cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

🔥•Sheba Acadamy•🔥

👑Welcome to Sheba Acadamy hottie's🔥 : : This channal can introduce you with some cuts😍&hottie's🔥 📌School vibes🔥 📌Birthday Queen's👸N King's👑 📌Hot Music's🎤 📬Contact us📮: : @shebaacadamyBot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
290
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኩልኹም ተምሃሮ ኣብ 11 ክፍሊ እትምሃሩዎ ፊልድ ወይድማ ክፍሊ ትምህርቲ Natural, Social ምርጫኹም ስጋብ ፅባሕ ቀዳም ሙሉእ ስምኩም ብምግላፅ ክትሰዱልና ንሕብር ።እንተድኣ ኣብቲ ዝተብሃለ ግዘ ዘይልኢኩም ግና ባዕልና ኣብ ሓዲኡ ከምእንምድበኩ ክገልፀልኩም ይፈቱ። ርእሰ መምህር
Show all...
☪ንመላእ ተከተልቲ እምነት እስልምና እንኳዕ ንመበል 1495 ልደት ነብዪ መሓመድ ኣብጽሓኩም።☪☪ #ብሩክ_መዓልቲ @Shebacadamy 💯
Show all...
Show all...
Cover nd music by hela & liwi😙🎼🎻🎹🎷🎺🎸🎬🎧🎤

We all the way up nothing can't stop us😎😜👭💪

የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ተጀመረ። --------------------------------------------- የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት ተፈታኞች በኦንላይን ምዝገባ ማካሄድ ጀምረዋል። የኦንላይን ምዝገባውም በየአካባቢያቸው ባሉ ትምህርት ቤቶች እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሀረጓ ማሞ ተናግረዋል። ተማሪዎችም በየአካባቢያቸው ባሉ ትምህርት ቤቶች በመገኘት በወቅቱ ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ ዳይሬክተሯ አስታውቀዋል። ምዝገባውም እስከ ጥቅምት 30, 2013 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል። የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ዘንድሮ በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። ----------------------------------------- የሚያዘወትሩትን መርጠው ይጠቀሙ። ------------------------------------------- Facebook_ 👉 https://www.facebook.com/fdremoe/ LinkedIn_👉 https://www.linkedin.com/company/ministry-of-education-ethiopia
Show all...
Show all...
Motivational Group for Success

One day, you will be at the place you always wanted to be.

Show all...
Hermi_amare

18 💜

1❤➫ የባከነ ተጨማሪ ሰአት በኳስ ሜዳ እንጂ ፣ በህይወት የለም ጊዜህን ተጠቀምበት ! ━━━━━━━━━━━━ 2❤➫ አንዳንድ ሰዎች ችግራቸውን ከሌሎች የበለጠ ጎልቶ ስለሚታይ እንጂ ከችግር ነፃ የሆነ ሰው የለም ! ━━━━━━━━━━━━ 3❤➫ ብዙ ጓደኞችእንዲኖሩ አትጣር አንድ "አንድ" ጓደኛ ይበቃሀል የጓደኞች ማነስ ካሳሰበህ አስመስል አንድ ሺ ጓደኛ ታገኛለህ ━━━━━━━━━━━━ 4❤➫ ነገሮች ሲበላሹብህ አብረህ አትበላሽ : የነገውን ቀን ለማየት ቀና በል !! ━━━━━━━━━━━━ 5❤️➫ " ማንም እንባህን የሚያይልህ የለም ማንም ሀዘንህን የሚያህልህ የለም ማንም ህመምህን የሚያይልህ የለም • ሁሉም ግን ስህተትህን ያያሉ ‼️ ━━━━━━━━━━━━ 💯 @Shebacadamy 💯
Show all...
በዚህ አመት 5 ሚሊዬን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዲጂታል መታወቂያ ይኖራቸዋል:- ትምህርት ሚኒስቴር ------------------------------ የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ በBiometric Digital Registration በመጪው ሰኞ እንደሚጀመር አስታውቃል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው በዚህ የዲጂታል መታወቂያ ትግበራ የመጀመሪያዎቹ 450ሺ ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንደሚኖራቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) ገለፀዋል። በዚህ አመት ደግሞ 5 ሚሊዬን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዲጂታል መታወቂያ ይኖራቸዋል ብለዋል። የተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ የተደገፈ የማድረግ አንዱ አካል ነው። ----------------------------------------- የሚያዘወትሩትን መርጠው ይጠቀሙ። ------------------------------------------- Facebook_ 👉 https://www.facebook.com/fdremoe/ LinkedIn_👉 https://www.linkedin.com/company/ministry-of-education-ethiopia
Show all...
ለ8ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚቀመጡ የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ትምህርት ይጀምራሉ። የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ ዘላለም ፤ ኮቪድ-19 ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች በመሰራታቸው የመልቀቂያ ፈተና የሚፈተኑ ተማሪዎች በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር ቀድመው ትምህርት ይጀምራሉ ብለዋል። የፊታችን ሰኞ ትምህርት የሚጀመርባቸው ትምህርት ቤቶች ላይ የፀረ ተዋህሲ ርጭት መካሄዱ እና የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች መከናወናቸውን ገልፀዋል። የሙቀት መለኪያ እና ጭምብል በሁሉም ትምህርት ቤቶች በመሰራጨት ላይ መሆኑም ተገልጿል። የ8ኛ እና 12 ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች 45 ቀን ከተማሩ በኋላ ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሏል። በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያዋ ያሉ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ትምህርት የሚጀምሩት ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ/ም እንደሆነም የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል። ቢሮው እንዳስታወቀው ቅዳሜ የትምህርት ቀን እንደሚሆንና አንድ ተማሪ በሳምንት ሶስት (3) ቀን ትምህርት መማር ይጠበቅበታል። (etv) @tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
Show all...