cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Lidu ⓅⓄⓔⓜ

ይሄንን ለምታነቡ በሙሉ 1፡ለፍቅረኛችሁ💑 2፡ለናታችሁ👪 3፡ለጓደኛችሁእንዲሁም👭👫 መልእክት መላክ ለምትፈልጉት በሙሉ በግጥም መልክ አንዲተላለፍላችሁ @liduu11 በዚህ ያናግሩን። #የይቅርታ_ግጥም📝 #የፍቅር_ግጥም📝 #የመልካም_እድል_ግጥም📝 #የሀዘን_ግጥም 📝 #የልደት_ግጥም📝 #እንዲሁም በተለያዩ ርዕሶች ላይ በፈለጋችሁት መልኩ አግጥሞችን እንገጥማለን።😍

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
272
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

8 types of girls that make a fully balanced friend group❤️❤️😍 @bffor
Show all...
😘 16
የሚመካ! አንዳች ሳይታበይ ሰው በሰውነቱ በዕብሪት ሳይታጎል ሳይከዳው ጉልበቱ የመልካም ስራና የመልካም ምኞቱ ፍሬው እንዲባረክ እንዲሰምር ህይወቱ ኑሮው እንዲቀደስ ጥረቱ እንዲሳካ ከቶ የሚመካ! በእግዚአብሔር ይመካ!!!!! @lidupoemm @lidupoemm
Show all...
👍 9
የመኖር ትርጉሙ የመኖር ትርጉሙ የምባ ቅብብል ነው በትውልድ ማህል አባትህ ያነባው ላንተም ይደርስሀል ሰው የሆንሁ ለታ ደርሶኛል ይህ እጣ አልቅሼ እንደገባሁ አስለቅሸ ልወጣ @lidupoemm
Show all...
👍 4
Show all...
👍 4
@lidupoemm አንቺ ሴት ውድ ነሽ ውስጥሽ ቆሽሾ ላይሽ ያላማረ ግን የውስጥሽ ውበት በገላሽ ላይ ያለ ላይሽ ብቻ አይደለም ውስጥሽ የተኳለ ጣፋጭ ቃል በልብሽ በአንደበትሽ ያለ ክብርሽን ጠብቀሽ ባለሽ ነገር ኮርተሽ እራስሺን ሳትክቢ እራስሽን ሆነሽ በራስ መተማመን በእውቀት የተካንሽ ሰው ሁሉ ሚሰማሽ ስትመክሪ ሚያምርብሽ አሉ ባልታን ሳይሆን ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሉ ተሰርተሽ እንደ ቃሉ የኖርሽ ልባሟን ሴት ሆነሽ ጌታሽን ያከበርሽ - ሂወትሽ ቢሸተት ልዩ መአዛ ያለሽ በእውነት ልንገርሽ አንቺ ሴት ውድ ነሽ በ:ሊድ(ዞዊ) @NebseLemelemechh 👇👇👇👇👇 👉@lidupoemm 👉@lidupoemm
Show all...
👍 6
🌼እግዚአብሔር ያለፈውን አመት አሻግሮ ለዚህኛው አመት በሰላም ያሸጋገራችሁ በምክንያት ነው፡፡በእናንተ ያልጨረሰው ጉዳይ ስላለው እንደሆነ ማወቅ አለባችሁ፡፡ድሮም ቢሆን የተፈጠራችሁት በእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ዓላማ ነው፡፡በሕይወት ያቆያችሁ በምክንያት ነው፡፡እኔ ከሞት አፈፍ የተመለስኩባቸው ብዙ አጋጣሚዎች አሉ፤ እነዚህ ክስተቶች ግን እግዚአብሔር እንደማይፈልገኝ ሳይሆን ያሳዩኝ፣ እርሱ ገና በእኔ ያልጨረሰው ሥራ እንዳለ ነው፡፡ሳዖል ዳዊትን ለመግደል ያልፈነቀለው ድንጋይ አልነበረም፡፡ነገር ግን እግዚአብሔር በዳዊት ላይ ዓላማ ስለነበረው፥ ለጠላቶቹ አሳልፎ አልሰጣቸውም፡፡ለእናንተ የመኖር ትርጉም ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው፡፡ሕይወት ትርጉም የምታጣው ያለ ክርስቶስ ስትሆኑ ነው፡፡እርሱ ከእናንተ ጋር ሁኖ ሳለ ሕይወት ሙሉ ነች፡፡እራስን ማጥፋት የሚባለው የሰይጣን ሐሳብ ይከሽፋል፡፡የምትኖሩት ለእግዚአብሔር ነው፡፡ብዙ ሰዎች ለራሳቸው ብቻ የሚኖሩ ለሌላው የማይጠቅሙ ለእግዚአብሔር የማያስፈልጉ እየመሰላቸው የሕይወት ትርጉም ይጠፋባችዋል፡፡እናንተ የራሳችሁ እንዳልሆናችሁ፤ የእግዚአብሔር እንደሆናችሁ ስታውቁ የምትኖሩት ለራሳችሁ ሳይሆን ለእርሱ እንደሆነ ትገነዘባላችሁ፡፡ይሄ አመት እግዚአብሔር በእናንተ ለትውልድ፣ ለሀገር፣ ብሎም ለአለም ያየላችሁን ራዕይ እናንተ የምታዩበት አካል የሚለብስበት አመት እንዲሆንላችሁ እጸልያለሁ፡፡አመቱን ዋጁት፡፡ከአሁኑ የሚመጡ ቀናት ውስጥ ቃል ዙሩባቸው፣ በሂደት የዘራችሁት ቃል መብቀሉ የማይቀር ነው፣ እናንተም በመጨረሻው አመት የዘራችሁት ዘር የምታጭዱበት ጊዜ ይሆናል፡፡መልካም አዲስ አመት እንዲሁንላችሁ፤ መልካሙን ነገር ዝሩ፡፡ተባረኩ!በጌታ ፍቅር እወዳችዋለሁ፡፡ 🌼🌼 @Yezelalemhiywet 🌼 🌼🌼 @Yezelalemhiywet 🌼 🌼🌼 @Yezelalemhiywet 🌼
Show all...
🔔🔔 ለወጣቶች 📌 አሁን ላይ ያለህበት የህይወት መንገድ ከአመታት በኋላ ለልጆችህ ልትነግራቸው የማትፈልገው አይነት ነው ? 📌 አሁን ከእጮኛሽ ወይም ከወንድ ጓደኛሽ ጋር እያሳለፍሺው ያለሽውን ህይወት ከአመታት በኋላ የምትወልጃቸው ልጆች ቢያውቁት ያፍሩብሽ ይሆን ? 📌 ዛሬ ላይ በህይወትህ እየተለማመድክ ያለኸውን ነገር ነገ ልጆችህ ቢያልፉበት በልጆችህ ታፍራለህ ? 📌 ከአመታት በኋላ " ስፈራ ስቸር ማልተነፍሰው ሚስጥሬ በዝቷል " የሚለውን የሀና ተክሌ መዝሙር ስትሰሚ አእምሮሽ ውስጥ ውልብ የሚል ተጨማሪ ሚስጥር ሊሆን የሚችል ተግባር ውስጥ ነው ያለሽው ? ሰዎች እንዳያውቁብሽ አጥብቀሽ የምትፈልጊው ነገር የጨለማ ስራ ነው ❗️ " ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤" (የዮሐንስ ወንጌል 3:20) ከሆነ ለምን ከዚህ ክፉ ነገር ጋር ኮንትራትሽን ታራዝሚያለሽ ❓ አንተስ ትላንትህን ለበላ ክፉ ለምን ዛሬህንና ነገህን ትመርቅለታለህ ❓ ማምለጥ እየቻልሽ ❗️ማምለጥ እየቻልክ ❗️ 👉 እየወደቅን እየተነሳን መኖር በዚህ ዓለም ላይ እስካለን ድረስ የማይቀር ሀቅ ነው ። ነገር ግን ከውድቀታችን ተምረን ማደግ ስንችል በወደቅንበት ጭቃ መኖሪያችንን አድርገን መኖር ለምን ? መነሳት እንዴት ይቻላል ? አዎ በሰው አቅም አይቻልም ። ለዚያም ነው እግዚአብሄር ሀጥያትን ማሸነፍ የምንችልበትን " ፀጋ " የሰጠን ። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ (ወደ ቲቶ ምዕራፍ 2) ---------- 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 👉 ይህ ፀጋ የሚሰራው አንዳንድ ሰዎች " ከዚያች ደቂቃ ጀምሮ ተለወጥኩ " ወይም "ከዚያን ቀን ጀምሮ ሌላ ሰው ሆንኩ " እያሉ ሲናገሩ እንደሰማችሁት በቅፅበት አይመስለኝም ። 📌 ምክንያቱም ከላይ ያለው ጥቅስ "እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል" ነው የሚለው ፤ ማስተማር ወይም ትምህርት ደግሞ ሂደት እንጂ ክስተት አይደለም ። የሆነ እንደ መብረቅ ወይም ነጎድጓድ አይነት መለኮታዊ ሀይል መጥቶ ካልነካኝ አልለወጥም የምትሉ ሰዎች ካላችሁ ፤ ተስፋ ቁረጡ 🤷‍♂ እግዚአብሄር ሃያል የሆነውን ቃሉን ሰጥቶህ የምን ነጎድጓድ መጠበቅ ነው ? ( " የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤" ወደ ዕብራውያን 4:12 ) መፅሐፍ ቅዱስህን አንብብ ! በፊቱ ተንበርክከሽ ፀልዪ ! 👉በዚያ ውስጥ ሌሎች ቢያውቁት ከምናፍርበት ህይወት እንድንወጣ የሚረዳንን ፀጋ እናገኛለን ። ይቀጥላል.....
Show all...
🎂 10