የሙከራ ውድድር 1ኛ የ50 ብር ካርድ 2ኛ የ25 ብር ካርድ 3ኛ የ25 ብር ካርድ ለመልካምነት እንመዝገብ እንወዳደር 👇👇👇 https://lichess.org/tournament/JRgTEc61

መልእክት ሊቼዝ ቡድን ውስጥ ለመግባት የጠየቃቹ ብዙ ተጨዋቶች አላቹ። ሆኖም ለመቀበል እንዲመቸን በትንሹ 100 ብር በመክፈል መመዝገብ አለባቹ። መመዝገብያ 👉ብር 100 👉ሁሉም ሰው ከመመዝገብያው
መልእክት ሊቼዝ ቡድን ውስጥ ለመግባት የጠየቃቹ ብዙ ተጨዋቶች አላቹ። ሆኖም ለመቀበል እንዲመቸን በትንሹ 100 ብር በመክፈል መመዝገብ አለባቹ። መመዝገብያ 👉ብር 100 👉ሁሉም ሰው ከመመዝገብያው ውጭ እንደአቅሙና ፍላጎቱ ከታች ወደ ተቀመጠው አካውንት ማስገባት ይችላል ለመመዝገብና ድጋፍ ለማድረግ ከታች ያለውን የንግድ ባንክ አካውንት ይጠቀሙ። 👇👇👇 Dabala Fakade Acc no 1000111508066 CBE 👉 በሞባይል መክፈል ይቻላል 👉 ከከፈሉ በሀላ የከፈሉበት ረሲፕት ፎቶ በማንሳት እንዲሁም የሊቼዝ አካውንት ስም ከታች ወዳሉ በቴለግራም መላክ ያስፈልጋል። @CMDE430 @kaassaa እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

የውድድር መርሀ ግብር ውድ ቤተሰቦች እርስ በራሳችን እየተደጋገፍን ሳምንቱን ሙሉ ዘና ፈታ የምንልበት የውድድር ፕሮግራም የሚከተለው ይመስላል። ይመዝገቡ ይወዳደሩ ቤተሰብዎ ይደግፉ ቅዳሜ 29/2015 የሙከራ ውድድር እሁድ 30/2015 የሙከራ ውድድር ጥር 1/2015 የሙከራ ውድድር ጥር 2/2015 የመጀመርያ ቀን ውድድር ጥር 2/2015 ሁለተኛ ቀን ውድድር ጥር 3/2015 3ኛ ቀን ውድድር ጥር 4/2015 4ኛ ቀን ውድድር ጥር 5/2015 5ኛ ቀን ውድድር ጥር 6/2015 የመጨረሻ ቀን ውድድር የውድድር ሰአት ቀን: 3+2 👉 10 ሰአት ይጀምራል ማታ: 3+0 👉ምሽት 3 ሰአት ይጀምራል ሽልማት ለመነሻ በአጠቃላይ ውጤት ከ1 እስከ 5 ለሚወጡ 1ኛ 800 2ኛ 600 3ኛ 400 4ኛ 300 5ኛ 200 በሙከራ እና ዋናው ውድድር በየቀኑ የቀን እና ምሽት ውድድር ድምር ውጤት መሰረት 1ኛ 50 ብር ካርድ 2ኛ 25 ብር ካርድ 3ኛ 25 ብር ካርድ ልዩ ሽልማት በዋናው ውድድር በቀን እና ምሽት ውድድር ሙሉ ጨዋታ የተጫወተ እና በምሽቱ ውድድር ደረጃ ብቻ 10ኛ,20ኛ ,30ኛ የወጣ የ25 ብር ካርድ ይሸለማል ። ነጥብ አያያዝ 👉የሊቼዝ ነጥብ ይሆናል 👉እኩል ነጥብ ያላቸው ሽልማቱ እኩል ይካፈላሉ የተመዝጋቢና ድጋፍ ሰጪ ቁጥር ሲበዛ ሽልማቶቹ ላይ ማስተካከያ ይደረጋል። ቤተሰብ ለቤተሰብ መልካም በሆነ ሰብአዊነት ስራ መካፈል ያስደስታል ያኮራል። ይመዝገቡ ይወዳደሩ 🙏🙏🙏🙏🙏

ውድ ቤተሰብ የተመዘገባቹ ሊቼዝ ስማቹ በመላክ ከታች ያለውን ግሩፕ join አድርጉ 👇👇👇 https://lichess.org/team/chess-for-peace-and-solidarity

ለግልፅነት ውድ ቤተሰቦች ከዚህ በፊት የተሰበሰበው ወንድማችን ሰለሞን ለአበራ አስተላልፎለት የሄደ ሲሆን በነበረው አስቸጋሪ ግዜ 40% እና 30% እየተቆረጠ ቢሆንም የቼዝ ቤተሰቡ እጅግ ለተቸገሩ በተቻለ መጠን የተሰበሰበውን በማካፈል ለማድረስ ችለዋል። በዚህም መሰረት ሀፍቶም 5000 ሮቤል 5000 መርሀዊት 5000 ጆን 3000 የተሰጣቸው ሲሆን ለጆን በግልም ድጋፍ ያደረጉ የቼዝ ቤተሰቦች አሉ። አሁን ቀሪ ወደ 3000 የሚሆን መኖሩ የታወቀ ሲሆን አሁንም ድጋፍ ማድረጉ ቀጥለዋል። ሰለሞን 2000 አበራ 1000 ደጀን 1000 ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን እስከ አሁን አጠቃላይ 7000 ደርሰናል። የውድድሩ ምዝገባውም ድጋፍ መስጠቱም እንዲሁ ቀጥለዋል። ሌላ ተጨማሪ መረጃ ለአስታት 2 አመት ከስራ ውጭ የሆኑ እንዲሁም ከመኖርያቸው ተሰደው ከስራም ውጭ ሆነው ችግር ውስጥ ያሉ አስቸኳይ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው የቼዝ ቤተሰቦች ስላሉ በተቻለ መጠን የአቅማችንን ድጋፍ በማድረግ እናግዝ። ይህን ትልቅ ሀላፊነት ወስደው በሚገባ የተወጡ ሶል፥ አበራና ደበላ እንዲሁም ሌሎች በእጅጉ ማመስገ ያስፈልጋል። አንድ ቤተሰብ ነን ቤተሰብ ለቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏

ውድ ቤተሰቦች ሽልማት ያለው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ውድድር 👉ቼዝ ስፖርት ከስፖርትነቱ በላይ የቤተሰብ፥ የአንድነት፥ የመተጋገዝ፥ የመልካምነት ፥ የቅንነት ፥ የአስተዋይነት፥ የመከባበር፥የአብሮነት እና የወዳጅነት መገለጫ መሆኑ ይታወቃል። 👉ቼዝ ስፖርት በአለምአቀፍ ደረጃ የሚታወቅበት አንድ ቤተሰብ ነን በሚለው መርህ ነው። 👉ለተቸገረ ሰው መርዳትና ማገዝ ደግሞ ኢትዮጵያዊ እሴታችን ነው። 👉በመሆኑም በትግራይ እንዲሁም በተለያዩ አከባቢ ችግር ላይ ያሉ የቼዝ ቤተሰቦች ለመደገፍ እና ከጎናቸው መሆናችንን ለማሳየትና ለማበረታታት እንዲሁም ለረጅም ግዜ ከቼዝ ስፖርቱ ርቀው የነበሩ ተጫዋቶች ወደሚወዱት የቼዝ ስፖርት እና ቼዝ ቤተሰብ በፍጥነት እንዲቀላቀሉ ለማድረግ ተከታታይ የኦንላየን ውድድር ተዘጋጅተዋል ። 👉ውድድሩ መጠነኛ ሽልማት ያለው ሲሆን አላማውም ድጋፍ ለማሰባሰብ ነው። ይህ መልካም ሀሳብ እንዲሳካ የቼዝ ቤተሰቡ የተለመደው መልካም ትብብርና ድጋፍ በእጅጉ ይፈለጋል። 👉ውድድሩ የሚካሄድበት ቦታ ሊቼዝ(lichess) ላይ ነው 👉የውድድሩ አይነት ሊቼዝ አሬና እና ስዊስ ውድድር ይሆናል 👉የውድድሩ ሰአት 3+0 እና 3+2 መመዝገብያ 👉ብር 100 👉ሁሉም ሰው ከመመዝገብያው ውጭ እንደአቅሙና ፍላጎቱ ከታች ወደ ተቀመጠው አካውንት ማስገባት ይችላል 👉ለመመዝገብና ድጋፍ ለማድረግ ከታች ያለውን የንግድ ባንክ አካውንት ይጠቀሙ። 👇👇👇 Dabala Fakade Acc no 1000111508066 CBE 👉 ከከፈሉ በሀላ የከፈሉበት ረሲፕት ፎቶ በማንሳት እንዲሁም የሊቼዝ አካውንት ስም ከታች ወዳሉ በቴለግራም መላክ ያስፈልጋል። @CMDE430 @kaassaa 👉ውድድሩ ቅዳሜ የገና ቀን የሚጀመር ሲሆን በአመቺ ሰአት ይቀጥላል።ሽልማቱና የነጥብ አያያዝ በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል። 👉ውድድሩ ላይ ለመግባት ከዛሬ 25/04/2015 ዓ.ም ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ።ቀድማቹ መመዝገብ አትርሱ። በጋራ ሁሉንም ማሳካት እንችላለን። ውድድሩ ድጋፍና ስፖንሰር የሚያደርግ ማንኛውም ሰው ቦታው ክፍት ነው። በዚህ የበጎነት ስራ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል። አንድ ቤተሰብ ነን 🙏🙏🙏

ሰላም ቤተሰቦች ሀሳብ ይሰጥበት ውድ ቤተሰቦች ሽልማት ያለው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ውድድር ቼዝ ስፖርት ከስፖርትነቱ በላይ የቤተሰብ፥ የአንድነት፥ የመተጋገዝ፥ የመልካምነት ፥ የቅንነት ፥ የአስተዋይነት፥ የመከባበር፥የአብሮነት እና የወዳጅነት መገለጫ መሆኑ ይታወቃል። ቼዝ ስፖርት በአለምአቀፍ ደረጃ የሚታወቅበት አንድ ቤተሰብ ነን በሚለው መርህ ነው። ለተቸገረ ሰው መርዳትና ማገዝ ደግሞ ኢትዮጵያዊ እሴታችን ነው። በመሆኑም በትግራይ እንዲሁም በተለያዩ አከባቢ ችግር ላይ ያሉ የቼዝ ቤተሰቦች ለመደገፍ እና ከጎናቸው መሆናችንን ለማሳየትና ለማበረታታት እንዲሁም ለረጅም ግዜ ከቼዝ ስፖርቱ ርቀው የነበሩ ተጫዋቶች ወደሚወዱት የቼዝ ስፖርት እና ቼዝ ቤተሰብ በፍጥነት እንዲቀላቀሉ ለማድረግ ተከታታይ የኦንላየን ውድድር ተዘጋጅተዋል ። ውድድሩ መጠነኛ ሽልማት ያለው ሲሆን አላማውም ድጋፍ ለማሰባሰብ ነው። ይህ መልካም ሀሳብ እንዲሳካ የቼዝ ቤተሰቡ የተለመደው መልካም ትብብርና ድጋፍ በእጅጉ ይፈለጋል። 👉ውድድሩ የሚካሄድበት ቦታ ሊቼዝ(lichess) ላይ ነው 👉የውድድሩ አይነት ሊቼዝ አሬና እና ስዊስ ውድድር ይሆናል 👉የውድድሩ ሰአት 3+0 እና 3+2 መመዝገብያ 👉ብር 100 👉ሁሉም ሰው ከመመዝገብያው ውጭ እንደአቅሙና ፍላጎቱ ከታች ወደ ተቀመጠው አካውንት ማስገባት ይችላል ለመመዝገብና ድጋፍ ለማድረግ ከታች ያለውን የንግድ ባንክ አካውንት ይጠቀሙ። 👇👇👇 Dabala Fakade Acc no 1000111508066 CBE 👉 ከከፈሉ በሀላ የከፈሉበት ረሲፕት ፎቶ በማንሳት እንዲሁም የሊቼዝ አካውንት ስም ከታች ወዳሉ በቴለግራም መላክ ያስፈልጋል። @CMDE430 @kaassaa ውድድሩ ቅዳሜ የገና ቀን የሚጀመር ሲሆን በአመቺ ሰአት ይቀጥላል።ሽልማቱና የነጥብ አያያዝ በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል። ውድድሩ ላይ ለመግባት ከዛሬ 25/04/2015 ዓ.ም ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ።ቀድማቹ መመዝገብ አትርሱ። በጋራ ሁሉንም ማሳካት እንችላለን። ውድድሩ ድጋፍና ስፖንሰር የሚያደርግ ማንኛውም ሰው ቦታው ክፍት ነው። ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል። አንድ ቤተሰብ ነን 🙏🙏🙏

ውድ ቤተሰቦች በትግራይ እንዲሁም በተለያዩ አከባቢ ችግር ላይ ያሉ የቼዝ ቤተሰቦች ለመደገፍ እና ከጎናቸው መሆናችንን ለማሳየትና ለማበረታታት እንዲሁም ለረጅም ግዜ ከቼዝ ስፖርቱ ርቀው የነበሩ ወደሚወዱት የቼዝ ስፖርት እና ቼዝ ቤተሰብ በፍጥነት እንዲቀላቀሉ ለማድረግ ትልቅ የኦንላየን ውድድር ለማዘጋጀት አስበናል። ውድድሩ ሽልማት ያለው ሲሆን አላማውም ድጋፍ ለማሰባሰብ ነው። ይህ መልካም ሀሳብ እንዲሳካ የቼዝ ቤተሰቡ የተለመደው መልካም ትብብርና ድጋፍ በእጅጉ ይፈለጋል። ቼዝ ስፖርት ከስፖርትነቱ በላይ የቤተሰብ፥ የአንድነት፥ የመተጋገዝ፥ የመልካምነት ፥ የቅንነት ፥ የአስተዋይነት፥ የመከባበር፥የአብሮነት እና የወዳጅነት መገለጫ ነው። አንድ ቤተሰብ ነን 🙏🙏🙏 ውድ ቤተሰቦች ሀሳቡ እንዴት አያቹት? የተለያየ ሀሳብ ሆነ እይታ ያለን በግሩፑ ሀሳባችንን መግለፅ እንችላለን ። ገንቢ አስተያየቶች በጣም ይፈለጋሉ። አብዛኛው ሰው ከደገፈው የተሰጡ አስተያየቶችን በማከል የድጋፍ አሰባሰቡ ሂደትና የውድድሩ ፕሮግራም እንለቃለን። እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

Welcome our chess families from Tigray 🙏🙏🙏

Christmas tree puzzle White to play and mate in two Happy Christmas for those who are celebrating Christmas (Ethiopian Christ
Christmas tree puzzle White to play and mate in two Happy Christmas for those who are celebrating Christmas (Ethiopian Christmas will come soon)

አዳዲስ ተጫዋቶች ሬቲንግ ማግኘታቹ ወይም አለ ግኘታቹ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ ፊደ አይዳቹ ላይ ክሊክ በማድረግ ማየት ትችላላችሁ 👇👇👇 http://chess-results.com/tnr691083.aspx?lan=1

የኢትዮጵያ የራፒድና የብሊትዝ ውድድር ሬቲንግ ውጤት አለምአቀፍ ቼዝ ፌዴሬሽን ዛሬ ለቆታል።
የኢትዮጵያ የራፒድና የብሊትዝ ውድድር ሬቲንግ ውጤት አለምአቀፍ ቼዝ ፌዴሬሽን ዛሬ ለቆታል።

መልእክት በራፒድና ብሊትዝ የተወዳደራቹ አዳዲስ ተጫዋቶች ፊደ አይዳቹ ተለቀዋል። ማየት ትችላላችሁ ። ፊደ አይዲ የሚፈልግ ማነኛውም ሰው ቢያንስ አንድ የሬቲንግ ውድድር መወዳደር አለበት።