en
Feedback
Berhan Tutorial & Educational Services

Berhan Tutorial & Educational Services

Open in Telegram

Berhan Tutorial provide a high-quality, personalized in-person tutoring services.

Show more
2 126
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-5630 days
Posts Archive
In my humble opinion, ያልተጠበቀ eye contact holds the greatest kind of intimacy 🎀❤️ 💚 @OFFICIAL_YANET

There is nothing prettier than a city at 5 am, with its empty streets and cold wind.🔥            💚 @OFFICIAL_YANET

Y’all Take Care!!

#ጥንቃቄ🚨 በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከመደበኛ በላይ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የሶማሌና አጎራባች ክልሎች የሜትዮሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል አሳውቋል። በቀጣይ 10 ቀናት ውስጥ
#ጥንቃቄ🚨 በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከመደበኛ በላይ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል የሶማሌና አጎራባች ክልሎች የሜትዮሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል አሳውቋል። በቀጣይ 10 ቀናት ውስጥ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከመደበኛ በላይ ዝናብ ሊኖር ስለሚችል #ጥንቃቄ እንዲደረግ ተብሏል። የማዕከሉ መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ዘሪሁን ሀ/ማርያም ለሶማሌ ክልል ቴሌቪዥን በሰጡት ቃል ፥ " በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በሀገር ደረጃ የተሰራው ትንበያ እንደሚያሳየው በቀጣይ 10 ቀን ከመደበኛ በላይ ዝናብ ሊኖር ይችላል የሚል ነው " ብለዋል። " በጎርፍ ይጠቃሉ ተብሎ የሚጠበቁት በሰሜኑ ላይ #ከድሬዳዋ ጀምሮ #በጭናቅሰን እስከ #ጅግጅጋ ድረስ ነው " ብለዋል። " በብዛት በኦሮሚያ ሃይላንድ በቀርሳ ፣ በቁልቢ ከፍታ ቦታዎች ላይ ከሚዘንበው ዝናብ ጋር ተያይዞ በተለይ #ድሬዳዋ ላይ ብዙ ዝናብ ከተማው ላይ ሳይዘንብ ጎርፍ የመምጣት እድል አለው። በተመሳሳይ #ጅግጅጋ ላይ ጎርፍ ሊከሰት ይችላል " ሲሉ ገልጻዋል። ዋቢ ሸበሌ፣ ከኢሚ፣ ጎዴ፣ ቀላፎ፣ ሙስታይል ወደታች ያለው አካባቢ ጎርፍ ሊመጣ የሚችልበት እድል ስላለ አሁን ላይ ባለው ሁኔታ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል ተብሏል። @tikvahethiopia

Repost from J Vibes©

Why pay for therapy when You can just feed babies 🤍

Repost from Moksho.exe
18 አመት ሲሞላን እራሳችንን የምንችል መስሎን ነበር ለካ 😭🤭 አይ ዘመን😭😭😭

Me enjoying my little money coz it won't build a house 🤭💗💖 💚 @OFFICIAL_YANET

በዚህ አያበቃም! There is so much to live for የተከበረ ይጠገናል....ኑሮ ይጣፍጣል "አይሆን and አልደርስም" will turn into " ሆነልኝ ደረሱኩ" ለስብራት እና ስህተት ብቻ ማናችንም አልተሰራንም Hang on tight ጎበዝ!🫀💗💕 💚 @OFFICIAL_YANET

I just realize I'm starting to believe everything on tiktok just like old people believe everything they see on Facebook 😫 💚 @OFFICIAL_YANET

Maybe, just maybe. God will stop sending me stupid men if I send one back to him 🚶🏾‍♀✋🏽 💚 @OFFICIAL_YANET

Repost from Thrifted
💙Turtle neck sweater 💙600 birr 💙Contact @justincase3 👇Join our channel for more https://t.me/wardrobespot
💙Turtle neck sweater 💙600 birr 💙Contact @justincase3 👇Join our channel for more https://t.me/wardrobespot

ያለምንም ማመንታት እጅግ በአስደናቂ መልኩ የብዙ ወጣት ህይወትን የቀየረ እና እየቀየረ ያለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ በሀገረ ኢትዮጵያ ትልቅ ተደራሽነትን የፈጠረ ምናልባትም ብቸኛ የሆነ Fixed ጨዋታ
+3
ያለምንም ማመንታት እጅግ በአስደናቂ መልኩ የብዙ ወጣት ህይወትን የቀየረ እና እየቀየረ ያለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ በሀገረ ኢትዮጵያ ትልቅ ተደራሽነትን የፈጠረ ምናልባትም ብቸኛ የሆነ Fixed ጨዋታ የሚሰጥበትን ትልቅ ቻናል ላስተዋውቃችው👌👌🤑🤑🛍 እንደምታዩት ምንም መነገር  የማይጠበቅበት በግልፅ ሰወችን እየቀየረ ያለ ትልቅ ሀገር አቀፍ ቻናል ነው❤️💵 በየቀኑ የእለቱ ትኬት የሚወጣበት እንዲሁም መሳካቱን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ የቫሞስ የትኬት ማረጋገጫ ኮድ ቁጥር ከነ ምስሉ እና ፎቶው በግልፅ ያለእረፍት ቀን ከቀን የሚለቀቅበት ቁጥር የሌለው የወጣቶች የአባልነት እና ምስጋና ምስክር ያቀፈ    ቻናሉ ከያዛቸው በጥቂቱ ናቸው➕➕ ጊዜው ሳይረፍድ ተቀላቅላችው ህይወታችውን ቀይሩ እድለኛ እድሉን የተጠቀመ ብቻ ነው ማየት ማመን ነው🛍🛍💲💯 ለመቀላቀል ይሄን link ተጫኑ🔽🔗 👇👇👇👇👇 https://t.me/+1UQiEXzIOX4yMTQ0 🖥

ብዙ ጊዜ Presentation መጨረሻ ላይ የሚያቀርበው ልጅ ሁሌ "አብዛኛውን ነገር ተናግረውታል" ብሎ እየገባ ለምዶ ዛሬ የመጀመሪያ አቅራቢ ሆኖ ሲጀምር 😔 . . . "አብዛኛውን ነገር  በኃላ ይናገሩታል" 😁 @Dorm_vibe

Sentence: I wish I could find someone like you Meaning; አንች ጉማሬ መሳይ ሰው👨🏽‍🦯

Just want to tell all my teachers, Yes, now i forget to eat food too!🙃 💚 @OFFICIAL_YANET

Stop tolerating disrespect just because you don't want to lose people ❕ 💚 @OFFICIAL_YANET

Every year I realize how dumb I was a year ago.🤦🏽‍♀ 💚 @OFFICIAL_YANET

Robi wedding car rentals Limousine Mercedes and other classic cars Get your wedding experience to the finest with us! ሮቢ የሰርግ
+2
Robi wedding car rentals Limousine Mercedes and other classic cars Get your wedding experience to the finest with us! ሮቢ የሰርግ መኪናዎች ኪራይ ሊሞዚን ማርቼዲስ እንዲሁም የተለያዩ ክላሲክ መኪናዎች ሰርጎዎትን አብረን እናድምቀው! በስልክ ቁጥራችን : 0929006515 ይደውሉልን። መልካም ጋብቻ! Happy wedding 🎊 https://t.me/robiwedrentals