cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

WE are in CHRIST

ITS ALL ABOUT BIBLE

Show more
Advertising posts
198Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሳች ❝ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።❞ ሉቃስ 24:5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ❝Isa jiraataa maaliif warra du'an keessa barbaaddu?❞ Luqaas 24:5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ❝ፈሪሄን ገጸን ናብ ምድሪ ምስ ኣድነና ኸኣ፡ ንሳቶም፥ ንምንታይከ ነቲ ህያው ኣብ ማእከል ምዉታት ትደልያኦ አሎኽን፡❞ ወንጌል ሉቃስ 24:5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ 'Why seek ye the living among the dead? ⁶ He is not here, but is risen:' Luke 24:5-6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ @Marcil_Lyrics @Marcil_Lyrics1 @weareinchrist 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show all...
ሉቃስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነገር ግን ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው ከእነርሱም ጋር አንዳንዶቹ ወደ መቃብሩ እጅግ ማልደው መጡ። ² ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ ³ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። ⁴ እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤ ⁵ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እንኳን ለጌታችን ና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። 🔥ጌታ ኢየሱስ ተነስቷል🔥 ሞት በኢየሱስ ተሸንፏል💪 🔥ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ🔥 @weareinchrist @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
ውድ የWE are in CHRIST አባላት "እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቆሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበር በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን። ኢሳ.፶፫፦፭ . ይህ ቀን ነገሮቻችን የሚነሳበት የሚስተካከልበት ወደ እግዚያብሔር የምንቀርብበት ጊዜ ይሁንልን "መልካም ፋሲካ"❤️❤️❤️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @weareinchrist @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
#ዛሬ ቅዳሜ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ከጌታ ጋር መልካም ጊዜ ይኖረናል ነገር ግን ያስተውሉ ፕሮግራሙ 9:00 ነው ሚጀምረው ስለሲህ በሰአቱ ይገኙ ተባረኩ።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Show all...
#ነገ ቅዳሜ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ከጌታ ጋር መልካም ጊዜ ይኖረናል ነገር ግን ያስተውሉ ፕሮግራሙ 9:00 ነው ሚጀምረው ስለሲህ በሰአቱ ይገኙ ተባረኩ።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Show all...
“እንግዲህ ያለ እርሾ እንዳላችሁ አዲሱን ሊጥ ትሆኑ ዘንድ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤” 1 ቆሮ 5፡7 @Bereketesfaye
Show all...
. የኢየሱስ ደም Zema For Christ@yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Show all...
. ወደኸኛል አድነው አለሙና ዳንኤል ሰለሞን @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Show all...
🎶ነፍስ እስከ መስጠት ድረስ🎶 በዘለአለም መውደድ ወዶኛል*2❤️ አውሬ ቀመሳት ብዬ አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛለ*2🤩 ለዘለአለም ነው*4 😍😭ሲወድ ጌታ እስከ መስቀል ነው😭😍 😭😭ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነው😭😭 #share 😍እግዚአብሔር ይወደናል😍 @weareinchrist @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። እንወዳችኋለሁ........ ለእናንተ ይህንን ያደረገው ጌታ ደግሞ አብዝቶ እጅግ አብዝቶ ... እንደውም ነፍሱን እስኪሰጥ ድረስ ወዶናል / ወዷችኋል.....ስለዚህ ይህ ቀን እጅግ ንፁህ ሆኖ ሳለ የእኛን በደል ፣ ሀጢአት ና መተላለፋችንን ተሸክሞ በመስቀል ለተሰቀለው በእርሱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስላገኘነው የህይወት ነፃነት ዘለአለም በማይሻረው ና በማይጠፋው በዛ ደም ስለሆነልን ቤዛነት ልዑል እግዚአብሔር ከፍ በማድረግ እንድናሳልፍ እመክራለሁ ❤️እግዚአብሔር ይወደናል❤️ 😍የፍቅሩን ጥግ 1ያ ልጁን ልኮ አሳይቶናል😍 #ተባረኩ #share @weareinchrist @weareinchrist @weareinchrist ✍ Bamherath ነኝ 😍ተወዳችኋል😍
Show all...
የፊታችን ቅዳሜ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Show all...
ke10:30 - 2:00 seat deres....hulachhum tagabzachwal ba Dira Dawa🔥🔥🔥🔥🔥
Show all...
የአሁኑ ቅዳሜ🔥🙏🔥🙏 ሁሉም ሰዉ ተጋብዙዋል‼️‼️
Show all...
Share🔥 Share🔥
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🎶የናፈቀኝ መገኘትህ ነው🎶 🎵አላስችልም አለኝ የውስጤ ረሀብ🎵 🎶መንፈስህ በእኔ ይፍሰስ በመቅደሱ🎶 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @weareinchrist @weareinchrist @weareinchrist
Show all...
አስተማሪ ታሪክ ! አንድ ሰው ጀልባው ተሰብራበት በአንዲት ደሴት ላይ ያለረዳት ይቀራል፣ ፈጣሪ ሊረዳው የሚችል ሰው እንዲልክለት በመፀልይም ይኼ ሳይሆን ቀረ። በዚህ ሁኔታ ወራቶችን አለፈ፤ ሰውየውም ኑሮ ለማሸነፍ በራሱ መታተር ጀመረ ከደሴቷ ላይ ለመኖር የሚጠቅሙትን አቃዎች ሁሉ ሰበሰበ። ከእለታት በአንድ ቀን ከአደን ሲመለስ ትንሿ ጎጆ ከነ ቁሳቁሶቹ ተቃጥላ ያያል ንብረቱ ሁሉ በእሳት ጋይቶ የቀረችው ሰውነቱ ያለችው አራፊ ጨርቅ ነበረች። ይኸ ሰው በግንባሩ ተደፍቶ አምርሮ አለቀሰ ከዛም በንዴትና በቁጣ እየጮኸ "ፈጣሪን ይራገምና ይሳደብ ጀመር ያለኝ ሁሉ አጤሁ ረዳቶም የለኝም ይኼ ሁሉ እንዲሆንብኝ እንዴት ትፈቅዳለህ" ብሎ ፈጣሪን አማረረ። ከተደፋበት ቀና ሲል አንድ መርከብ ወደ እርሱ አቅጣጫ እየመጣ ተመለከተ ከዛም ይኸ ሰው በመርከበኞች አማካኝነት ተረፈ። ከዛም ወደ ከተማ ገብተው ከተረጋጉ በኋላ። ሰውዬው "የመርከቡን ካፕቴን እንዴት ልታገኙኝ ቻላቹ ብሎ ይጠይቀዋል"? ካፕቴኑም "በውቅያኖስ ላይ እየተጓዝን በርቀት ወደ ሰማይ የሚወጣ ጭስ አይተን ነው አለው ጭሱ ምን እንደሆነ ለማየት ወሰንን፤ ስንመጣ ደግሞ አኖተን አገኘንህ። የእግዚአብሔር አሰራር አሰው አእምሮ በላይ ነው። @christ_zene @weareinchrist
Show all...
"አንዋሽ ሰማያዊ ፒጃማ" ዘሪሁን ግርማ አንድ ባል ለሚስቱ ደውሎ "የኔ ማር እኔ ከአለቃዬ ጋር ከብዙ ጓደኞቼ ጋር ወደ ባህር ዳርቻ ዓሣ ለማጥመድ ለአንድ ሳምንት እንሄዳለን። ይህ ለእኔ እድገት ለማግኘት እና ከአለቃዬ ጋር ለመቀራረብ ጥሩ አጋጣሚ ነው። ስለዚህ እባክሽ ለሳምንት ያህል የሚሆነኝን በቂ ልብሶች እና የዓሳ ማጥመጃ ሳጥን አዘጋጂልኝ ፤ ከቢሮ እንደወጣው እቃዎቼን ለመውሰድ በቤት በኩል አልፋለው እናም አዲሱን ሰማያዊ ሐር ፒጃማዬን ማስገባቱን እንዳትረሺው ።" በማለት ስልኩን ዘጋው ሚስትየዋ ይህ ነገር የእውነት የአሣ የማጥመድ ጉዞ እንዳልሆነ ይሰማታል፤ ነገር ግን ጥሩ ሚስት በመሆኗ ባሏ በትክክል የጠየቀውን አደረገች። ቀጣዩን ቅዳሜና እሁድ አሳልፎ ወደ ቤቱ መጣ። ብዙም የድካሙ ስሜት ሳይታይበት እንደውም አምሮበት ነበር የተመለሰው። ሚስትየውም በደስታ ተቀበለችው እና ብዙ ዓሣዎችን እንደያዘ ጠየቀችው ? "አዎ! ብዙ አይነት ዓሳዎችን በሚገርም ሁኔታ አጠመድን። በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር ያሳለፍነው። ነገር ግን እንድታደርጊልኝ የጠየኩሽን ሰማያዊ ሐር ፒጃማዬን ለምን አላደረግሽም ማር?" አላት፤ ሚስትየው "አረ አስገብቻለው ነገር ግን ልብሱን በዓሣ ማጥመጃ ሳጥን ውስጥ ነው ያደረኩልህ።" ብላ መለሰችለት የምንዋሸው ውሸት በምን በኩል ሊጋለጥ እንደሚችል ስለማናውቅ እውነትን ብቻ እንከተለ። #ንባብ @weareinchrist @christanzenabot
Show all...
Repost from Sisay Azusa Revival
መጨነቅ ማቆም! አንድን እቃ በነፃ ማሸከም እየቻልክ እንዴት ከፍለህ ትሸከማለህ? ከእግዚአብሔር በላይ ጭንቀትን፣ ሸክምን እና ሀሳብን የሚያቀል ማን አለ? ያውም በነፃ! አብዝተህ የምትጨነቀው የማትቀይራቸው ነገሮች ላይ ከሆነ ጭንቀትህን ለባለቤቱ አስረክብ! የምትችለው ነገር ላይ አተኩር የማትቀይረውን ተቀበል፤ ያስጨነቀህ ጉዳይ ውሎ አድሮ ቀላል ይሆናል። እስከዛሬ ስንት ተዓምር አይተሀል እኮ፤ ወዳጄ እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራው በግልፅ አይደለም በድብቅ ነው፤ ጭንቀትህን አደራ ከሰጠህ በቅርቡ በእግዚአብሔር ስራ መደነቅህ አይቀርም። 🚨“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 #Inspire_Ethiopia #SisayAzusaRevivall sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Show all...
promises | Amharic‌‌ version ምንተስኖት ተፈራ 🕑-4:30Min💾-4.2MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
. መላዕክትከላይ ሰማን Dave & Kingdom Sound 🕑-4:26Min💾-27.8MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
. ቢጮህም አያሸንፍም Jerry | Live 🕑-26:55Min💾-24.9MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Show all...
. ፍቅር ከሰማይ lida, abigiya & hannah 🎄Christmas song🎄 ✅ @yedestye_elilta ✅ ✅ @yedestye_elilta ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show all...
. መላዕክትከላይ ሰማን Dave & Kingdom Sound 🕑-4:26Min💾-4.1MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
. ቢጮህም አያሸንፍም Jerry | Live 🕑-26:55Min💾-24.9MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Show all...
. የፍቅር ስጦታ WKUEvaCSF | New Clip 🕑-7:22Min💾-6.8MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
. የፍቅር ስጦታ WKUEvaCSF | New Clip 🕑-7:22Min💾-29.3MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
. መንፈስ ቅዱስ ራሄል አለማየሁ | Live 🕑-13:01Min💾-12.1MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Show all...
. ማስተዋል አውታሩ ከበደ | New Cilp 🕑-6:04Min💾-5.6MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
. አወዳደድህ ናርዶስ አበበ | New Song 🕑-7:22Min💾-6.8MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us△
Show all...
. ብዙ ነው የጎባ ሙሉ ወንጌል ከአ/መዘምራን 🕑-6:02Min💾-5.6MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
. ብዙ ነው የጎባ ሙሉ ወንጌል ከአ/መዘምራን 🕑-6:02Min💾-26.7MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
◇ New Video Out ◇
. ማስተዋል አውታሩ ከበደ | New Cilp 🕑-6:04Min💾-21.8MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...
◇ New Video Out ◇
. ስምህን እባርካለሁ ዳዊት ጌታቸው | New Cilp 🕑-6:22Min💾-5.9MB ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta△Join Us△
Show all...