cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Information Science and Technology

Information science is a field primarily concerned with the analysis, collection, classification, manipulation, storage, retrieval, movement, dissemination, and transfer of information.

Show more
Advertising posts
21 222
Subscribers
-524 hours
-117 days
+9830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ባለ ሁለት ሲም ካርድ አስተማማኝ ባትሪ 0913334064/0911599042 ዋጋ 2500
Show all...
አውሮራ ( AURORA ) ፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰፰ አውሮራ ምንድነው እንዴትስ ይፈጠራል? በምድራችን የሰሜናዊው እና ደቡባዊው ዋልታ ላይ አንዳንድ ግዜ ሲመሽ ሰማዩ በተለያዩ ህብረ ቀለማት ሲያሸበርቅ ይታያል። ይህን ክስተት ነው አውሮራ የምንለው። አውሮራ እንዴት ይፈጠራል? በተለያዩ ግዜያት ከፀሀያችን ወለል ላይ የሚነሱ በአይን የማይታዩ 'ፕላስማ' የተባሉ ቅንጣቶች (particles) አሉ። እነዚህ ቅንጣቶች በሰአት 1,609,344 ኪ.ሜ የመጓዝ ፍጥነት አላቸው። ወደምድራችን የሚመጡት በነፋስ መልክ ሲሆን ይህንን ነፋስ 'ሶላር ዊንድ'(Solar wind) ወይንም ሞቃት የፀሀይ ነፋስ ብለን እንጠራዋለን። ፕላስማ የያዘው በዋነኝነት ኤሌክትሮኖች (electrons) ሲሆን በአነስተኛ መጠን ያሉ ፕሮቶኖችም (Protons) ይካተታሉ። ከፀሀይ የተነሳው ሞቃት ነፋስ (solar wind) ምድራችን ለመድረስ 40 ሰአታት ይፈጅበታል። ይህም የሆነው ምድራችን ከፀሀያችን ያላት ርቀት 149,600,000ኪ.ሜ በመሆኑ ነው። እነዚህ ነፋሳት ከምድራችን ውጫዊ ከባቢ አየር እና የመግነጢሳዊ መስክ (Magnetic field) ጋር ሰበቃ (friction) ይፈጥራሉ። በዚህ ግዜ ሰማዩ ላይ የተለያዩ ህብረቀለማት ሲነፍሱ ይታያሉ። የምድራችን ከባቢ አየር የተለያዩ ጋዞችን ይዟል። በዋነኝነት የሚጠቀሱት ናይትሮጅን እና ኦክስጅን ናቸው። የአውሮራን ቀለም የሚወስነው ፕላስማው ሰበቃ የፈጠረበት የከባቢ አየር ጋዝ እና ሰበቃው የተፈጠረበት ቦታ ከምድር ወለል ያለው ከፍታ ነው። ፕላስማው ሰበቃ የፈጠረው ከምድራችን ወለል እስከ 96ኪ.ሜ ርቆ ከሚገኝ የናይትሮጅን ጋዝ ጋር ከሆነ አውሮራው ሰማያዊ ቀለም ይኖረዋል። ከ96ኪሜ በላይ ርቆ ከሚገኝ የናይትሮጅን ጋዝ ጋር ሰበቃ ከፈጠረ አውሮራው ወይንጨጅ ቀለም በውስጡ ይይዛል። ፕላስማው ከምድራችን ወለል ከ96ኪሜ እስክ 241ኪሜ ርቆ ከሚገኝ የኦክስጅን ጋዝ ጋር መስተጋብር ከፈጠረ አውሮራው አረንጓዴ ቀለም ይይዛል። ፕላስማው መስተጋብር የፈጠረው ከምድር ወለል ከ241ኪ.ሜ በላይ ከሚገኝ የኦክስጅን ጋዝ ጋር ከሆነ አውሮራው ቀይ ቀለም በውስጡ ይይዛል። አውሮራዎች ሰማይ ላይ በፍጥነት ሲነፍሱ ይታያል የዚህ ምክንያት ፕላስማ ከምድራችን ዙር አውደ መግነጢስ በአንፃራዊነት ስለሚጉዋዝ ነው። አውሮራዎች ከፍተኛ የሆነ የኮረንቲ ሀይል ይዘው ነው የሚነፍሱት በአማካኝ እስከ 50,000ቮልት በውስጣቸው ይይዛሉ። 2 አይነት አውሮራዎች አሉ። አንደኛው በሰሜናዊው ዋልታ ብቻ የሚታየው አውሮራ ቦሪያሊስ (Aurora Borealis) የምንለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በደቡባዊው ዋልታ ላይ ብቻ የሚታየው አውሮራ አውስትራሊስ (Aurora Australis) የምንለው ነው። አውሮራ ቦሪያሊስን ለመመልከት አመቺ ቦታ የአሜሪካዋ አላስካ ግዛት ስትሆን በፈረንጆቹ ክረምት ወቅት ይህች ግዛት ለ24 ሰአታት የሚቆይ ጨለማ ታስተናግዳለች። በዚያን ሰአት አውሮራዎች በጥራት ይታያሉ ። አውሮራ አውስትራሊስን ደግሞ በጥራት መመልከት የምንችለው ደቡባዊ ዋልታ ላይ የሚገኘው አንታርክቲካ ውስጥ ነው። አውሮራዎች ጠንካራ በሚሆኑበት ሰአት የሬድዮ፣ ቴሌቪዥን እና የስልክ ሞገዶችን በማወክ ሊያስተጉዋጉሉ ይችላሉ። 🔍🔍🔍🔍🔍▬▬ Share ▬▬🔎🔎🔎🔎🔎 ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ። here it is https://t.me/Information_Science_Technology ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈
Show all...
Information Science and Technology

Information science is a field primarily concerned with the analysis, collection, classification, manipulation, storage, retrieval, movement, dissemination, and transfer of information.

Tecno spark 20 pro 18000 ብር
Show all...
Techno spark 20 pro 256GB/16GB Price 18,000 ብር
Show all...
Mini mini mobiles አድራሻ ጀሞ አንድ አንደኛ በር
Show all...
Ring light ከ 1000 ብር ጀምሮ
Show all...
tecno spark 20 pro price 18000 birr
Show all...
price 14500
Show all...