en
Feedback
የመፃህፍት መንደር

የመፃህፍት መንደር

Open in Telegram

ውድ የቻናላችን ተከታዮች ሰላማቹ ይብዛ። ይህ channel የተለያዩ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ የሆኑ ድንቅ ድንቅ መፅሀፎችን በ pdf እና ትረካ አዘጋጅተን ስናቀርብላቹ በደስታ ነው። የምትፈልጉት መፅሀፍ ካለ ደሞ ይንገሩን👇👇👇 @absurabooks @Surafale7 @abiii7

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 328
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ኮዛ ኖስትራ ~ የሲሲሊ ማፊያ አስደናቂ ታሪክ ደራሲ - John Dike ትርጉም - መኩሪያ መካሻ ዘውግ - ልዩ ዘገባ የህትመት ዘመን - 2007 የገፅ ብዛት - 192 አዘጋጅ - ፍቅርተ 🥰 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

ዲቪ ሎተሪ ደራሲ - ሙሉጌታ አረጋዊ ዘውግ - ልብ ወለድ የህትመት ዘመን - 1993 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 307 አዘጋጅ - Dawit Asefa 🥰 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

​​VALENTINE'S DAY ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም። የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ??? ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላቸው ጣኦቶች ናቸው ይህ ዛሬ ቫለንታይን ተብሎ የመጣው ማለት ነው። የሚገርመው ደሞ ሴቶቹ በዚህ ቀን ለመደፈር ብለው እራቁታቸውን ጫካ መግባታቸው ነው በዚህ ቀን የተደፈረች እና ደሟን ያፈሰሰች ሴትም ሆነ ወንድ በጣኦቱ የተመረጠ እና የተባረከ ነው መባሉ ነው ይበልጥ ነገሩን ሰይጣናዊ የሚያደርገው። ግሪክ አርኬዲያ ብለው በሚጠሩት አስቀያሚ ትርጉም ባለው ተራራቸው ላይ በዚህ ቀን ላይ ነው ያላገቡ ወንድ እና ሴቶቻቸውን ጣኦቱ ስር ወሲብ በመፈጸም ገላቸውን አርክሰው ለሰይጣን የሚገብሩት። ይህ የሰይጣን ቀን ነው ክርስትና ይሄን ትከለክላለች ታወግዛለች። (ሁሉም ቀን የእግዚአብሔር ነው ግብሩ ነው የሰይጣን የሚያደርገው) ኢየሱስ ክርስቶስ ከመውለዱ ከዘመናት በፊት አረማውያን ሮማውያኖች Feb 14 ማታ እና ለ Feb 15 ንጋት አጥቢያ የተኩላ አዱኚ ለሚሉት ሉፐርካልያ (luperkalya ) ጣኦት የሚዘጋች ክብረ በአል ነው፡፡ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክርስትና ተቀብሎ እውነተኛ የጽድቅ ሃይማኖት መሆኑን በማውጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተውሰኑ የሮማውያን ሰዎች ግን በአሉን ማክበር አልተውም። እንዴት ይህ አረማዊ ባህል ቫለንታይን የሚል ሰያሜ ተሰጠው? ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ ነው፡፡ ቫለንታይን የጥንታዊ ታዋቂው ሉፐርኩስ ጣኦት ነው። ሉፐርኩስ በግሪካዎያን ፓን (pan) ተብሎ ሚጠራው ከወገቡ በታች በግ አናቱ ላይ ቀንድ ያለው ጣኦት ነው። በጥንታውያን አይሁድ ደግሞ ይህ ፓን ባል (baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል። ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን የቀዱት አረማዊ የልብ (heart) ምልክት ይጠቁማሉ፡፡ በባቢሎናውያን ባል (bal) ልብ የሚል ፍች ነው ያለው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት ለቫለንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) የምንለው መግለጫነት እንጠቀምበታለን። ባል የባቢሎናውያን ጣኦት ነበር። በዚህ የሃጥያት ቀን በትንቹ ይህ ይሆናል 1. በዚህ ቀን February 14 በብዙ የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ክብረ ንጽህናቸውን (ድንግልናቸውን) ያጣሉ❗ 2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ❗ 3. በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ የሚከናወንበት ቀን ነው በአጠቃላይ የዝሙት እና ስካር መንፈስ የሚነግስበት በከፍተኛ ሁኔታ ሰይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው። Valentine day ማለት ሰይጣን በጥልቅ እና ረቂቅ ሃሳብ ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው አስተውሉ ሰይጣን ከ7ሺህ አመት በላይ የክፋት ልምድ አለው። እንግዲህ ምርጫው ያንተ/ቺ ነው :- የእግዚአብሔር ወይም የሰይጣን ልጅ መሆን??? " ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። " (ትንቢተ ሆሴዕ 4 : 6) እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን።🙏 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join 🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_spiritual_question @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128 🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

📚ርዕስ:- የቅኔ ውበት 📝ደራሲ:- ከበደ ሚካኤል 📜ዘውግ:- ቅኔ 📅ዓ.ም:- 1994 📖የገፅ ብዛት:- 92 👧አዘጋጅ:- ✨️ትኑር ኢትዮጵያ✨️✨️ እናመሰግናለን እህታችን ይሄንን የድሮ መፅሐፍ ስለላክሽለን! @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

📚ርዕስ:- ሕማማት 📝ደራሲ:- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 📜ዘውግ፦ ሃይማኖታዊ 📖የገፅ ብዛት:- 460 📅ዓ.ም:- 2010 👦አዘጋጅ:- ✨️ሶሎሞን (Bolla Ye)✨️ 🔓Password:- @eotc_books_by_pdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

📚ርዕስ:- ኩርፊያ የሸሸገው ፈገግታ 📝ደራሲ:- ስዩም ወልዴ 📜ዘውግ:- ግለታሪክ 📅ዓ. ም:- 1985 📖ገፅ ብዛት:- 340 👧አዘጋጅ:- ✨️እርካታ በድሉ ✨️ እናመሰግናለን እርካታ🙏 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

📚ርዕስ:- ፋይናስ ማኔጅመንት 1 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌው 📜ዘውግ:- ቢዝነስ ተኮር 📖የገፅ ብዛት:- 251 📅ዓ.ም:- 5ተኛ ዕትም 2013 🧑አዘጋጅ:- ✨------✨️ @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

📚ርዕስ:- ወንዶች ከማርስ ሴቶች ከቬነስ ናቸው 📝ደራሲ:-..... 👤ትርጉም:- አበባየሁ ወርቁ 📜ዘውግ:- የፍቅር ሳይኮሎጂ 📖የገፅ ብዛት:- 220 📅ዓ.ም:- 1991 🧑አዘጋጅ:- ✨️Bolla Ye✨️ @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

የተናቁ ዕንቁዎች Castaway Pearls ደራሲ - መዲና ገብረማርያም ተርጓሚ - ዐብይ ደምሴ ዘውግ - እውነተኛ ታሪክ የህትመት ዘመን - 1990 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 91 አዘጋጅ - Dawit Asefa 🥰 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

📚ርዕስ:- የእስራት ዘመን በሀበሻ ምድር 📝ደራሲ:- Henry Blank 👤ተርጓሚ:- ዳኘው ወልደስላሴ 📜ዘውግ:- ታሪክ (ግለታሪክ) 📅ዓ.ም:- 1962 ዐ.ል 📖የገፅ ብዛት:- 279 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

ጎጎት ~ የጉራጌ ብሄረሰብ ባህል ወግና ታሪክ ድርሰት - ምሁራን የብሄረሰቡ ተወላጆች በህብረት ዘውግ - ታሪክ የህትመት ዘመን - 1987 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 308 አዘጋጅ - Dawit Asefa 🥰 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

ክቡራንና ክቡራት የፌስ ቡክ ማህበርተኞች አጀንዳ ልስጣችሁ? እኔም የምይምናዬንና የዝብረቃዬን..እንዲሁም ስለኢትዮጵያ ምንም የማላውቅ ማይም መሆኔን ጥጎች ታዩበታላችሁ። የላይብረሪዬ የመጽሃፍ አንባቢን እይታ ግን በርግጠኝነት የምታደንቁበትን ጥግም አታጡበትምና ጎራ በሉ? ምን እናድርግም? ለሚሉ ጥያቄዎችም የቤት ስራን ትጋራላችሁና በዚህ ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ አድምጡ። 👇 ❗️...ስለኢትዮጵያ ሳስብ የሚታየኝ ጨለማው ጎኑ ነው ❗️...ኖህ ፊክሽናል ካራክተር ነው። ኖህ የሚባል ምድር ላይ አልተፈጠረም.. ❗️...ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የለችም።... የአንድ እምነት ትርክት ናት ❗️...አዲስ ኢትዮጵያን ለመመስረት ሁሉም ተስማምቶ አዲስ ሁሉንም የሚያስማማ ታሪክ መጻፍ አለበት። የተሰበሰቡ ስሟንም መቀየርም ካለባቸው ተነጋግረው መቀየር ይችላሉ። ጉድ በል ሸዋ !

የማጥፋት ሽርክና ደራሲ - ቬሮኒካ ዘገዳም ጳጦስ ዘውግ - ልዩ ዘገባ የህትመት ዘመን - 2010 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 313 አዘጋጅቶ ያቀረበልን - Melese Getnet 🥰 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

📚ርዕስ:- አልፋና ኦሜጋ 2 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌው 📜ዘውግ:- ስነ-ምርምር 📖የገፅ ብዛት:- 308 📅ዓ.ም:- 2006 🧔አዘጋጅ:- ✨️sabeh✨️ @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

📚⛪️ከብሔረ ህያዋን ጉያ⛪️📚 አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

የሱፍ አበባ ደራሲ - ሀብታሙ አለባቸው ዘውግ - ልብወለድ ( ታሪክ ቀመስ ) የህትመት ዘመን - 2008 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 380 #በጥራት_የተዘጋጀ Brought by - Melese Getnet @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

አድማጭ ያጣ ጩኸት ደራሲ - ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም ዘውግ - ልዩ ዘገባ የህትመት ዘመን - 2011 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 259 ልብ ብለን ያላዳመጥናቸው የፕሮፌሰር መስፍን ድምፆች !! @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

ኦሜርታ ደራሲ - ተስፋዬ ወልደፃዲቅ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 2004 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 298 Brought by - ፍቅር 👩 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf

⭐መፅሀፈ ሄኖክ ሚስጢራዊው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ይህ መፅሀፍ አስገራሚ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ሲሆን ስለ ክዋክብት ሚስጢር ስለ ሌሎች አለማት፣ ስለ መላእክት እና ከምድር ውጪ ስላሉ ፍጡራን ያትታል። Join👇 @ethiobookpdf @ethiobookpdf @ethiobookpdf