Ethio neshida and mezuma
Open in Telegram
Welcome to ethio nesida and mezuma Best ethiopian neshida And mezuma Best islamic photo Contact me @yeenaru
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
793
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ያሙስጠፉል አናሚ
muaz Habibe
Join join
👇👇👇👇👇👇👇
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
አወይ ነቢ
ሙአዝና ማህፊዝ
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Join
Mehfuz ke ikhlas gar 😍
Yasahibel miraj 👏👏👏👏
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
@ethioneshidaaa
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
ማብዬ ልጥራዎ
አፌን ሞልቼ መናገር አቃተኝ
ምላሴ ታሰረ ያነቢ አቅም አጣሁኝ
ማንብዬ ልጥራዎ ኧረ እንዴት አድርጌ ቃላቶች አጠሩኝ ልበሎት ማረጌ ስሞዎ ያማረ ሀሳቦ የሰመረ የኔ ልብ በፍቅሮ ታሰረ
ኧረ ማንብዬ ልጥራዎ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ለኛ መከታችን ስሞዎት አህመድ ተብለው የሚጠሩበት ማለቂያ የሌለው ስንቱ ናፍቆት ሁሌም አመስጋኝ ማማረር አያውቁም ሰውን አክባሪ ቀና ብለው አያዩም እንኳን የሌላቸው መጥፎ ስም የሚባል
ምንኛ ታደለ ካንቱ ጋርየሚውል ኧረ እንዴት አድርጌ ስሞዎን ላውጣው ስያሜ አጣሁ ማብዬ ልጥራዎ
ፍቅር ልበልዎት እውነትም ፍቅር ኖት መውደድ ልበልዎት እውነትም መውደድ ኖት ምስጉን ልበልዎት እውነትም ምስጉን ኖት መቼ ይጠፋና ከሰው ልጅስ ህይወት እስኪ ድቤ ስጡኝ መታ መታ ላርገው በጆሮዬ እንኳን ልስማ ነቢን ሲያወድሠው ሀቢቢ ሲወሱ መቼ ይጠገባል እንደ ወለላ ማር በኛላይ ይፈሳል ምክራቸው አጂብ ነው ከነ ፀባያቸው ነብዬ ሙሀመድ አምሳያ ያላቸው ኒእማው ተሠቷቸው ተከናንበውታል የሠውን ቀልቢያ ሚስቡ ሆነዋል አላህን ሲያወሱ ግዜ አይገድባቸው ጥልቅ ፍቅር ነው ለ አላህም ያላቸው መዲናቸውን ወዳጅ ከነፍሣቸው በላይ ትዛዙን ፈፃሚ ውለታ ታዘዙ ከላይ ማብዬ ልጥራዎ ስያሜ አጣሁሎዎ ግጥሙም ዜማውም ስንቱ ይሁን ሀቢቢ ፍቅሮት ያበረታል በእውነት ያነቢ ከባህር
ማዶ ያለው ሀገርውስጥ ሚኖረው
አንቱን ሳያወሳ መች ቀን ነው ሚውለው ሀቢቢ ይሄማ ላንቱ ያንስቦታል ፌዳ ቢሆን ነብሴ ወላሂ ደስ ይለዋል !!
(( ያረሱለላሂ ሰለላ አለሂ ወሰለም))
ገጣሚ @@aamuti1✍️
ሸህ ሙሀመድ ቃዲ
መዉሊዱ መክበር
ከብዶቸዉ ፊዳ ሲሎቸዉ ይገርማሉ
🙏🙏ሷለሏህ ዓለይከ ጀማሉ🙏🙏
🙏🙏የረቢየል አወሉ 🙏🙏
