cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሕይወት በመረጃ

ፈትኖ ማስተማር ......የስኬት መነሻ የዚህ አውታረ መረብ አገልግሎቶች ------------------ 1/ትኩስና ወቅታዊ ዜናዎች 2/ግጥሞች 3/ልብወለድ መጽሐፎች 4/ወጎች 5/ዘፈኖች 6/የስራ ማስታወቂያዎች 7/ምክሮች (ሐይማኖታዊ ፣ስነ አእምሯዊ ) 8/ ጥያቄና መልስ ውድድሮች .... ከታማኝ ምንጮች ይደርሶታል!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
187
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለአስተያየት አለመስጠት የሚያሳየው 👫 . .. 10 ስዎችን ለመጋበዝ ፍላጎት ....ማነስን @zelife_stat
Show all...
ለአስተያየት አለመስጠት የሚያሳየው 👫
Show all...
​​ኢትዮጵያ ሁለት ፓርቲ ቢኖራት ማን ይሆን ነበር በመጀመሪያ ❓ @zelife_stat for more Invite your friends so that we directly inform abd get live election day
Show all...

👍
❤️ 1
😫
​​ጥንቃቄ ይደረግ❓ ከ4ሺ በላይ ሰወች ላይመለሱ ሄዱ ተባለ @zelife_stat
Show all...

👍
❤️
😫 1
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ህዝቡን ከጥፍት ይታደጋል። ጣኦት አምላካቸው ህንዳውያን በዚህ ኮሮና ቫይረስ ክፍኛ እየተመቱ ነው እስካሁን ከ 200ሽ ህዝብ በላይ በእሳት ተቃጥለዋል ሞተዋል። ታዲያ ይህን በሽታ ያጠፍልናል ይታደጉናል ያድኑናል ያሉዋቸው ከጥንት ጀምረው የሚያመልኩዋቸው የድንጋይ የሰው ቅርጽ ያላቸው ጣኦታቸው ሊታደጉዋቸው አልቻሉም :ስለሆኑሞነም ህንዳውያን ጸሎታችንን አልሰማችሁም ህዝባችንን ከሞት አልታደጋችሁም በማለት ቁጣቸውን በጣኦቶች ላይ አሰሙ። አሁንም ጸሎታቸውን ያልሰሙዋቸውም ጣኦቶች ህንዳውያን ጣኦቶቻቸውን እያወጡ ሰበሩ ወደ ባህር ውስጥም ጣሉዋቸው ፣አቃጠሉዋቸው ሰባበሩዋቸው። እልል ክብር ለአንድ ኢየሱስ ክርስቶስ አምልኮም ስግደትም ለእርሱ ይሁን። አሁን ህንዳውያን ከጣኦቶቻቸው ጋር ተጣልተዋል ሰብረዋልም ልባቸው ሌላ አምላክ ፈልጎዋል ማን ያውቃል ትክክለኛውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ እና ይከተሉ ይሆናል። ተመስገን አምላክ ሆይ አሁንም ልባቸው ወዳንተ ይመለስ ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን። Endalkachew ye elroei
Show all...
👍
❤️ 2
​​ሶስቱ ራስን የመምራት ጥበብ ምልክቶች ====👫👫👫👫👫👫👫👫 ማንም ሰው ራሱን በሚገባ ሳይመራ የትምህርት ሂደቱን፣ ስራውን፣ ትዳሩን፣ ቤተሰቡን፣ ድርጅቱንም ሆነ ሕብረተሰብን በተሳካለት መልኩ መምራት አይችልም፡፡ ራስን የመምራት ሂደት ደግሞ በዋናነት የሚገናኘው ለውጥን በስኬታማነት ከመያዝ ጋር ነው፡፡ ስለሆነም፣ ስኬታማውን የራስ-በራስ መሪ ከስኬተ-ቢሱ የራስ-በራስ መሪ ከሚለዩ ዋና ዋና ብቃቶች አንዱ የለውጥ አያያዝ ክህሎት ቀዳሚው ነው ብንል አንሳሳትም፡፡ 1. ለውጥን ራስ-በራስ የማነሳሳት ብቃት ራሱን በስኬታማነት የሚመራ ሰው ከሁሉም በፊት ማምጣት ያለበትን ለውጥ አስቀድሞ በማየት በራሱ የሚያነሳሳ ሰው ነው፡፡ ራሳችሁን የምትመሩ ሰዎች ስትሆኑ ምን አይነት ለውጥ መቼ ማምጣት እንደሚገባችሁ አስቀድማችው በማሰብ የሕይወታችሁን፣ የግንኙነታችሁንና የስራችሁ አቅጣጫ አቀድማችሁ መስመር የምታስይዙ ሰዎች ትሆናላችሁ፡፡ 2. ለድንገተኛ ለውጦች ምላሽ የመስጠት ብቃት ራሱን በስኬታማነት የሚመራ ሰው ከቁጥጥሩ ውጪ የሆኑ ለውጦች ሲመጡ ሳይደናገጥ ምን አይነት ምላሽ መስጠት እንደሚገባው በማወቅ የበሰለ ሰው ነው፡፡ ራሳችሁን የምትመሩ ሰዎች ስትሆኑ ዙሪያችሁ ያሉ ሰዎችም ሆኑ ሁኔታዎች ሊለወጡ እንደሚችሉ ስለምታውቅ ለለውጦቹ ስሜታዊ ምላሽ ሳይሆን ምክንያታዊ ምላሽ የመስጠትን ብቃት ታዳብራላችሁ፡፡ 3. የለውጥ ትንበያ ብቃት ራሱን በስኬታማነት የሚመራ ሰው ወደፊት ሊመጡ የሚችሉ ለውጦችን አስቀድሞ በመተንበይ ወይም በማየት አስፈላጊውን ዝግጅት የሚያደርግ ሰው ነው፡፡ ራሳችሁን የምትመሩ ሰዎች ስትሆኑ ከትናንት ልምድና ከዛሬ ወቅታዊ እውነታ በመነሳት እየመጡ ያሉ የወደፊት ለውጦችን የመተንበይን ብቃት ስለምታዳብሩ ሁል ጊዜ የተዘጋጃች ትሆናላችሁ፡፡ መልካም ቀን! Dr Eyob Mamo @zelife_stat share and like for more
Show all...

👍 1
❤️
😫
ቴል ብር (tele birr) ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ክፍያ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር እያካሔደ ነው ! ኢትዮ ቴሌኮም ‹‹ቴሌብር ›› የተሰኘ ለማህበረሰቡ ምቹና ሁሉን አካታች የገንዘብ ማስተላለፊያ እና የመገበያያ ዘዴ የሆነውን የሞባይል ገንዘብ (mobile money service) አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እያካሄደ ይገኛል፡፡ አጭር መረጃ ስለ "ቴሌ ብር" አገልግሎት ፦ - የገንዘብ ማስተላለፊያ እና የመገበያያ ዘዴ የሆነው የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ደንበኞች ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ ገንዘብ እንዲልኩ፣ እንዲቀበሉና ግዢ እንዲፈፅሙ ያስችላል። - "ቴሌብር" የክፍያ ስርዓት ደንበኞች ካሽ ወይም ቼክ ሳያስፈልጋቸው ዘርፈ ብዙ ክፍያዎችን እንዲፈፅሙ ያደርጋል። - በሀገር ውስጥም ሆነ ዓለም አቀፍ ደረጃ በሁሉም የትስስር መንገዶች ላይ ገንዘብ መላላክን፣ ለዕቃና አገልግሎቶች ግዢ የሚደረጉ ክፍያዎችን መፈፀም ያስችላል። - የትምህርት ቤት፣ የውሃ እና ኤሌክትሪክ እንዲሁም ሌሎች መሰል ክፍያዎችን በስልክ መክፈል ያስችላል። - በኢትዮ ቴሌኮም ለሚቀርቡ እንደ አየር ሰዓት ግዢ ላሉ አገልግሎቶች ክፍያን ለመፈፀም ያስችላል። - ከሀገር ውጪ ካለው ዳያስፖራ ገንዘብ ለመቀበል፣ ገንዘብ ለመቆጠብ፣ ብድር ለማግኘት እና የባንክ አካውንት ከቴሌብር ጋራ እንዲተሳሰር የሚፈቅድ ነው። የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ምን ማድረግ አለብኝ ? የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ለ "ቴሌ ብር" ለመመዝገብ የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ ያለበት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው ወደ ቴሌብር ወኪሎች አልያም ደግሞ ኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከላት በማምራት መመዝገብ ይችላሉ። © ኢፕድ @zelife_stat
Show all...
👍 2
❤️ 1
😫 1
​​ትግራይ ክልል አስመራጭ ሁኖ ነው፣ ያልተካተተ መሰለኝ፣ ባለፈው ምርጫ ተካሂዷል ለአስተያየት @university3
Show all...

👍
❤️ 2
😂 1
​​የቻይና ሮኬት ምድር ላይ ልትወድቅ እንደምትችል ተገለፀ። ቀና ብላችሁ ሂዱ❓ የሮኬቷ ግዙፍ አካል ነገ ቅዳሜ አሊያም በቀጣዩ ቀን እሁድ መሬት ላይ ሊወድቅ እንደሚችል ተገምቷል፡፡ 18 ቶን ክብደት ያለው የሮኬቷ አካል በሰዓት 28 ሺህ ኪሎ ሜትር ገደማ ወደ ምድር እየተምዘገዘገ ነው ተብሏል፡፡ @zelife_stat
Show all...

❤ 1
😭 2
መኖር ፈራሁ👫
​​የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምዝገባ ለምርጫ በኦንላይን ❓
Show all...