WE are in CHRIST
198Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
" የፋሲካ አዳር ፕሮግራም "
በአያት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ሚያዝያ 7 ማታ ከ3:00 ጀምሮ ኑና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ።በዚህ ፕሮግራም:-
-የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል::
_በዝማሬ እግዚአብሔርን እናመልካለን
_በአርት ሚኒስትሪ መንፈሳዊ ድራማ ይቀርባል።
ኑና አብረን እናምልክ !!!
“Belju Yemiyamen” New Gospel song by zerfie kebede official Chanal “በልጁ የሚያምን" በዘማሪት ዘርፌ ከበደ
✨✨✨ለምድራችን ይህ ይሁንልን✨✨✨
🔥🔥መዝሙር 90🔥🔥
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።
🌧¹⁵ መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል።
¹⁶ ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራ።
¹⁷ የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@weareinchrist
@weareinchrist
@weareinchrist
“በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥
# እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥
#ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥
# ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥
#ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥
#ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥
#መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥
#በጎነት ቢሆን
#ምስጋናም ቢሆን፥
እነዚህን አስቡ፤”
— ፊልጵስዩስ 4፥8
ሰዉ በልቡ እንዳሰበ እንድሁ ነዉ።
የምታስቡትን ምረጡ!
🥰መልካም ቀን🥰
@weareinchrist
@weareinchrist