en
Feedback
Ethio neshida and mezuma

Ethio neshida and mezuma

Open in Telegram

Welcome to ethio nesida and mezuma Best ethiopian neshida And mezuma Best islamic photo Contact me @yeenaru

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
793
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ያዘይነል ዓለሙ❤ምረጥ እና ቤስት መንዙማ ማዲህ ሙሀመድ አብዱሏህ 🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏❤ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ዜማ ጋር ውብ በሆነ ድምፅ የተሠራ መንዙማ 👏👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏 እሽቅ ምድድድ ፈታታታ እድስስስ በሉልኝ ሁቦቼ👏👏👏👏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ያዘይነል ዓለሙ🙏ልቡም ተጭኖዋል ያዘይነል ዓለሙ👏እዝነትን ለጉድ ያዘይነል ዓለሙ🌹ጠግቦ እንኳን ያልበላው ያዘይነል ዓለሙ❤️ሲራብ ለኡመቱ ያዘይነል ዓለሙ🙏ዱዓ አድራጊ ነበር ያዘይነል ዓለሙ❤️ሁሌም በአሏህ በር ያዘይነል ዓለሙ👏ሒዳያ እንዲሠፍን ያዘይነል ዓለሙ🌹ለሙስሊም ለካፊር ያዘይነል ዓለሙ👏አልቃሻ ነበር ያዘይነል ዓለሙ🙏ገደብ የለው ዘውትር ያዘይነል ዓለሙ❤️የለይሉ አምበሳ ያዘይነል ዓለሙ❤️እሚያድረው ሲፈክር 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤❤❤ ምረጥ እና እሽቅ ምድድድ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ መንዙማ ሀዬዬዬዬዬዬዬዬዬ በልልልል

0.92 KB

የአሹራ ፆም የሚሆነው ሙሀረም 10 ሀሙስ ነው‼️ ሙሐረም 10 ነብዩላህ ሙሳ(ዓ.ሰ) ከአንባገነኑ የፊርዓውን ጭቆና ነፃ የወጡበት ቀን ነው:: ይህን ቀን አንድ ቀን ቀደም ተብሎ ሙሐረም 9 አልያ ሙሐረም 11ን በማስከተል መፆም ይወደዳል:: ነገ እሮብ(ረቡዕ)የሙሀረም ወር ዘጠነኛው ቀን ነው - ረሱል ስለ አሹራ ፆም ሲናገሩ "ምናልባት ለሚቀጥለው አመት በህይወት ከቆየሁ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1134) ሙሐረም 10 የአሹራ ቀን ሀሙስ ነው:: ይህን ቀን መፆም የአላህ መልዕክተኛ(ሰዓወ) "የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1163) ቤተሰባችንንም ሌላውንም ይህን መልዕክት እናስታውስ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 join ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

Ethio neshida and mezuma🥁🥁 የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን 🙏 ለአላህ ብለን እኖዳቹሀልን ። 😍 የቻናሉ አላማ ★ ቂሳዎች ★ photo ★ ጥቅሶች ★ነሺዳ፣መንዙማ እንዲሁም የሀድ
Ethio neshida and mezuma🥁🥁 የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን 🙏 ለአላህ ብለን እኖዳቹሀልን ። 😍 የቻናሉ አላማ ★ ቂሳዎች ★ photo ★ ጥቅሶች ★ነሺዳ፣መንዙማ እንዲሁም የሀድራ ቅጂ ★ አስተማሪ ታሪኮች አዲስ ነገሮችን ለናንተ በአላህ ፍቃድ የምናደርስ ይሆናል ኢንሻአላህ ። ለአስተያየት @yeenaru 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 join ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

Ooo mrt mzuma Yarbi seli😍😍

ዋሲዐል ከረም መሀመድ ሙሰማ 💚 .ዜማ የመሻኢሆች ግጥም ሰኢድ አህመድ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

0.87 KB

photo content

አሽቅ 👏👏 ኢማሙ ሺሊላ

1.93 KB

0.95 KB

ኸሚስ ሙባረክ 👏👏በል በል በል👏👏 @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄ 👆👆👆Join

1.47 KB

ዋሪዳ ጀምአ💙💙💙💙 መሀመድ (ማሜ የዋሪዳው)

#ሙሐመድ_ሰለም_አለይኩም የጅማ ሀድራ መንዙማ በ ሼህ አብዱረህማን የ ሀድራ ላይ መንዙማ @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa @ethioneshidaaa ┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄ 👆👆👆Join

አስገራሚ ቂሷ 📚 በኡስታዝ ኢብኑ ሀበሺይ በሰይዱና ዒሳ አለይሂ ሰላም እና በሰይዳችን አለይሂ ሶላቱ ወሰላም የተከሰተ* በደንብ ተከታተሉ👂🏻 ሱበሀነከ ያረብ አሏህ የዱንያን ሙሀባ ከቀልባችን ያንሳልን🤲🏻🤲🏻

#ሙሐመድ_ሰለም_አለይኩም የጅማ ሀድራ መንዙማ በ ሼህ አብዱረህማን የ ሀድራ ላይ መንዙማ

ጁማ ሙባረክ😍 ጁማ ሙባረክ ያነቢ ሰላም አለይካ Yanebi selame aleyeka 😍😍😍😍😍😍😍😍