en
Feedback
Ethio neshida and mezuma

Ethio neshida and mezuma

Open in Telegram

Welcome to ethio nesida and mezuma Best ethiopian neshida And mezuma Best islamic photo Contact me @yeenaru

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
793
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Warka samaye.mp438.15 MB

selantuma.mp439.34 MB

Yaj brl wadje.m4a16.02 MB

Ezu saltulha.m4a8.58 MB

Durtl bayda.m4a10.28 MB

መንዙማ:_ሚፍታህ_ሁሴን_መንዙማ_ምርጥ_Miftah_Hussein_best_Menzuma_nonstop_2_2021128k.m4a57.19 MB

Muaz &muhammde.m4a22.83 MB

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ተከታታዮቻችን ያው ኢንሻ አላህ የሙፍቲ ነኝ የምትሉ በመሻይኮቻችን በሚለው መሪ ቃል በደመቀ መውሊድ በድምቀት ይቀርባል ሰኔ 6 2013 ዓ.ም ት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የቻናላችን ተከታታዮቻችን ያው ኢንሻ አላህ የሙፍቲ ነኝ የምትሉ በመሻይኮቻችን በሚለው መሪ ቃል በደመቀ መውሊድ በድምቀት ይቀርባል ሰኔ 6 2013 ዓ.ም ትኬቱ በሁሉም ቦታዎች ተዘጋጅቶላቹሀል እንዳት ቀሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

❥የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል❥ 👉"ከእናንተ መጥፎ ነገር የተመለከተ (ያስተዋለ) በእጁ ይቀይረው ። ካልቻለ በምላሱ (ያውግዝ) ። ካልቻለ ደግሞ በልቡ (ይጥላው) ይህ (በቀልብ መጥላት ) የኢማን በጣም ደካማው (ክፍል) ነው ።" 【ሙስሊም ዘግበውታል】✍ عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه ، قَالَ : سَمِعت رَسُول الله ﷺ  ، يقول : (( مَنْ رَأى مِنْكُمْ مُنْكَراً فَلْيُغَيِّرْهُ بِيَدِهِ ، فَإنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَبِلِسَانِهِ ، فَإنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَبِقَلْبِهِ ، وَذَلِكَ أضْعَفُ الإيمَانِ )) رواه مسلم መጥፎ ነገሮችን ለመከልከል የሚከተሉትን መስፈርቶች መሟላት አለባቸው ። ① ☞ከመጥፎ ነገር የሚከለክል ስለሚከለክለው ነገር በቂ እውቀት ሊኖረው ይገባል ። ② ☞መጥፎ ነገር መሰራታቸውን ፣ መልካም ነገሮች ደግሞ አለመፈፀማቸውን ማረጋገጥ አለበት ። ③ ☞መጥፎ ነገርን በመጥፎ መለውጥ የለበትም ። ④ ☞መጥፎ ነገር ሲወገዝ ወደ 7ባሰ መጥፎ የሚሸጋገር መሆን የለበትም

ዋ ኢስላማ! !! ይህንን ፊልም ሁላችንም መቃወም አለብን እስልምናችንን የሚያንቋሽሽ ፣ እና ክብር የሚነካ ፊልም ነው። ኢስላማዊ አልባሳት ጀለብያ ፣ የሙስሊም ኮፍያ እ አመይማ ፣ አላህን ምንዘክርበት
ዋ ኢስላማ! !! ይህንን ፊልም ሁላችንም መቃወም አለብን እስልምናችንን የሚያንቋሽሽ ፣ እና ክብር የሚነካ ፊልም ነው። ኢስላማዊ አልባሳት ጀለብያ ፣ የሙስሊም ኮፍያ እ አመይማ ፣ አላህን ምንዘክርበትን ሙስበሀ ሳይቀር ለገዳዮች ለጠንቋዮችና እጅግ ጨካኝ ለሆኑ ገፀ ባህሪያት ሰጥተው ሲያንቋሽሹ ነው ሚያሳየው በዚህ ዝም ካልን ነገ ቤላ ይዳፈሩናል። ሁላችንም መቃወም መቻል አለብን ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

ያረቢ ሶሊ | አል-ቡርዳ የሐድራ ጀማዓ | @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

መህቡቢ ረቢ || Anwar(anu al bureda) Wow.Wow Anuyee😍😍😍❤️ Mrt.Mzuma Wdoce ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

★ #አስቾካይ_የእርዳታ_ጥሪ! እኔ ስሜ አንዋር ሁሴን አባ ዱራ የተባልኩ የ20 ዓመት ወጣት የ1 ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ስሆን፣ ላለፉት 3 አመታት አፒላስቲክ አኒሚያ(Aplastic Anemia) ተብ
★ #አስቾካይ_የእርዳታ_ጥሪ! እኔ ስሜ አንዋር ሁሴን አባ ዱራ የተባልኩ የ20 ዓመት ወጣት የ1 ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ስሆን፣ ላለፉት 3 አመታት አፒላስቲክ አኒሚያ(Aplastic Anemia) ተብሎ በሚጠራው የደም በሽታ በመያዜ የአጥንት መቅንዬ ሙሉ በሙሉ ደም ማምረት አቁሟል። በመሆኑም የጥቁር አንበሳ ሃኪሞች ወደ #ውጭ_ሄጄ እድታከም በቦርድ ወስነዋል። ለህክምናውም ከወላጆቼ አቅም በላይ የሆነ 2,500,000 ብር በላይ ያስፈልገኛል።በመሆኑም ውድ ወገኖቼ እህቶቼ ወንድሞቼ በአቅማቹ እንድትረዱኝ እማፀናችዋለሁ። ★የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(CBE) 1000337570918 ★የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ(COOP) 1000077415096 ስልክ ቁጥር-09 39 50 46 54 @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

2.68 KB

0.71 KB

3.26 KB

💡የ ታላቁ አሊም ማሊክ ኢብን ዲናር የተውበት ታሪክ ማሊክ ኢብን ዲናር ህይወታቸውን በስካር በመጠጥ ነበር የጀመሩት፣ከዛም በአንድ ግዜ አግብተው ልጅ መውለድ ተመኙ አናም አገቡም አላህ 1ሴት ልጅ ሰጣቸው ስሟንም ፋጢማ አሏት።የዛኔ ልባቸው ወደ ኢመን እየቀረበ መጣ ውጪ ይጠጡ የነበረውን ቤት መጠጣት ጀመሩ ፋጢማንም ጭናቸው ላይ አድርገው ነበር የሚጠጡት፣አንድ ቀን ፋጢማ በ2 አመቷ እያለ መጠጡን ገፍታ ደፋችባቸው የዛኔ ይህ አላህ በፋጢማ ተው እያለኝ ነው ብለው አሰቡ፣ከአመት በኃላም ፋጢማ 3አመት ሞላት ከዛም ፋጢማ ሞተች😔ከዛም ድጋሚ እንደበፊቱ መጠጣት መስከር ጀመሩ፣አንድ ቀን ሸይጧን ወሰወሰኝ አሉ ዛሬ ሰክረኸው የማታውቀውን ስካር ነው የምትሰከረው አለው እሺ አለው መጠጥ መጠጣት ጀመረ በጣም ሰከሮ ወደቀ፣በህልማቸው ቂያማ የቆመ መሰላቸው ፀሀይቱ ጠቁራለች፣ሰወ ሁሉ አላህ ፊት ተሰብስቧል፣ባህሩ ይነዳል የሰው ሁላ ስም ሲጠራ ቆየና ማሊክ ኢብኑ ዲናር ና ለሂሳብ ትፈለጋለህ ተባሉ ከዛም ትልቅ ዘንዶ ማሳደድ ጀመራቸው እሱን ለመሸሽ ሲሮጡ አንድ ሽማግሌ አገኙ አግዘኝም አሉት እኔ አቅሜ ደካማ ነው አሉት ሲሮጡ የእሳት ጫፍ ላይ ደረሱ፣ዘንዶውን ፈርቼማ አሳት አልገባም ብለው ተመልሰው ሮጡ ድጋሚም ሽማግሌውን አገኙት አግዘኝም አሉት አቅሜ ደካማ ነው እስቲ የምትድን ከሆነ ወደዛ ተራራ ሩጥ አሉት እየሮጡም እያሉ ከተራራው ላይ ህፃኖች ፋጢማ አባትሽን ዘንዶ ሊበላው ነው ሲሉ ማሊክ ኢብን ዲናር ሰሙ ለካ በ 3 አመቷ የሞተች ልጅ አለችኝ ብለው ፋጢማ ሮጡ ፋጢማም ዘንዶውን ገፍታ ጣለችው።ማሊክም ልጄ ሆይ እስቲ ያ ዘንዶ ምንድነው የሚያባረኝ አሏት እሷም ያ መጥፎ ስራህ ነው አለቻቸው እሺ ያ ሽማግሌውስ ያ ጥሩ ስራህ ነው ከዛም 1የቁርአን አያ ቀራችላቸው፣ "እነዛ ምእመናን ልባቸው ለአላህ ግሳፄ የሚፈራበት ግዜ አልደረሰምን?"የሚለውን አነበበችልኝ አሉ ልክ አኔም ከእንቅልፌ አዎ ግዜው ደርሷል አያልኩ እያለቀስኩ ተነሳሁ ሻወር ወሰድኩ ሱብሂ ወደ መስጂድም ሄድኩ።መስጂድም ኢማሙ ይህንኑ አያ እየቀሩት ነበር አልቅሼ ተመለስኩ ከዛም ህዝቡን የሚያስተምሩ ታላቅ ኢማም ሆኑ። ሁሌም መስጂድ አንተ አላህን ያመፅክ ባሪያ ሆይ ወደ ጌታህ ተመለስ ይሉ ነበር።

1.11 KB

photo content

መሕፈዝ ሶላቱሏህ 2013 new menzuma Medina_Tube.mp310.78 MB