cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MEHUBA TUBE

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰብ እና ተከታዮች በዚህ ቻናል ላይ ♣አዳዲስ ነሺዳና መንዙማ ♣የመንዙማ ግጥም ♣የመሻኢኾች ሀድራ እና ታሪክ ♣ኢስላማዊ ትምህርቶች & ♣ሶሂህ ሀዲሶችን ያገኙበታል ሰለ ቻናሉ አስተያየት እና በውስጥ ማናገር ለምትፈልጉ በዚ @Mewbii ትችላላቹ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
374
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኢንሻ አላህ ዛሬ ማታ አረፋን በማስመልከት እንመድዳለን በዛ ላይ ከሚስ ነው ከሚስ ሙባረክ እያልን 🙈🙈🤩🤩🥳🥳🥳🥳🥰 LIVE እናሽቃለን ሙሂቦች ሁላቹም ከኛ ጋር ሁኑ 3:30 ላይ እንጀምራለን 👏👏👏👏🥁🥁🥁🥁🥁👏 @YeHadraw_mender
Show all...
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏 💚ማን እንዳሚና ወርቅ ልጅ ወልዶ💚 💚የፋርሱን እሳት ያጠፋው ማልዶ💚 💚ታየ ተንዶ ወድቆ ጣዖቱም💚 💚አለይከሰላት ወሰላም💚(ﷺ) 💚ቀስት አሶንጭፎ ወግቶኝ ትዝታ💚 💚ናፍቆት ነካክቶኝ ሄደ በማታ💚 💚የሱን ትዝታ ግድ ሆኗል ማለም💚 💚አለይከሰላት ወሰላም💚( ﷺ) @YeHadraw_mender @YeHadraw_mender @YeHadraw_mender
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ወደ #Safaricom ኢትዮጵያ አገልግሎት በሰላም መጡ ‼️ Safaricom ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም በጣም ቀላል ውድድር አዘጋጅቷል ። በሽልማቱ ተሳታፊ ለመሆን ይህን ሊንክ ተጭነው ቡታችን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/EthioSafaricombot?start=r08062238030 ✅ የተሸላሚዎችን ዝርዝር ለማየት ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/joinchat/2By2B4WVqeUzNmI0 ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ ።መልካም እድል 🎁 🌐 Safaricom Ethiopia™
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ ሳዳት ከማል ምን እያሰብክ ነው🤔??? በጣም ይገርማል ወላሂ እውነትም እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን አሁን ምን ማለት ነው ሴት ልጅ ከቤት ወጥታ አዳሪ መርከዝ አዘጋጀን ሚሉት ምን አይነት ውንብድና ነው በአላህ ወገኖቼ🙄🙄 አላህን ፍሩ!!!!!አሁን እኮ ተውሂድ ለመማር ስለሆነ ምን ጣጣአለው ልትሉ ይሆናል😂 ሴት ልጅ ስትላክ እንኳን ብቻዋን አትሁን እየተባለ እንደዚህ አይነት ተሽኪል ማድረግ ከባድ ነው አቶ ሰዳት ምን አስቦ ነው🤔 እህቶች bicerfull በቂራአት ሰበብ አዳሪ ብላቹ ከቤት ና ከቤተሰብ አትለዩ ለማነኛውም እድሜያችሁ ከ 12 እስከ 18 ያሉት ሲል በጣም ተመችቶኛል ባጭሩ ቢክራ የሆኑት ብቻ ቢል አይቀለውም ኧረ ይመቸው👍 😂😂 sher sher sher ቻናሉን ለማግኘት👉https://t.me/+J_RE8v6CebNlNWY0
Show all...
እናቴ ትኑር ውሸት በጣም ነው ምጠላው😏 ይሄ ቻናል በጣም ሊኖራችሁ የሚገባ ሊያመልጣችሁ የማይገባ በቃ ምን ልበላችሁ ፍቅር ቻናል ነው🤗 አሁኑኑ ይግቡ ይገረሙ😍👇👇👇
Show all...
Open
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 #መልካም_ጁሙዓ_ወርቆቼ😍 #ሰለዋት_እናብዛ📿 :¨·.·¨: ·. ┈┈••◉❖◉●••┈ https://t.me/+J_RE8v6CebNlNWY0
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወሃቢያ መሆን ምንኛ የዘቀጠ ውርደት ነው ጆይን ብለው ይመልከቱ👇👇👇
Show all...
Join
Photo unavailableShow in Telegram
በመጅሊሱ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ለመወያየት በዚህ 2 ቀን በስካይ ላይት ሆቴል ሲደረግ የነበረው ስብሰባ ዛሬ ተጠናቋል። በዚህ ስብሰባ ተሳታፊ የነበሩ የነባሩ እስልምና (ሱፊ አሽዓሪይ ማቱሪዲይ) ወኪሎች በፍፁም የሀሳብ የበላይነት ስበሰባውን በማጠናቀቅ ዑለማ መምራት አይችልም መጅሊሱ የዑለማ ማህበር አይደለም ሲል የነበረው የወሃቢይ ቡድንን በመርታት ዑለማ ይመሩናል ወደ ሚል አቋም የወሃቢያው ቡድንን እንዲመጡ በማድረግ የዛሬው ስብሰባ ማሳረጊያ ላይ ወሃቢያ ዑለማ ይመራል የሚለውን ሃሳብ ተቀብለው ወጥተዋል። እንዲሁም መጅሊሱ የአህሉሱና በመሆኑ አህሉሱና ማነው ሲባል አሽዓሪይ ማቱሪዲይ መሆኑን አምነው ሌላውንም ያካትታል ወደሚል የተሸናፊነት ስሜት ወርደው አህለሱና እኛ ነን ብሎ የሚናገር አንድ እንኳ የወሃቢይ ተወካይ ማግኘት ሳይቻል ቀርቷል። 25 ዑለማ ሰነዱን ማፅደቅ አይችልም እና ይችላል የሚል ተቃራኒ ሃሳቦች ተነስተው የዛሬውን ውሎ ረጅም ሰአት ፈጅተው ያለምንም ስምምነት ወሃቢያ25 ዑለማ ሰነዱን ያፀድቃል ሲል ነባሩ ሙስሊም 25 ዑለማ ማፅደቅ አይችልም ዑለማው ተሰብስቦ ነው ማፅደቅ ያለበት በሚል ተጠናቋል። 25 ዑለማ ሰነዱን የማፅደቅ ህጋዊም ሆነ ህዝባዊ መሰረት እንደሌላቸው በአፅንኦት ተነግሯል። ነገ 25 ዑለማ ሰነዱን ያፀድቃል የሚለው የተለመደው የወሃቢይ ማደናገሪያ ዜና ነው። 25 ዑለማ መጋቢት 17 ጀምሮ ባደረጉት ስብሰባ ሰነዱ በማን እንደሚፀድቅ ስምምነት ላይ ሳይደርሱ እንደተቋጨ ትላንት ከተነበበው 26 ገፅ የስብሰባቸው ቃለጉባኤ መረዳት ተችሏል። ስለዚህ 25 ዑለማ ሰነዱን የማፅደቅ ምንም አይነት መብት የላቸውም የሚለው ህጋዊና ሥርአትን የሚያስጠብቅ አካሄድ ነው። የነባሩ እስልምና ወኪሎች በሚገርም ጨዋነትና በፍፁም የሃሳብ የበላይነት አጠናቀው ወጥተዋል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዉዶቼ😍 ወላሂ ቴሌግራም ከተጠቀመን አይቀር ገንዘባችንን ለቁም ነገር እናውለው ለመተዋወስ ያህል ነው👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
My telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የማዲህ #አሚር_ሁሴን ከልጅነት እስከ እውቀት የሰራው ስራ የሚቀርብበት ቻናል ነው 🥰 JOIN በማለት የሱን የድሮና አዳዲስ ስራዎች ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇👇
Show all...
Join
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.