cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሚሊያርድ ገፆች

እዚህ ቻናል ውስጥ ከሚሊያርድ ገፆች የተገነጠሉ ልበ ወለዶችን ፡ ልዩ ልዩ ጥቅሶች ግጥሞች እና ደብዳቤዎችን እሪፍ የምንላቸው ን የፅሁፍ አለማትም እናጋራለን ደብዳቤና ግጥም በትዕዛዝም እንሰራለን ሀሳብ አስተያየት ካሎት @miliyardbot ወይም @miliyard19 ላይ ማድረስ ትችላላቹ

Show more
Advertising posts
446
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አይ ፍቅር😞❤️‍🩹💔 ይሄን ግጥም ሳትሰሙ ማለፍ ከባድ ነው የተመቸው Share እና like [ ግጥም ] ለገጣሚው አስተያየት መስጠት ለፈለገ @kkk_do_you_love_me 🥀.•༒ًٍ https://t.me/joinchat/M7KnbS-JPx82ZTdk
Show all...
አይ ፍቅር ገጣሚ Myco .mp31.33 MB
Binyam_Yemane_Firdey_%E1%8D%8D%E1%88%AD%E1%8B%B0%E1%8B%AD_New_Ethiopian.mp32.29 MB
Luh_Kel-_Wrong_(Lyrics)(48k).mp37.65 KB
ስንለያይ ልክ መንገዳችን መንታ ሲሆንና ግራ እና ቀኝን ስንመርጥ አንተም ወደመራህ እኔም ወደመራኝ ስንሄድ ሁሉም ነገር እንዳልነበር ሆነ … ሁሉም ነገር አበቃለት በጨረቃ ብርሀን በሁለት እጃችን የፃፍነው ፡ያለምነው ፡ ይሆናል ያልነው ሁሉ ለፀሀይ ቀለለ……… ህልምም ቅዠትም መሰለ…… የቀለመው ነጋችን እንዳይሆኑት ሆነ መቀጣጫ ፡መማማሪያ ሆንን… እጆችህ ሻከሩኝ ገላህ ጎረበጠኝ ፊትህ እንዳልቆም መንታው መንገድ ያዘኝ …… አልተውህ ያመኛል ካጣውህ ከራቅከኝ የምሞት ይመስለኛል…… አልይዘው እጅህ ፍርሀት ይወርሰኛል…… ወደድኩሽን ከአፍህ ለልብህ መላኩ ተነኝ ተግባር አጣውብህ…… ቃልህ ቀለለብኝ ፡ ከእውነታ ርቆ ወዝ ቀለሙን አጣ …… የተለያየን ለት ውጥን ቅጡን አጣ 💔💔💔💔🚶🏻‍♂💔💔💔💔 @miliyard19
Show all...
የተለያዩ ፋሽን እና ብራንድ ልብሶችን የሚያገኙበት በተጨማሪም አዳዲስ የሚገቡ ልብሶችን,ጫማዎች, accessories pre orders ለማየት,ለማዘዝ ይቀላቀሉን ለወንዶችም፣ ለሴቶችም choose online Buy online 🇪🇹 🛍👓🕶⌚️🎁 You can get Orignal cosmetics , brand watches, glasses,accessories Here is "Your favorite market place" Contact us for any order 👇 ☎️ 0967022501 or 📩 @yobi_27 https://t.me/+zO7RCvHM_dxmMDNk
Show all...
€YOBI ONLINE MARKET 🇪🇹 Ⓡ🛍👫

choose online Buy online 🇪🇹 🛍👓🕶⌚️🎁 You can get Orignal cosmetics, brand watches, glasses,accessories,clothes Here is "Your favorite market place" Contact us for any order 👇 ☎️ 0967022501 or 📩 @yobi_27

https://t.me/yobimarket

እሷ፦ ደክመሽ ታውቂያለሽ ሁሉም አስጠልቶሽ ሁኔታሽ ሁሉ ታክቶሽ ሰልችቶሽ እኔ፦ ህይወቴ ምን ሆነና……😔
Show all...
ምን አይነት ፍቅር ነው ከቶ የማያስናፍቅ የማያስደውለው ስለኔ ለመስማት ትንሽ የማትጥረው ልኑር ወይስ ልሙት ማወቅ ያልፈለከው እንዴት አይነቱን ፍቅር ተያዝኩኝ ብትል ነው ምን አይነት ፍቅር ነው አመቱን በቅጡ ሳይደፍን ሊለቅህ የቻለው @miliyard19
Show all...
ዛሬ……… አጎንብሼ የጓደኛዬ ስልክ ላይ ተተክያለው ከ tik tok ..insta አሯሩጠዋለው ሰላም በላት እንጂ አለች ጓደኛዬ ካቀረቀርኩበት ቀና ለተዘረጋው እጁ እጄን ዘረጋውና ሰላምታውን ወሰድኩ ሰላሜን ሰጠውና እጄ ቀለጠ እጄ ቀለጠላቹ ልክ እንደ ሻማ ከዛ…ከዛማ ቀልቤን ሰብሰብ ንግግሬን ቆጠብ አረኩና መቸክቸክ ጀመርኩኝ ዛሬን በግጥም ናሙና………… ይቀጥል ይሆናል ማን ያውቃል……… ✍ @miliyard19 💝💝💝💝🦋🦋🦋🦋 @leyueeee 🦋🦋🦋🦋💝💝💝💝
Show all...
"ዝም በል" ኤልያስ ሽታኹን ~ ~ ~ ~ ~ ከሳሽህ ፊት ዘንበል ሰዳቢህ ፊት ዘንበል በነፍስህ ተናገር በቃልህ ዝም በል። ዝም እሺ በል አጎንብስ ፊደል አታገግበስብስ ዝም በል ጭጭ ጭጭ ስንፍናን በልምጭ ዝምታህን እቅጭ አድርገህ ተቀበል ዝም ብለህ አስጩህ እንደቅዱስ ፀበል:: አስብ ዝም ብለህ እንደሊቅ ተራቀቅ እንደንጉሥ ውደቅ:: ዝም ብለህ ሞክር ዝም ብለህ ጨክን ዝምበል ተንገዳገድ ማስራዳት ሲያስብ ነው ሰው የሚወላገድ:: ዝም:: እግዜርን ተመልከት ሊያስረዳህ ሲሞክር አታየውም ሲጥር መች ብዙ አወራ ዓለምን ሲፈጥር። (ዝም ብለህ ቀጥል) #ኤልያስ_ሽታሁን 👉 @ethiopianye 👉 @ethiopianye
Show all...