cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መዝሙር (ጥናት)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሊንኩን ለሁሉም ሼር እያደረጋችሁ በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ የሰርግ መዝመሙር የማህበር መዝሙር እንዲሁም የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙር ♥♥♥♥♥ ትምህርት♥♣♥

Show more
Advertising posts
466
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ 2 አማልዶኛል እና ከሰማዩ አባቴ ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ አምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2 የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል 2 ሚናስ ሚናስ ይላል     ምድር እና ሰማዩ ሚናስ ሚናስ ይላል     ታምርክን ይንገሩን ሚናስ ሚናስ ይላል     ፍጥረታት በሙሉ ሚናስ ሚናስ ይላል     ለክብሩ ዘምሩ አዝ ...... ሚናስ ሚናስ ይላል     ለእምነትህ መቆምህ ሚናስ ሚናስ ይላል     አድርሶሃል ለሞት ሚናስ ሚናስ ይላል     ሲቆረጥ አንገትህ ሚናስ ሚናስ ይላል     ፈሶሃል ደም ወተት አዝ ...... ሚናስ ሚናስ ይላል     በሠራህው መቅደስ ሚናስ ሚናስ ይላል     በረከት ጠገቡ ሚናስ ሚናስ ይላል     አቡነ ሐራ ድንግል ሚናስ ሚናስ ይላል     ቀድሰው ቆረቡ አዝ ...... ሚናስ ሚናስ ይላል      ያከበርከው ጌታ ሚናስ ሚናስ ይላል      ከፍ ከፍ በልልን ሚናስ ሚናስ ይላል      ከዓለም አንስቶ ሚናስ ሚናስ ይላል      በሚናስ ባረከን አዝ .... አምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2 የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል 2
Show all...
ሚናስ ሚናስ ይላል.mp310.71 MB
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
ተወልደ ናሁ ተወልደ ናሁ እም ድንግል አዝ----- ሲነገር ነበረ በነብያት አፍ በአንዱ በእግዚያአብሔር ባንዱ በመንፈስ አንድ ቀን እንዲሆን ፀሀይ እንዲወጣ የናፈቅነው ንጉሥ ስጋ ለብሶ መጣ አዝ----- አብርሃም ያንን ቀን ለማየት ናፈቀ ዳዊት በኤፍራታ ልደቱን አወቀ ኢሳያስ ከድንግል ሲወልድ አየና ትንቢት ተናገረ ምልክት አለና አዝ----- ኮከብ ከያእቆብ ይወጣል ሲባል ሰማይ ሆነችለት እናቱ ድንግል በህዝቡ መካከል ሆኖ የሚያበራ በእርሱ ፈራረሰ የጨለማው ሥራ አዝ----- ከእረኞች ጋራ ቤተልሔም ግቡ ከነገስታቱ ጋር አምኃን አቅርቡ እንስገድ ለህጻኑ ይገባዋልና አለቅነት ስልጣን በጫንቃው ነውና @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show all...
ተወልደ_ናሁ_|_Tewelde_Nahu_|_ዳዊት_በቀለ_|_Dawit_Bekele256k.mp310.35 MB
_የወይን_የወይን_ሐረግ_2_ተዋሕዶ_እምነቴ_የወይን_ሐረግ_የምጸናብሽ_የወይን_ሐረግ_የጌታዬን_ወንጌል_.mp34.42 MB
ጻድቁ_ሐብተማርያም_መተናል_እኛ_ልጆችህ.mp31.18 MB
1
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
በኤፍራታ ምድር በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም/2/ ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም/2/ ብርሐናዊው ኮከብ ከሠማይ ዝቅ አለ/2/ ፍጥረትም ዘመረ ሀሌሉያ እያለ/2/ መንጋውን በለሊት ሲጠብቁ እረኞች ከሰማይም ሠሙ ታላቅ የምስራች በመላዕክት ግርማ ምድር ስታበራ የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ /አዝ ===== ድንገትም በሠማይ ሠራዊት ተገልጠው በአንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነው ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው ሠላምም በምድር በጎ ፈቃድ ለሠው /አዝ ====== ቤተልሔም ሄደው ጌታን ተሣለሙት ከእናቱ ጋር ሆነው በግርግም አገኙት የመላዕክትን ዜማ እረኞች አወሩ በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ /አዝ ===== በመዝሙር ቢሆን ፍስሐ ደስታ በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ ህፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት እርሱ ነው ለሠዎች የድህነት ምልክት ሊ/መ ይልማ ሀይሉ @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show all...
በኤፍራታ ምድር.mp36.63 MB
በወንጌል.m4a9.44 KB
የአለምን በደል.mp31.76 MB
ዘምር ዘምር አለኝ ዘምር ዘምር አለኝ ልቤ ተነሳሳ /2/ የአምላኬን ቸርነት እንዴት ብዬ ልርሳ ያደረገልኝን እንዴት ብዬ ልርሳ የሚቃጠለው ስም በፊትህ ምንድን ነው ሰማይ እና ምድር ሁሉም ገንዘብህ ነው ያለኝን ሰብስቤ ባሆረው በፊትህ ዋጋ አይሆንም ጌታ ስለቸርነትህ ይበዛል ይሰፋል የእግዚአብሄር ምስጋና አይቆምም በዘመን ማዕበል ነው እና እንኳን ድንጋይ ቀርቶ ጣርያው ቢናድብን የከንፈሬን ፍሬ ማንም አይወስድብኝ የጶውሎስ የሲናስ መከራው ቢፀና አልተውም ቅኔውን የአምላኬን ምስጋና ሊያስጥለኝ አይችልም እስር ሰንሰለቴ አለብኝ ውለታ የሰማይ አባቴ የተደረገለት ብዙ የተቀበለ ይኖራል በፍቅሩ እየተቃጠለ ክብሬን ሁሉ ትቼ ልዘምርልህ ይህ ነው ችሎታዬ ላንተ የምሰጥህ @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show all...
ነይ ነይ ማርያም ዝማሬ ዳዊት1.56 MB
✞ ዮሐንስ ✞ ጌታ አብልጦ ይወድሃል ከሁሉ በላይ አክብሮሃል ዮሐንስ ባለ ራእይ ደቀ መዝሙር ለአንተ አለኝ ልዩ መውደድ ልዩ ፍቅር(፪) በመጀመሪያ ቃል ነበረ ሁሉ በእርሱ ተፈጠረ ብለህ ጽፈሃል ያ ቃል ሥጋ ሆነ ቅዱስ ዮሐንስ ጸጋህ የገነነ /አዝ===== ሐዋርያ ነህ ላይከ ሐዲስ ወንጌላዊ ነህ ለክርስቶስ ስለ ብርሃን ምስክር የሆንከው ወልደ ነጎድጓድ ምስጉን ነህ እላለሁ /አዝ===== በፍጥሞ ደሴት ብትታሰር መለኮት ታየህ በእሳት መንበር ሞትን እንዳታይ ወደ ላይ ነጥቆሃል ልቤ ተማርኮ አንተን አንተን ይላል /አዝ===== መስቀለ ሞቱን በመሸከም ዞረህ ሰብከሃል በጽናፈ ዓለም እኔም እንዳልቀር በጥብርያዶስ ባሕር ከእግርህ ልከተል በደጅህ ልኑር 👉ዘማሪት ሰላማዊት በርታ @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show all...
ዮሐንስ.mp34.71 MB
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
#ሚካኤል_ሐመልማለ_ወርቅ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ (2) ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ የወርቅ ልምላሜ (2) ና ና ና ስለምንህ ቆሜ አዝ ======== ገብርኤል ሊቀ መላእክት (2) ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣ ከእሳት በሠለስቱ ደቂቅ ናቡከደነፆር ተቆጣ እሳቱም ነደደ ነበልባሉ ወጣ ግን ኃያል ገብርኤል ሊያድናቸው መጣ አዝ ======== ሠለስቱ ደቂቅ ይባርክዎ ለእግዚአብሔር ስቡህኒ ውዕቱ ወልዑልኒ ውዕቱ ብለው ምስጋና አቀረቡ ከእሳቱ ላይ ቆመው አዝ ======== ራጉኤል ሊቀ መላእክት (2) እምሃበ ላዕል ወረደ (2)             መልአከ ብርሃናት አሶሳዊ ፋና             ራጉኤል ናና ና ና ና አማላጅ ነህና አዝ ======== ዑራኤል ሊቀመላእክት ለእዝራ ያጠጣ ጽዋዐ ሕይወት              በዓለም ፈተና በስቃይ ኩነኔ              ስባዝን ስጨነቅ ስጠበብ እኔ              ዑራኤል የእኔ ኃይል ቆመልኝ ከጎኔ @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show all...
ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ.mp36.81 MB
ከሚነደው እሳት.mp36.30 MB
ሀያል ነህ አንተ.mp39.01 MB
መዝሙር ኢትዮጵያ ናት አገሪ ተዋህዶ ናት ክብሪ አዝ።።።።።።።።።።።። ያደኩብሽ መሰረቴ ተዋህዶ ነሽ እናቴ የአፌ መፍቻ ንግግሪ ያሳደክሽኝ ፪በዝማሪ አዝ።።።።።።።።።።።።። የፍቅር አገር ኢትዮጵያ ዘውትር ምትይ አሌሉያ አይበተን ሰላምሽ አይታጎል፪ ፀሎትሽ አዝ።።።።።።።።።።።።።። ቃል ገባውኝ ላልክድሽ እንዳልለይ ከቅፍሽ ደጅሽ ልኑር ጠዋት ማታ ተዋህዶ ፪  የኔ አሌታ አዝ።።።።።።።።።።።።።። አለሽ ታሪክ የሚነገር በትውልዱ የሚዘከር ትውፊትሽን  ጠብቀሻል ስሙን ይዘሽ ፪ አጊጠሻል አዝ።።።።።።።።።።።።።።። አይበጠስ ማዕተቤ የታተመ ነው በልቤ አልፈልግም ሌላ ጥላ እኖራለው ፪  ባንቺ ጥላ አዝ።።።።።።።።።።።።።። የቅዱሳን ነሽ መፍለቂያ የምስኪኖች መሸሸጊያ እጆችሽን ወደ ጌታ ምትዘረጊ ፪ ጠዋት ማታ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።። ከቶ እንዴት ይሆናል አንቺን ምከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ ብዬ ቃል ገባውልሽ ከደጀ ሰላምሽ ከቤትሽ አድጌ አንቺማ ክብሪ ነሽ ሞገስ ማዕረጌ ፪ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በባእድ አገር አንኴን ቢኦንም ስደቴ መቼ ይለኛል ማዕተቤ ካንገቴ የክብርሽን እራስ ጌታዬን አምኜ ላልተውሽ ቃል አለኝ በነብሴ ጨከኜ፪ @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show all...
"ኢትዮጵያ_ናት_ሀገሬ_ተዋህዶ_ናት_ክብሬ_"!ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መዝሙር256k.mp39.77 MB
3
መና አውርዶ እሳት አብርዶ ሚካኤል መራን ደመና ጋርዶ ነፀብራቃዊዉ       ሚካኤል አምደ ብርሃን        ሚካኤል ነፃ ያወጣ             ሚካኤል ህዝበ እስራኤልን   ሚካኤል ሌሊቱን ብርሃን እያደረክ ምራን እኛንም ወደ አምላክ አዝ ...... እሩሩ መላዕክ      ሚካኤል ያፎምያ አባት       ሚካኤል ፈጥነህ የምደርስ  ሚካኤል በጭንቀት ላሉ      ሚካኤል ጠላት ዳቢሎስ እንዳይጥለን ቅዱስ ሚካኤል አትለየን አዝ ...... የሚቃወሙን     ሚካኤል በእሱ እራቁልን   ሚካኤል ጠላቶቻችን        ሚካኤል ተሸነፉልን          ሚካኤል የማንችለውን እያስቻለን ለዚህ አበቃን እየረዳን አዝ ...... ወደ ሞት ሲሄድ       ሚካኤል ደብዳቤ ይዞ           ሚካኤል ደጉ ባህራን             ሚካኤል ከንጉስ ታዞ             ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል በረድሄት ሞቱን በህይወት ለወጠለት @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show all...
መና አውርዶ.mp38.20 MB
ናሁ ሰማናሁ በኤፍራታ ናሁ ሰማናሁ በኤፍራታ/2/ በኤፍራታ  ኧኸ በኤፍራታ ኧኸ ተወለደ    ኧኸ ያለም ጌታ   ኧኸ ከንፅህት     ኧኸ ከድንግል   ኧኸ ስጋን ነሳ    ኧኸ አማኑዔል    ኧኸ የሰይጣንን    ኧኸ ጥበብ ሊሽር   ኧኸ ሰው ሆነልን     ኧኸ እግዚዐብሄር   ኧኸ አዝ___ በኤፍራታ  ኧኸ በኤፍራታ  ኧኸ በኤፍራታ   ኧኸ በበረት     ኧኸ ተወለደ    ኧኸ መድሀኒት   ኧኸ ዘመሩለት   ኧኸ መላዕክት   ኧኸ ከእረኞች ጋር   ኧኸ በአንድነት    ኧኸ አዝ___ በኤፍራታ    ኧኸ በኤፍራታ     ኧኸ ጥበበኞች    ኧኸ ሊሰግዱለት   ኧኸ ኮከብ አይተው    ኧኸ ተከተሉት    ኧኸ ደስ አላቸው    ኧኸ ሲያገኙት    ኧኸ ሲቀበሉ    ኧኸ በረከት      ኧኸ አዝ__ በኤፍራታ   ኧኸ በኤፍራታ    ኧኸ አቀረቡ      ኧኸ እጅ መንሻውን     ኧኸ ከርቤንና         ኧኸ ወርቅ እጣኑን      ኧኸ እመቤቴ         ኧኸ ደስ ይበልሽ       ኧኸ መዳኒቱን        ኧኸ ስለወለድሽ      ኧኸ አዝ__ በኤፍራታ    ኧኸ በኤፍራታ       ኧኸ በጨለማ      ኧኸ ለሚኖሩ         ኧኸ በመርገም ውስጥ    ኧኸ ለነበሩ        ኧኸ ብርሀን ወጣ       ኧኸ በእውነት        ኧኸ በምስራቅዋ      ኧኸ እመቤት      ኧኸ አዝ_ በኤፍራታ      ኧኸ በኤፍራታ       ኧኸ ድምፅ ተሠማ    ኧኸ በበረቱ         ኧኸ ሲዘምሩ       ኧኸ መላዕክቱ       ኧኸ ዛሬም እኛ      ኧኸ እንደነርሱ      ኧኸ ዘመርንለት     ኧኸ በመቅደሡ     ኧኸ @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19 @ortodoxmezmur19
Show all...
ናሁ ሰማናሁ በኤፍራታ.mp33.82 MB
ጾመ ነቢያት (የገና ጾም) ከሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት መካከል አንዱ ነው። "ጾመ ነቢያት" የተባለበት ምክንያት ነቢያት ስለጾሙት ነው፡፡ ነቢያት የጾሙት ለአዳም የተሰጠውን "አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲፈጸም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ" የሚለውን የተስፋ ቃል በማሰብ ከሰማየ ሰማያት ይወርዳል፣ ከድንግል ማርያም ይወለዳል፣ በሞቱም ሞት የተፈረደበትን የሰው ልጅ ነፃ ያወጣዋል ብለው ነው፡፡ እኛ የነቢያትን ጾም የምንጾመው እንደቀደሙት ነቢያት ይወርዳል ይወለዳል እያልን ሳይሆን የቀደሙት ነቢያት ይወርዳል ይወለዳል እያሉ የጾሙትን በማሰብ በመጾማችን ድኅነተ ሥጋ፣ ድኅነተ ነፍስ፣ በረከተ ሥጋና በረከተ ነፍስ እንድናገኝበት ነው። ጾመ ነቢያት (የገና ጾም)  ከኅዳር ፲፭ ጀምሮ እስከ ታኅሳስ ፳፰ ቀን (በዘመነ ዮሐንስ እስከ ታኅሳስ ፳፯ ቀን)  ድረስ ለ፵፬ ቀናት (በዘመነ ዮሐንስ ለ፵፫ ቀናት)  ይጾማል፡፡ ከእነዚህም መካከል ፵ ቀናት ጾመ ነቢያት፣ ፫ ቀናት ጾመ አብርሃም ሶርያዊ ሲሆኑ የቀረው ፩ ቀን ደግሞ የገሃድ ጾም ነው። የነቢያት ጾም ስያሜዎች ፨ ጾመ ነቢያት   የእግዚአብሔርን ሰው መኾን ሲጠባበቁ የኖሩት የነቢያት ትንቢትና ጸሎት በጌታችን መወለድ ፍጻሜ ያገኘበት ወቅት በመኾኑ ፨ ጾመ አዳም ለአዳም የተነገረው የድኅት ተስፋ ስለ ተፈጸመበትም ፨ ጾመ ስብከት ስለ እግዚአብሔር ሰው መኾን በስፋት ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት ወቅት በመኾኑ ፨ ጾመ ልደት የጾሙ መጨረሻ (መፍቻ) በዓለ ልደት በመኾኑ ፨ ጾመ ሐዋርያት ቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹በዓለ ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብረዋለን፤ በዓለ ልደትንስ ምን አድርገን እናከብረዋለን?›› በማለት ነቢያት የጾሙትን ከልደተ ክርሰቶስ በፊት ያለውን ጾም ጾመዋልና፡፡ ፨ ጾመ ፊልጶስ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአፍራቅያና አውራጃዋ ዅሉ እየተዘዋወረ ወንጌልን ሲያስተምር ትምህርቱን በማይቀበሉ የአፍራቅያ ሰዎች አማካይነት በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሥጋውን ሊቀብሩ ሲሉም ስለ ተሰወረባቸው የሐዋርያውን ሥጋ ይመልስላቸው ዘንድ ሱባዔ ይዘው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው በለመኑት ጊዜ እግዚአብሔር ልመናቸውን ተቀብሎ በ፫ኛው ቀን መልሶላቸው ሥጋውን በክብር አሳርፈውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ የሐዋርያውን ሥጋ ካገኙ በኋላ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ጾመዋልና ፨ ጾመ ማርያም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ክርስቶስን እንደምትወልድ ካበሠራት በኋላ እመቤታችን ‹‹ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ ጸንሼ ምን ሠርቼ እወልደዋለሁ?›› በማለት ጌታችንን ከመውለዷ አስቀድማ ጾማዋለችና በዚህም መሠረት  አምላካችን ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከቅዱሳን ነቢያትና ሐዋርያት በረከት እንዲያሳትፈን፤ መንግሥቱንም እንዲያወርሰን ሁላችንም በዚህ ጾም ወቅት በጾምና በጸሎት ተወስነን እግዚአብሔርን ልንማጸነው ይገባል፡፡ @zemariian         ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.